Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23316
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ማንን እንመን ጎበዝ? አቶ Horusን ወይስ እቺን ሴትዬ?

Post by Fed_Up » 31 Jul 2025, 10:06

በአቶ Horus ኢትዮጵያ ምራቄን ውጬ ሳልጨርስ እቺ ሴትዬ ነጀስችው:: ማንን እንመን?

https://www.facebook.com/share/v/15kYwv ... tid=wwXIfr

አጨብጫቢ አሽቃባጭ ሽንታም ወንዶች በበዙበት ስብስብ አንድ ያልተጠበቀች ዝ ጀግናም አለች:: እዚህ ስብሰባ ውስጥ ያሉ ወንዶችን እስኪ ቀበቷቸውን ፈታችሁ የሚመጥናቸው ቀሚስ አልብሷቸው:: አስቀያሚ ማፈሪያ ሁላ.... ትንሽ እንኳን እማይሰቀጥጣቸው ምድረ ቅዘናም... ቱቱቱፍ

Horus
Senior Member+
Posts: 39816
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማንን እንመን ጎበዝ? አቶ Horusን ወይስ እቺን ሴትዬ?

Post by Horus » 31 Jul 2025, 11:16

Fed_Up wrote:
31 Jul 2025, 10:06
በአቶ Horus ኢትዮጵያ ምራቄን ውጬ ሳልጨርስ እቺ ሴትዬ ነጀስችው:: ማንን እንመን?

https://www.facebook.com/share/v/15kYwv ... tid=wwXIfr

አጨብጫቢ አሽቃባጭ ሽንታም ወንዶች በበዙበት ስብስብ አንድ ያልተጠበቀች ዝ ጀግናም አለች:: እዚህ ስብሰባ ውስጥ ያሉ ወንዶችን እስኪ ቀበቷቸውን ፈታችሁ የሚመጥናቸው ቀሚስ አልብሷቸው:: አስቀያሚ ማፈሪያ ሁላ.... ትንሽ እንኳን እማይሰቀጥጣቸው ምድረ ቅዘናም... ቱቱቱፍ
ወይ ፌድ አፕ፣
አመድ በዱቄት ይስቃል ይባል የለ!!!! አንተ በባሪያ ማህበረሰብ ፣ሌላው ቀርቶ የይስሙላ ፓርላማ እንኳ በሌለበት ሰው እንደ ባሪያ የሚገዛበት መንግስት አልባ ሕዝብ ውስጥ እየኖርክ ስለኢትዮጵያ 24/7 ስትዘባርቅ ሰው አይደለም ውሻዬ በሳቅ ታስካካለች! ያለም ማፈሪያ !!!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23316
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ማንን እንመን ጎበዝ? አቶ Horusን ወይስ እቺን ሴትዬ?

Post by Fed_Up » 31 Jul 2025, 12:01

Horus wrote:
31 Jul 2025, 11:16
Fed_Up wrote:
31 Jul 2025, 10:06
በአቶ Horus ኢትዮጵያ ምራቄን ውጬ ሳልጨርስ እቺ ሴትዬ ነጀስችው:: ማንን እንመን?

https://www.facebook.com/share/v/15kYwv ... tid=wwXIfr

አጨብጫቢ አሽቃባጭ ሽንታም ወንዶች በበዙበት ስብስብ አንድ ያልተጠበቀች ዝ ጀግናም አለች:: እዚህ ስብሰባ ውስጥ ያሉ ወንዶችን እስኪ ቀበቷቸውን ፈታችሁ የሚመጥናቸው ቀሚስ አልብሷቸው:: አስቀያሚ ማፈሪያ ሁላ.... ትንሽ እንኳን እማይሰቀጥጣቸው ምድረ ቅዘናም... ቱቱቱፍ
ወይ ፌድ አፕ፣
አመድ በዱቄት ይስቃል ይባል የለ!!!! አንተ በባሪያ ማህበረሰብ ፣ሌላው ቀርቶ የይስሙላ ፓርላማ እንኳ በሌለበት ሰው እንደ ባሪያ የሚገዛበት መንግስት አልባ ሕዝብ ውስጥ እየኖርክ ስለኢትዮጵያ 24/7 ስትዘባርቅ ሰው አይደለም ውሻዬ በሳቅ ታስካካለች! ያለም ማፈሪያ !!!!
አቶ Horus,
መቀላመዱን አቁመው እስኪ ጥያቄዬን በስነስራት ይመልሱ::

እንግዲህ እኔ እምኖረው አሜሪካ ነው:: የባርነቱ ነገር አይነገር:: ለዚህም እኮ ነው ወደ አንተ ይቅርታ እርሶ ብቻ እሚያውቋት ኢትዮጵያ መሰደድ የፈለግኩት ግን ምቀኛ ስለሆንክ ይቅርታ ስለሆኑ የት እንደ ሆነች ደብቀውናል:: እኛ እምናውቃት ኢትዮጵያ ግንየውራዎች ውራ ናት አይደለም ተራ ኗሪው ጠቅላዩም ሊሰደድ መሄጃ እሚቃርምባት ናት:: እባክዎ አይቋጡሩብ:: 700 ሚሊዬን ችግኝ የተተከለባት ኢትዮጵያ ያለህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ የት ናት

ምናለ መቀደድም ልክ ቢበጂለት?

Post Reply