አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!
ሌባ ላመሉ ቅቤ ይልሳል! የሻቢያና ግብጽ ተላላኪም ላመሉ ቱስ ቱስ ይላል! ምቀኛና ቅንድብ አያድግምና ባንዳና ከዴም ብርቃችን አይደለም:lol:
Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!
የሻቢያና ግብጽ ቅጥረኛ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ልመዳት ባትወዳትም!
Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!
የሻቢያና ግብጽ ተላላኪ መነገጃ የሆነውን ድህነት ከመንጋጋቸው መንጠቅና ከሚወገደው ቆሻሻ ጋር መጣል !
Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!
የግብጽ ቅጥረኞች እንዳይሰሙሽ
Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!
ጥንብ አንሳ የአብይ ኩሊ!
መቸም የእርሱ ኩሊ ስትባል ሳትደስት አይቀርም!
የአገልጋይ ፀባይ ስለሆነ!
House Nig
መቸም የእርሱ ኩሊ ስትባል ሳትደስት አይቀርም!
የአገልጋይ ፀባይ ስለሆነ!
House Nig
Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!
የሻቢያ ቅጥረኛና የግብጽ ተላላኪ እንደ አረጀ በቅሎ ተጭነሽ ተጭነሽ ትጣያለሽ ! ፑሪትሪያና ቅኝ ተገዥዋ ግብጽ እንኳን አራት ኪሎ ባህር ዳር አታስገባህም! አለቀ ተቀጥቅጠህ በስብሰህ አንዲሽ ወደ ሱዳን ሌላሽ ወደ እርሻሽ ትገቢያለሽ! ከዚህ በኋላ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ባንዳነት አድረሽ አዲሳባ እገባለሁ ማለት ሰማይን ለመንካት እንጣጥ ስትል ያደረችው ዝንጀሮ ማለት ነው! ድፍን ኢትዮጵያ ይህን አሳፋሪ ቆሻሻ ዘመናዊ ባንዳነትክን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ይህው አንድ ሁለት የዉሸት ቲክ ቶክና እፍኝ የማይሞሉ ቦዘኔ ስራ አጦች ጫጫታ ነው ነጋ ጠባ የሰለቸን! አለቀ አትፈለግም! አላማ የለህም ! አንኳን ኢትዮጵያ
ራስክን መምራት የማትችል ቦዘኔ መላ ኢትዮጵያ አንቅሮ ተፍቶሃል። ቢገባህ
ራስክን መምራት የማትችል ቦዘኔ መላ ኢትዮጵያ አንቅሮ ተፍቶሃል። ቢገባህ