Re: WHY DOES ERITREA ATTACK UAE?
ወይ ጉድ፣ እድሜ ልክህን አረብ ስትዘረጥጥ ኑረህ አሁን ምን ተገኘና ለአረብ ማሽቋለጥ ጀመርክ?
Re: WHY DOES ERITREA ATTACK UAE?
ኤ የኢደን፣
ግሩም ጥያቄ? አረብን ለምን ተቃወምክ? አረብን ለምን ትደግፋለህ? በቃ ይህ ነው ጥያቄ ማለት!
እኔ አረቦች ለዘመናት ማለት ፖለቲካ ካወቁኝ ጀምሬ የተቃወምኳቸው ስለምንም አይደለም ፤ ኢትዮጵያ ስለጎዱ ብቻ ነው! ምድረ የባዝና የናስራይት አረብ ብሄረተኞች ጀብሃና ሻቢያን ብሎም ቆሻሻው ወያኔን ከግብጽ እስከ አሲዳሙ ሳዳም ድረስ ፣ ከዚያ ገረድ አሽከሮቻቸው እነሱዳን ታላቋና ታሪካዊዋን ኢትዮጵጵያ በዘር አደራጅተው ይህው ለዛሬ መከራ ያበቁን እነዚያ አረቦች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው!
ለዚህ ነው ስታገላቸው የኖርኩት!
ዛሬ አዲስ ቀን ፣አዲስ ፖለቲካ ነው!
ዛሬ ቱርክ፣ አሚራቲ ። ሳውዲ ፣ ኢራን ፣ ሌላው ቀርቶ ቅኝ ተገዥዋ ግብጽ እንኳ ያካባቢው ሪጅናል ኃይል ለመሆን እየተጋጋጡ ነው !! በዚህ ከ10 ያላነሱ አገሮች ትግል ውስጥ ኢትዮጵያ የራሷን ብሄራዊ ጥቅም ይዛ በደምብ ጨዋታውን እየተጫወተች ነው ።
ኢሚራቶች ከኢትዮጵያ የሚፈልጉት ነገር አለ! ኢትዮጵያ ከኢሚራቶች የምንፈልገው ነገር አለ! አለቀ ይህ ነው ጨዋታው
እዚህ ኢ አር ውስጥ 23/7 ሲያቀላፉ የሚወሉት ፍንዲያ አላማ ቢሶችን አትስሚ !! አንጎልሽን በመጠቀም ምድር ላይ ያለው ፖለቲካና ኢኮኖሚ መርምሪ
ኬር!
Re: WHY DOES POORITREA ATTACK UAE?
አረብ አገር ውስጥ ካሉ አገሮች UAE in everything is much better by any standards. People prefer to go there among many other reasons because of its relatively liberal policies that is impossible to find in any of the countries nearby.
ሰረቅክ ብለው እጅ አይቆርጡም። በሆነ ባለሆነው የሞት ፍርድ በየሳምንቱ አይወስኑም እንደ ሳውዲ አረቢያ። አረቡ አለም ውስጥ የግለሰብ መብት የሚከበርበት ፣ የ መበልፀግ ተስፋ የተሻለ እድል ያለበት እና የውጪ አገር ዜጎች አለስጋት የሚኖሩባት ብቸኛዋ አገር መሰለችኝ UAE.
ሰረቅክ ብለው እጅ አይቆርጡም። በሆነ ባለሆነው የሞት ፍርድ በየሳምንቱ አይወስኑም እንደ ሳውዲ አረቢያ። አረቡ አለም ውስጥ የግለሰብ መብት የሚከበርበት ፣ የ መበልፀግ ተስፋ የተሻለ እድል ያለበት እና የውጪ አገር ዜጎች አለስጋት የሚኖሩባት ብቸኛዋ አገር መሰለችኝ UAE.
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2792
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: WHY DOES POORITREA ATTACK UAE?
Horsee kistane aregit Galla,
The Emirati guy is just using you as a condom. Wait till he turns his back on ya. You are nothing but a darkie slave to him. He has done it again and again. It is a matter of time before United Emirate-becomes a terrorist battleground State. Either Iran or Israel will deal with him if he continues in this path. For now, he is safe doing his dirty work in Africa. Your master, little Abbiy is just a slave to the Emirati guy.