መቼ ነው ኮሪደር ምዕራብ አዲሳባ የሚመጣው?
አዲስ ከተማ ፣7ኛ ፣ ጂማ መንገድ ፣ አብነት ፣ መሳለሚያና ኳስ ሜዳ መፍረሳቸው አይቀሬ ነው !!! መርካቶ መዘመን እንጂ አይፈርስም!
Re: መቼ ነው ኮሪደር ምዕራብ አዲሳባ የሚመጣው?
አዲስ ከተማ ፣7ኛ ፣ ጂማ መንገድ ፣ አብነት ፣ መሳለሚያና ኳስ ሜዳ
ራሱን የቻለ OPEN ZOO ነው። ደንበኛ የግንብ አጥር ያስፈልገዋል
ራሱን የቻለ OPEN ZOO ነው። ደንበኛ የግንብ አጥር ያስፈልገዋል
Re: መቼ ነው ኮሪደር ምዕራብ አዲሳባ የሚመጣው?
ይህ ደሞ የባሰ ነው! ዘነበወርቅ ሰፈር ማለት በሰበታ መንገድ አቃቂ የቆማጣዎቹ ሆስፒታል ማለት ነው !! እነዚህ በሙሉ የባላገር ሕጻናት ናቸው!