Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member+
Posts: 6305
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Dama » 07 Jul 2025, 20:15

Odie wrote:
07 Jul 2025, 19:27
This “I know it all” imposter Hodus/Horus got himself in the ሽካ :lol: :lol:
He doesn't know any subject in detail. Like you do, most do strangle his pretensions to death by common sense.
A total intellectual scam!! :lol: :lol:

Dama
Member+
Posts: 6305
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Dama » 07 Jul 2025, 20:30

Odie wrote:
07 Jul 2025, 19:37
Dama wrote:
07 Jul 2025, 19:18
A background G.Yesus

He comes from Gwamare or Gumer, an eastern section of Chaha. He is short as dwarf. He was an executive member of Gurage News Network. He lives in Germany, may be in his 80s; will die there and not buried in Gurage, as G.W.Sellasie Baraka died and buried in London. None of their offsprings will set foot onnGurage soil.

What kind of person would get the recommendation the Junta DERG Mengistu Hailemariam gov to worl at one of the UN offices in Addis, while carnage of youth was going in Addis Abeba? Obviously, a "Yes" man to dictatorship and tyranny of that dictatorship. When Ethiopia was dying for a political change afainst military dictatorship, G.yesus was chading his dream job at the UN in Addid. But, in order to work for any UN body, applicants need to be endorsed and recommended by the gov of theor country.

G.Yesus got the UN job in Addis after having secured endorsement the government of sew-bella Mengistu Hailemariam.

In his youth during the monarcky or adult life during the DERG misrule, Gebreyesu never protested injustice and never fought for freedoms of the Ethiopian people
There was a guy popularly known for killing the Gurage youth during EPRP and DERG time. Was it ገስግስ or something like that? He was known for killing the youth, may be he was the Derg appointed equivalent of an Amhara from Gondar who masacerd youth there, a common name I forgot. I remember Horus’ EPRP was deep in rural Gurage when we were kids telling kids to carry hideously their so called Democrasia/ዴሞክራሲያ article to pass it to their other members. They that time infiltrated the schools and did evil work until their and Derg fall. Horus must have been doing that evil work too!
Gesgis sounds familiar as DERG agent against EPRP in Gurage. The EPRP terrorists were not kind and judicious either to the Gurage youth. I was out of Ethiopia when the Red Terror took place. I left Ethiopia from Addis, where I was living.

Horus
Senior Member+
Posts: 39899
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 07 Jul 2025, 20:46

ዳማና ኦዴ ሁለት ደደቦች!
ስለ ልብወለዱ ታሪክና ፕሎት እዚህ የተባለ ነገር የለም! ሽካ እራሱ ቃሉ ሙያ፣ ጥበብ ፣ እስኪል ማለት ነው ደደቦች! ሂድና ቋንቋ አዋቂን ሽካ እራሱ ምን ማለት ነው ብለህ ጠይቅና ተረዳ! ጉዴላ! የጫሙት ጥበብ ተንኮልና ኢንትሪግ ከሆነ ያ የልብወለዱ ፕሎት ነው።

ሽካ ፣ ሙያ፣ ጥበብ ፣ ሸከተ ጠበበ ፣ በጥበብ ሰራ ። ክስታኔ አንድን ሸማኔ ምን ትሺክቱ? ይለዋል። አንዲት ሸክላ ሰሪን ምን ትሺኪቹ? እንላታለን ። ሌላው ቀርቶ በእጅ የተፈጠሩ ቁሳቁሶች ሸከት (ሸቀጥ) ይባላሉ። ለምሳሌ ዝም ብሎ የጉልበት ሥራ ሸከት አይባልም ። እንደ ስፌት ፣ በጥበብ የሚሰራ ምግብ ፣ በእስኪል የሚሰራ ነገር ሽክ ተደረጎ የተሰራ ፣ የተሸከነ ይባላል! እናንት ጉዴሎች! ቋንቋችሁ ስላልሆነ ልታውቁት አትችሉም! !

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሄደህ የቋንቋ ሊቅ ጠይቅ መልሱን ታገኛለህ! ሙጃ የትም በቀል ሁላ!

Dama
Member+
Posts: 6305
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Dama » 07 Jul 2025, 21:20

Horus wrote:
07 Jul 2025, 20:46

Shka or shika, is not work or art or skill or work of art. Not in 7bet nor in Kistane. You're just blabbering. You act on "it looks like, it sounds like". You get carried away by your own imaginations without question, without thinking thru, by mere guts.

Shka is a trap. You believe it is the plot. The trap is the plot of story.
In a novel, a fiction, the not-so-skilled author, made a blunder of the normal that he made the plot of the book its title. Plots are never to be stated or spelled out in fiction traditions. Plots are stated in the body of literature which have to be disovered.
This dwarf's style of writing, making the plot the title of the novel is unconventional. Deviated from the rules of fictions.

Horus
Senior Member+
Posts: 39899
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 07 Jul 2025, 21:57

አንተ ጉዴላ፣ አንተን ከማስተማርሽ ዉሻ ማሰጠን ይሻላል! የጫሙት ችሎታ፣ የጫሙት ጥበብ ፣ የጫሙት አቢሊቲ ተንኮልና ኢንትሪግ ነው ፣ ያ የልብ ወለዱ ፕሎትና ታሪክ ነው። ሽካ የሚለው ቃል ያንድ ሰው ችሎታ፣ ታለንት፣ እስኪል ሲሆን ለጫሙት የተንኮል ችሎታ ሆነ እንጂ ለአናጺው የተዋበ መቀመጫ መስራት ነው። አጀት ለተባለው ባለሙያ ሽካ የምግብ ባልትና ጥበቧ ነው ። ይህኮ እኔ አፍ የፈታሁበት ቃል ነው አንተ ወዶ ገብ ጉዴላ! ልጨርልህ ሸጋ ሽካ ማለት ሲሆን የተዋበ ማለት ። በክስታኔኛ ሸማኔዎች ሸማ የሚሰሩበት ጠቅላላ መሳሪያው ሸጋ ይባላል ፣ በአማርኛ ምን እንደ ሚባል አላውቀውም ። ሌላው ቀርቶ ስክክ ያለ፣ የተሳካ ፣ ስኬት የሚባሉት የውበትና አርት ቃላት ሁሉ የሽካ ተወላጆች ናቸው! ጉራጌኛ ቋንቋና ባህልህ ስላልሆነ አላውቀውም ለማለት ድፍረት ይኑርህ! ዉሸታም! ለዚህ ነውኮ ጉዴላ ለምስክርነት አይበቃም ይባል የነበረው!!! አንተ ፓቶሎጂካል ዉሸታም ነህ!

Odie
Member+
Posts: 6086
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Odie » 07 Jul 2025, 22:31

Horus wrote:
07 Jul 2025, 20:46
ዳማና ኦዴ ሁለት ደደቦች!
ስለ ልብወለዱ ታሪክና ፕሎት እዚህ የተባለ ነገር የለም! ሽካ እራሱ ቃሉ ሙያ፣ ጥበብ ፣ እስኪል ማለት ነው ደደቦች! ሂድና ቋንቋ አዋቂን ሽካ እራሱ ምን ማለት ነው ብለህ ጠይቅና ተረዳ! ጉዴላ! የጫሙት ጥበብ ተንኮልና ኢንትሪግ ከሆነ ያ የልብወለዱ ፕሎት ነው።

ሽካ ፣ ሙያ፣ ጥበብ ፣ ሸከተ ጠበበ ፣ በጥበብ ሰራ ። ክስታኔ አንድን ሸማኔ ምን ትሺክቱ? ይለዋል። አንዲት ሸክላ ሰሪን ምን ትሺኪቹ? እንላታለን ። ሌላው ቀርቶ በእጅ የተፈጠሩ ቁሳቁሶች ሸከት (ሸቀጥ) ይባላሉ። ለምሳሌ ዝም ብሎ የጉልበት ሥራ ሸከት አይባልም ። እንደ ስፌት ፣ በጥበብ የሚሰራ ምግብ ፣ በእስኪል የሚሰራ ነገር ሽክ ተደረጎ የተሰራ ፣ የተሸከነ ይባላል! እናንት ጉዴሎች! ቋንቋችሁ ስላልሆነ ልታውቁት አትችሉም! !

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሄደህ የቋንቋ ሊቅ ጠይቅ መልሱን ታገኛለህ! ሙጃ የትም በቀል ሁላ!
Nope, you try to decipher 7-bet Gurage language from the angle of your few words you learned from kistane as a Sodo (not Kistane). You are fruit salad cadre not willing to give a hoot to critically understand what is going around you.
Such an idiot, I wasted time conversing with you. TIRAZ NETEK :lol:

Dama
Member+
Posts: 6305
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Dama » 07 Jul 2025, 22:52

Horus wrote:
07 Jul 2025, 21:57
አንተ ጉዴላ፣ አንተን ከማስተማርሽ ዉሻ ማሰጠን ይሻላል! የጫሙት ችሎታ፣ የጫሙት ጥበብ ፣ የጫሙት አቢሊቲ ተንኮልና ኢንትሪግ ነው ፣ ያ የልብ ወለዱ ፕሎትና ታሪክ ነው። ሽካ የሚለው ቃል ያንድ ሰው ችሎታ፣ ታለንት፣ እስኪል ሲሆን ለጫሙት የተንኮል ችሎታ ሆነ እንጂ ለአናጺው የተዋበ መቀመጫ መስራት ነው። አጀት ለተባለው ባለሙያ ሽካ የምግብ ባልትና ጥበቧ ነው ። ይህኮ እኔ አፍ የፈታሁበት ቃል ነው አንተ ወዶ ገብ ጉዴላ! ልጨርልህ ሸጋ ሽካ ማለት ሲሆን የተዋበ ማለት ። በክስታኔኛ ሸማኔዎች ሸማ የሚሰሩበት ጠቅላላ መሳሪያው ሸጋ ይባላል ፣ በአማርኛ ምን እንደ ሚባል አላውቀውም ። ሌላው ቀርቶ ስክክ ያለ፣ የተሳካ ፣ ስኬት የሚባሉት የውበትና አርት ቃላት ሁሉ የሽካ ተወላጆች ናቸው! ጉራጌኛ ቋንቋና ባህልህ ስላልሆነ አላውቀውም ለማለት ድፍረት ይኑርህ! ዉሸታም! ለዚህ ነውኮ ጉዴላ ለምስክርነት አይበቃም ይባል የነበረው!!! አንተ ፓቶሎጂካል ዉሸታም ነህ!
Yechamut shka only means yechamut wetmed or trap. An unconventional writer spilling ths beans before the curtain opens. Title and plot, both on the title. This is ain't the tradition of Shakespeare. Or has he made himself the Shakespeare of Gurage unconvetionaly? Only you would agree. Not me. Not Odie.

Racist
Last edited by Dama on 08 Jul 2025, 16:51, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 16920
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Selam/ » 07 Jul 2025, 23:58

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

እውነተኛ ጉራጌ የሆነ፣ ሌላ ሰውን “ጉዴላ” ብሎ አይሳደብም። እኔ ያደግሁበት ህብረተሰብ ነው። “ጉዴላ” ብሎ የሚሳደበው ኋላ ቀር ፊውዳል ወይንም እራሱ በአናሳነት ስሜት የሚሰቃይ ጎጠኛ ሰው ብቻ ነው። ER ላይ ደግሞ እንዳንተ በጎጥ የበታችነት የሚሰቃይ ፍጡር የለም።

ጭርታም!

Horus wrote:
07 Jul 2025, 21:57
አንተ ጉዴላ፣ አንተን ከማስተማርሽ ዉሻ ማሰጠን ይሻላል! የጫሙት ችሎታ፣ የጫሙት ጥበብ ፣ የጫሙት አቢሊቲ ተንኮልና ኢንትሪግ ነው ፣ ያ የልብ ወለዱ ፕሎትና ታሪክ ነው። ሽካ የሚለው ቃል ያንድ ሰው ችሎታ፣ ታለንት፣ እስኪል ሲሆን ለጫሙት የተንኮል ችሎታ ሆነ እንጂ ለአናጺው የተዋበ መቀመጫ መስራት ነው። አጀት ለተባለው ባለሙያ ሽካ የምግብ ባልትና ጥበቧ ነው ። ይህኮ እኔ አፍ የፈታሁበት ቃል ነው አንተ ወዶ ገብ ጉዴላ! ልጨርልህ ሸጋ ሽካ ማለት ሲሆን የተዋበ ማለት ። በክስታኔኛ ሸማኔዎች ሸማ የሚሰሩበት ጠቅላላ መሳሪያው ሸጋ ይባላል ፣ በአማርኛ ምን እንደ ሚባል አላውቀውም ። ሌላው ቀርቶ ስክክ ያለ፣ የተሳካ ፣ ስኬት የሚባሉት የውበትና አርት ቃላት ሁሉ የሽካ ተወላጆች ናቸው! ጉራጌኛ ቋንቋና ባህልህ ስላልሆነ አላውቀውም ለማለት ድፍረት ይኑርህ! ዉሸታም! ለዚህ ነውኮ ጉዴላ ለምስክርነት አይበቃም ይባል የነበረው!!! አንተ ፓቶሎጂካል ዉሸታም ነህ!

Horus
Senior Member+
Posts: 39899
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 08 Jul 2025, 00:29

Dama wrote:
07 Jul 2025, 22:52
Horus wrote:
07 Jul 2025, 21:57
አንተ ጉዴላ፣ አንተን ከማስተማርሽ ዉሻ ማሰጠን ይሻላል! የጫሙት ችሎታ፣ የጫሙት ጥበብ ፣ የጫሙት አቢሊቲ ተንኮልና ኢንትሪግ ነው ፣ ያ የልብ ወለዱ ፕሎትና ታሪክ ነው። ሽካ የሚለው ቃል ያንድ ሰው ችሎታ፣ ታለንት፣ እስኪል ሲሆን ለጫሙት የተንኮል ችሎታ ሆነ እንጂ ለአናጺው የተዋበ መቀመጫ መስራት ነው። አጀት ለተባለው ባለሙያ ሽካ የምግብ ባልትና ጥበቧ ነው ። ይህኮ እኔ አፍ የፈታሁበት ቃል ነው አንተ ወዶ ገብ ጉዴላ! ልጨርልህ ሸጋ ሽካ ማለት ሲሆን የተዋበ ማለት ። በክስታኔኛ ሸማኔዎች ሸማ የሚሰሩበት ጠቅላላ መሳሪያው ሸጋ ይባላል ፣ በአማርኛ ምን እንደ ሚባል አላውቀውም ። ሌላው ቀርቶ ስክክ ያለ፣ የተሳካ ፣ ስኬት የሚባሉት የውበትና አርት ቃላት ሁሉ የሽካ ተወላጆች ናቸው! ጉራጌኛ ቋንቋና ባህልህ ስላልሆነ አላውቀውም ለማለት ድፍረት ይኑርህ! ዉሸታም! ለዚህ ነውኮ ጉዴላ ለምስክርነት አይበቃም ይባል የነበረው!!! አንተ ፓቶሎጂካል ዉሸታም ነህ!
Yechamut shka only means yechamut wetmed or trap. An unconentional writer spilling ths beans before the curtain opens. Title and plot, both on the title. This is ain't the tradition of Shakespeare. Or has he made himself the Shakespeare of Gurage unconvetionaly? Only you would agree. Not me. Not Odie.

Racist
Doma,
Indeed, you have put yourself in trap. Now you are slowly refuting your own theory. No, the title of this fictional work is not 'YeChamut Trap' Her ability to trap is her skill. The title is 'YeChamut Skill'! what that skill is the story of the book. Ignorance is the king of certainty. You are insulting the man because your are a rabid anti-Gurage gudelicho.

Dama
Member+
Posts: 6305
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Dama » 08 Jul 2025, 17:00

Horus wrote:
08 Jul 2025, 00:29

What an unteachable idiot!

Odie and I havd labored too much to teach you the meaning of this single Gurage language word Shka is a trap, is not a skill, is not a know-how. The title of the book Yechamut Shka only means Yechamut trap.

Racist!

Odie
Member+
Posts: 6086
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Odie » 08 Jul 2025, 19:22

Dama wrote:
08 Jul 2025, 17:00

You are right!
You cannot teach an old dog a new trick!
He cannot understand a language or a word just by cultivating or changing it many times to another word that sound similar.
What horus can do best is just post OPP propaganda videos from all over the web. That is his full-time job. Even a rat trap and similar devices are called SHIKA.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6785
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Naga Tuma » 08 Jul 2025, 22:18

Horus wrote:
07 Jul 2025, 01:19
Naga Tuma wrote:
07 Jul 2025, 00:48
Horus wrote:
06 Jul 2025, 23:47
ገኛ የሚባል ቃል የለም ። ጌኛ የማይወልድ በቅሎ ነው ። ጌ ቤት ማለት ሲሆን ጌኛ ቤታችን ማለት ነው። የኛ ጌ ወይም ጌኛ ማለት ቤታችን ማለት ነው ።
ጋዝ በጣም ትልቅ ቃል ነው ።
ጋዝ ዘመቻ ማለት ነው
ጋዝ ጦርነት ማለት ነው
ጋዘኘ ጦረኛ ማለት ነው
የጋዝ አቢ ወይም አባጋዝ የጦር አባት ፣ የጦር አዛዥ ማለት ነው
የቃሉ ኢቲሞሎጂ ኧዘ ፣ ኧዠ የሚባለው የሴም ቃል ነው ። እሱም ኃይል ማለት ነው
አዚዝ በአረብኛ አዛዥ ማለት ነው
ኢዛና ንጉስ አዛዥ ማለት ነው
አጋዚ ፣ አጋዚያን ጦረኛ ፣ ተዋጊ ማለት ነው
እዝ ፣ ግዛት ማለት ነው
ንግስት ፣ንጉስ እዝ ፣ኧዣ የሚለው ቃል ነው
ስለዚህ በጣም ብዙ ቃላትና አጠቃቀም መጥቀስ ይቻላል
...
አበጋዝ የሚለዉን ሕብረቃል ኣንብቤ ነዉ ገኛ በጉራግኛ ትርጉም ኣለዉ ወይ ያስባለኝ።

አበጋዝ ሆነ አባጋዝ ወይም አባ ጋዝ ትርጉማቸዉ ኣንድ ነዉ። ጎጃም አረ ገኝ ይላሉ ኣሉ።

ጌ ማለት ቀይ እንማለት ነዉ?

ቄ ምን ማለት እንደሆነ ታዉቃለህ?

ሶዶ ጅዳ ትርጉሙን ታዉቃለህ?
አበጋዝ አዝማች ማለት ነው አልኩህ እኮ ። ዘመቻ (ጦርነት) በጉራጌኛ ጋዝ ይባላል። አዝማች አማርኛ ነው ። አጋዝ አዋጊ አዝማች የጦር መሪ ማለት ነው ። ማንኛው የዉጊያ መሪ አጋዝ ነው ። አባጋዝ (አበ ጋዝ) የጦር ጌታ ነው ። ለምሳሌ ሃብቴ ዲነግዴ ዝም ብሎ አጋዝ ሳይሆን አባጋዝ ነበር ። ደጅ አዝማች ዋና የጦር መሪ ማለት ነው ! አዝማች ብቻውን አጋዝ ነው

ጌ በጉራጌኛ ቤት ማለት ነው ! በቃል

ቀይ ብሻ ነው የሚባለው
ቄ የሚባል ቃል የለም ።
ቀዬ ወይም ገየት ሰፈር ማለት ነው ፣ ቀዬ አማርኛ ነው ።
በጉራጌኛ ጌ ነጠላ ቤት ማለት ሲሆን ጌያት ሲበዛ ነው ። ጌያት የሚለው ግዕዝን ነው ገየት የምንለው ብዙ ቤቶች ያሉት ሰፈር እንደ ማለት ነው ። ለምሳሌ city ብዙ ቤቶች ማለት ነው ።
ጅዳ ምን እንደ ሆነ አላውቅም ። እኔ ኦሮሞኛ በፍጹም አልችልም ፣ ከጥቂት ቃላት በተቀር
ሶዶ ማለት ሳድ የሚባለው የክስታኔኛ ቃል ነው ።
ሳድ እንደ ወረደ አካፍል ፣ መድብ ማለት ሲሆን ሳዳ ክፍፍል ፣ ድርሻ ፣ ማለት ነው ። ሶዶ የቦታ ወይም አገር ክፍል ማለት ነው ። ለምሳሌ የክስታኔ ሶዶ የክስታኔ ክፍለ አገር ማለት ሲሆን ወላይታ ሶዶ የወላይታ ክፍለ አገር ማለት ነው ። የጅዳ ሶዶ የጅዳ ክፍለ አገር ማለት ነው። ለዚህ ነው ብዙ ሶዶዎች ያሉት ። ሕዝቡ ግ ን በዘልማድ ሶዶ ጉራጌ ይላል! ፍጹም ስህተት ነው ። ሕዝቡ ክስታኔ ጉራጌ ነው ፤ ልክ ወለኔ ጉራጌ እንደ ሚባለው ። አገሩ ግን ክስታኔ ሶዶ ይባላል ። ስለዚህ በሶዶ ወረዳ ፣ በሶዶ አውራጃ ወዘተ የቦታ ስም ነው።
“Naga Tuma” wrote: አበጋዝ ሆነ አባጋዝ ወይም አባ ጋዝ ትርጉማቸዉ ኣንድ ነዉ።
“Horus” wrote: አበጋዝ አዝማች ማለት ነው አልኩህ እኮ ።
Was your quoted statement a response to my quoted statement above it?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6785
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Naga Tuma » 09 Jul 2025, 18:18

ካልዘነጋሁ ገኘ ማለት ኮቴዎቻቸዉ ዱዳ የሆኑ ለማዳ እንስሳዎችን ማለት ነዉ። ፈረስ፣ ኣህያ፣ እና በቅሎ በጥቅሉ የሚታወቁበት መጠርያ ነዉ። ገኘ ስለ ኮቴዎቻቸዉ ኣመልካች ይመስለኛል።

በኦሮምኛ ቄ እና በአማርኛ ቀይ ትርጉማቸዉ ኣንድ ነዉ። በአጥር የታጠረ የቤተሰብ መኖርያ ስፍራ ወይም ግቢ ማለት ነዉ። ብያንስ ኣንድ ቤት፣ ኣንድ ቤተሰብ፣ ከነለማዳ እንስሳዎቹ፣ እና የጓሮ ኣታልልቶቹ ጋር የሚኖሩበት መግብያ በር ያለዉ የታጠረ ግቢ ነዉ።

የአባ እከሌ ቄ ማለት እንደዛ የደረጀ ስፍራ ነዉ። በባህል የተከበረ ስፍራ ነዉ። ባለቤቱን ካልናቁ ኣጥሩን ኣይነቀንቁ የሚባለዉ ስለዚህ ነዉ።

በኦሮምኛ በርካታ የኣንድ ፊደል ቃላት መኖራቸዉን ስለማዉቅ በጉራግኛም የኣንድ ፊደል ቃል፣ ጌ፣ መኖሩ ደንቆኛል።

የሰማሁኝ ኣንድ አፈ ታሪክ የሚለዉ ሶዶ ጅዳ የኣንድ ሰዉ ቅጽል ስም ነዉ። አፈ ታሪኩ የሚለዉ ትክክለኛዉ ቅጽል ስሙ ሶዱ ህዳ ነዉ።

ህደ ማለት ስር ወይም ሀረግ ማለት ነዉ።

ቅጽል ስሙ የተሰጠዉ ለመጀመርያ ግዜ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዕጽ መትከልን ያለማመደ ሰዉ ስለሆነ ነዉ ይላል። ሶዱ ትክክለኛ ትርጉሙ ይህ ነዉ ማለት ባልችልም ከማለማደድ ጋር ተመሳሳይ ይመስለኛል።

ሶዱ እና ሶዳ ለምን እንደሚመሳሰሉም ኣላዉቅም። ምናልባት ቃላትን ወዲህ ወድያ ገልብጬ፣ ገለባብጬ የመለየት ትምህርት እና ዕወቀት ኣለኝ የምትለዉ ሁለቱንም ቃላት ለየብቻ ገለባብጠህ ትርጉማቸዉን ትደርስበት ይሆናል።

እኔ ያነበብኩኝ ኣንድ ዕዉቀት ዕፅ እና እንስሳን ማለማመድ የተጀመረዉ፣ ኢትዮጵያ ዉስጥ ጨምሮ፣ አስር ሺህ ዓመታ ገደማ በፊት ነበር ይላል።

የኢትዮጵያ የሶስት ሺህ ዓመታት ታሪክን ኣዉቃለሁ ስትል ይሀዉ ገኘ እና ሶዱ ህዳ እስከ አስር ሺህ ዓመታት መዝለቅ ኣትችልም ወይ እያሉ ኣፍጠዉ እያዩህ ነዉ።

Post Reply