Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23324
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 23 Jul 2025, 19:20
ኦቦ በቃላ
እርሶ ወንዝ ሲጠብቁ ከተማው ኮሬ ሆነ ቅቅቅቅቅቅቅ
"የእነ ተሎ ተሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ" ቅቅቅቅቅ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16897
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Jul 2025, 20:32
ሻቡዬ ሰሊጡ
እንዴ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ፣ መረጃ ስብሰባ ቀጠረህ እንዴ? እስኪ የእኔ ሽንት ቤት ሞልቶ እንደሆነ እይልኝ?
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23324
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 23 Jul 2025, 20:39
Selam/ wrote: ↑23 Jul 2025, 20:32
ሻቡዬ ሰሊጡ
እንዴ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ፣ መረጃ ስብሰባ ቀጠረህ እንዴ? እስኪ የእኔ ሽንት ቤት ሞልቶ እንደሆነ እይልኝ?
አይነምድሩ,
ለምንድነው ሁሌ ስለ ሰገራና ሰገራ ነኮች ርእስ እምትወደው? ሽንትቤት የሆንክ ነገር::
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16897
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Jul 2025, 20:58
ዓይነ ምድሩ
ሰሊጡ ስራዬን ተጋፋኝ ብለህ፣ ተጣድፈህ ዘለህ ገባህ አይደል?
አይዞህ የእኔ ሽንት ቤት ለሁለት ዝንባም ሻቦዎች ከበቂ በላይ ነው፣ ሽፍት መግባት ብቻ ነው ያለባችሁ! 
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23324
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 23 Jul 2025, 21:23
Selam/ wrote: ↑23 Jul 2025, 20:58
ዓይነ ምድሩ
ሰሊጡ ስራዬን ተጋፋኝ ብለህ፣ ተጣድፈህ ዘለህ ገባህ አይደል?
አይዞህ የእኔ ሽንት ቤት ለሁለት ዝንባም ሻቦዎች ከበቂ በላይ ነው፣ ሽፍት መግባት ብቻ ነው ያለባችሁ!
አይነምድሯ,
ሽንትቤት ነሽ ይገባናል ግን ማናችን ከላይ ማናችን ከታች እንግባ? በሽፍት ይሻለኛል ነው ያልሽው? ተይ ክፉ ተናግረሽ ክፉ አታናግሪ? ኣያሻኝም ካል እኞች ሻቦች ባዙቃችንን ገትርን እናርስሻለን

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16897
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Jul 2025, 21:43
ዓይነ ምድሩ
ስለ ብልግናው በሙያው ኮትኩታ ያሳደገችህን ታላቅ እህትህን ራህዋን አማክራት።
ይልቁንስ ለውሃና ፍሳሽ ፅዳቱ የጠዋት ወይንስ የማታ ፈረቃ ይሻልሃል? 
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23324
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 23 Jul 2025, 23:44
Selam/ wrote: ↑23 Jul 2025, 21:43
ዓይነ ምድሩ
ስለ ብልግናው በሙያው ኮትኩታ ያሳደገችህን ታላቅ እህትህን ራህዋን አማክራት።
ይልቁንስ ለውሃና ፍሳሽ ፅዳቱ የጠዋት ወይንስ የማታ ፈረቃ ይሻልሃል?
አይነምድሯ,
እረ እናፈስልሻለን ችግር የለም:: ስድ እደግም አይደለሽ ቅር አይልሽም
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39869
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jul 2025, 23:50
Sesame,
ጎበዝ! እመነኝ በመቶ አመቷ ለመጀመሪያ ግዜ የምድር ውስጥ ቱቦ የተገጠመላት አዲሳባ አልፎ አልፎ ፈሰሷ ቢዘጋ ምንም ማለት አይደለም! ነገ ይስተካከላል!
አዲስ አበባ 1ኛ ያፍሪካ ከተማ1
ትልቁ ቁም ነገር ላይ ላዩን እኔን የተቃወምክ መስለህ ቀን ቀን ፎቶ ሾፕ ትለጥፍና ማታ ማታ ኮሪደር ስታደንቅና ፈሰሱን ስትከታተል ማደርህ ነው ትልቁ ነገር!!! አዋቂ ከሌላው ይማራል እንዲሉ! እንደ እኔ ግምት ከሆነ አንተ አስመራን በጨው የምትነካው አይመስለኝ! የጎላ ሰፈሩ ደቀ መሃሪ ልጅ ስለሆንክ! እኔ ፕሮሚስ አደርግሃለሁ አዲሳባን ዱባይ አርገናት አንተም ፈታ ብትን ትልባታለህ! ችግሩ የባዮሜትሪኩ መታወቂያ ይሆናል እንጂ
Last edited by
Horus on 24 Jul 2025, 01:07, edited 1 time in total.
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 36772
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 24 Jul 2025, 00:50
Finally, access to the sea.
-
Tiago
- Member
- Posts: 2922
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Post
by Tiago » 24 Jul 2025, 06:21
"የእነ ተሎ ተሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ"

:lol
hocus-pocus wrote-
ጎበዝ! እመነኝ በመቶ አመቷ ለመጀመሪያ ግዜ የምድር ውስጥ ቱቦ የተገጠመላት አዲሳባ አልፎ አልፎ ፈሰሷ ቢዘጋ ምንም ማለት አይደለም! ነገ ይስተካከላል!
feeble excuse.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16897
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 24 Jul 2025, 07:28
አይ የመንደፈራ ጉንዳኖች፣ ኢትዮጵያ ሲባል ግርርር ብላችሁ ከጉድጓዳችሁ ትወጣላችሁ። ዝተት ሁላ!

-
sesame
- Member+
- Posts: 7903
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16897
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 24 Jul 2025, 22:14
የሻዕቢያ፣ የወያኔና የፒፒ ዕርጉም ካድሬዎች ለምን እርስ በእርሳችሁ አትጋጋጡም? ለመሆኑ የሻቦ ጉንዳኖች ምን ጥልቅ አደረጋችሁ፣ የዓብይ ኮሪዶር በጎርፍ ቢጥለቀለቅ?
ጭልፊቱ እንደሆነ ዓብይ የነካው ይሁን እንጂ፣ ሽንት ቤትም ቢሆን ውስጡ ገብቶ ይዋኛል።