Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
እስቲ በዪ እታለም ይችን ግጥማችንን ኣጣጥሚ፡ ከቻልሽም ያሬዳዊ ጣዕመ ዜማ ፍጠሪላትና ኣሸብሽቢ! ድንቄም የዓለም የመንፈሳዊነት ማዕከል!
viewtopic.php?f=2&t=246006
viewtopic.php?f=2&t=246006
Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
እንዲህም ገጥመን ነበር በግዜው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
Meleket wrote: ↑31 Oct 2024, 05:50እስቲ በዪ እታለም ይችን ግጥማችንን ኣጣጥሚ፡ ከቻልሽም ያሬዳዊ ጣዕመ ዜማ ፍጠሪላትና ኣሸብሽቢ! ድንቄም የዓለም የመንፈሳዊነት ማዕከል!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=246006
Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
ተምንጩ viewtopic.php?f=2&t=284845&Meleket wrote: ↑30 Dec 2021, 04:44የትግራዮቹ ወንድሞቻችን እነ sarcasm , Axumezana, Thomas H, Halafi Mengedi, ተባብራችሁም ቢሆን እስቲ ያያ ካሳን ልጅ ጠይቁልንና ማብራሪያ ቢጤ ኣቅርቡልን። . . . ኢየሱስ በስቅላት እንዲሞት ተፈርዶበት ወደ ጐልጐልታ የመስቀያዉ ስፍራ ሲጓዝ እንግልቱ በዝቶበት ሁለት ሶስቴ መንገድ ላይ እንደወደቀ የምዕራቡ ትውፊት ይገልጻል። መንገድ ላይ ስምዖን የተባለ የሲሪናይካ [ስምዖን ቀሬናዊ] ማለትም የሊቢያ ሰው የኢየሱስን መስቀል እንዲሸከምና ኢየሱስን እንዲረዳው በወታደሮቹ ጭፍራ ታዞ እንደነበርም ወንጌል ላይ ቁልጭ ተደርጎ ተገልጿል [ማርቆስ 15፡21 ]።
በተጨማሪም በሃዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2:10 እና ምዕራፍ 6:9 እንዲሁም ምዕራፍ 11፡20 አካባቢ፡ የሊቢያዋ “ቀሬና” ተጠቅሳለች። ይህ ማለት የሊቢያና የሰሜን አፍሪካ ሰዎች ‘የምሥራቅም ጭምር’ በሃዋርያት እጅ መጠመቅ ብቻ ሳይሆን፡ ከዚያም ኣልፎ ራሱ ወንጌልን ከወንጌላዉያንና ከሓዋርያት ኣፍ ብቻ ሳይሆን፡ ከራሱ ከእምዬ ማርያም ልጅ ከኢየሱስ አፍም በቀጥታ እንደሰሙና እነሱም በበኩላቸው ለግሪኮች ሳይቀር ወንጌልን እንደሰበኩ ይጠቁመናል። ታዲያ ይህን አባባል ከአያ ካሳ ልጅ ኣባባል ጋር ኣጣጥሞ ኣዅሱምን ለማግዘፍ ያዳግታል። ገዳማዊና የምንኵስና ህይወት አጀማመርም ወደነ ግብጽ ያደላ ይሆን እንደሁ እንጂ . . . ወደ ኣኵሱም ኣይጠቁመንም። ነው ወይስ እነ ግብጽና ሊቢያ ቱኒዝያና ኣልጀሪያ ከአፍሪካ ጋር ኣይቆጠሩም፧ እስራኤል ኣገር የነበሩት አንዳንድ ክርስትናን በማለዳ የተቀበሉ የቀሬናና የሰሜን አፍሪካ ሰዎች ወደ አፍሪካ መጥተው ቤተክርስትያን ሆነ ገዳም የማይመሰርቱበት ምን ምክንያትስ ኖሯል፧ ብለንም እንጠይቃለን፡ አዋቂዎች እስኪመልሱልን።
ግራም ነፈሰ ቀኝ፡ ኣክሱም ማርያም ጥዮን በምንኛው ስሌት ነው ያፍሪካ የመጀመሪያ ገዳምና ቤተክርስትያን የተባለችው ግልጥ ኣይደለም። አንባቢ እኛም ጭምር ማብራሪያ በጭዋ መልክ እንጠይቃለን። አጥጋቢ ማብራሪያና መልስ ካልተሰጠ ደግሞ ኣባባሉን በማስረጃ ያልተደገፈ በመሆኑ እንደ ተራ ራስን ለማስዋብና ገጽታን ለመገንባት የሚደረግ የካድሬዎች መፍጨርጨርና ከንቱ ልፈፋ ቆጥረን እናልፈዋለን፤ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።![]()
Meleket wrote: ↑28 Dec 2021, 11:08ወዳጃችን ገብረመስቀል ካሳ ታፈረ፡ በየትኛው ስሌት ነው ገዳም ፅዮን ማርያም ኣክሱም በአፍሪካ ምድር የመጀመሪያው ገዳምና ቤተክርስትያን የተባለችው፧![]()
ኤርትራዊቷ ደብረሲና እንዳትሰማዎ። ደብረሲና ማለት ኢዛናን ሳይዛናን ያጠመቀችዋ፡ የመጀመሪያዎቹን የአኵሱም ክርስትያን ነገስታት ያጠመቀችዋን ማለታችን ነው።
እነ ግብጽ ኣልጀሪያና ቱኒዚያም እንዳይሰሙዎ፡ ጨዋታው በአፍሪካ ምድር የመጀመሪያው ገዳምና ቤተክርስትያን ማለትዎ ላይ ነው ያለው፡ በዚያ በኵል ያለውን ትርክትም መስማት ሳያስፈልግዎ አይቀርም።
ከሣቴ ብርሃን አቡነ ሰላማም ከግብጽ ወደ ያሁኖቹ ኤርትራና ኢትዮጵያ ተልከው መምጣታቸውንም አይዘንጕ።![]()
sarcasm wrote: ↑27 Dec 2021, 11:37. . . ገዳም ፅዮን ማርያም ኣክሱም በኣፍሪካ ምድር የመጀመርያው ገዳምና ቤተክርስትያን . . .
እኔ ግን እላለሁ ከዚች ከፃፍኳት ፅሁፍ ትንሽየ ውሸት እንኳን ካለች፣ ሁሉንም የሚያይና የሚሰማ እግዚኣብሔር ይቅጣኝ! አሁንም ለሰላም ጊዜ አለ። አልመሸም፣ አልረፈደም!
ሰላም ለእናንተ ይሁን!
ገብረመስቀል ካሳ ታፈረ
የቀድሞ የትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አሰፈፃሚ (ፕረዚዳንት) ፅ/ቤትና ካቢኔ ጉዳዮች ሓላፊ
10 ታህሳስ 2014 ዓ/ም