እልልልልልልልልልል ዓብዮት ግማሽ ጉራጌ ነው!
እልልልልልልልልልል ኮሪደሩ!
እልልልልልልልልልል MOU ሊፈረም ነው!
እልልልልልልልልልል የናይጄሪያ ልዑክ ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው!
እልልልልልልልልልል የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው!
እልልልልልልልልልል አማራን ልናጠፋው ነው!
እልልልልልልልልልል የዓብዮት ልደት ነው!
Re: እልልልልልልልልልል!
ቀጣፊ የቀጣፊ ጠንቋይ የጠንቋይ ካድሬ ሆደስ/ሆረስ. He ain’t kistane, he is another ኦቦማ
Re: እልልልልልልልልልል!
ኧረ በፍጹም! አቢይ አህመድ አሊ ግማሽ ጉራጌ ብዬ አልወጣኝም! ያልኩት አቢይ አህመድ አሊ ሙሉ በሙሉ ፍጹም ጉራጌ ነው ያልኩት! ለምን ብትለኝ አንት ፋንዲያ ቦዘኔ? ሠርተህ ግረህ ጥረህ ብላ! በላብህ ብላ! በዉሸተ ተነፍተህ የምራብ ስንዴ እየተፈረልህ የምናብ ቲክ ቶክ "ፖለቲካ" ቅዠት ማስመስሉን እጠቅ ብሎ እቅጩን ስለነገረህ ነው! ያን የሚል ደሞ ፤ ልድገመው ያን የሚል ደሞ ጉራጌ ፣ የሥራ ንጉሱ ጉራጌ ነው!
Re: እልልልልልልልልልል!
DedebHorus wrote: ↑29 Jun 2025, 14:24ኧረ በፍጹም! አቢይ አህመድ አሊ ግማሽ ጉራጌ ብዬ አልወጣኝም! ያልኩት አቢይ አህመድ አሊ ሙሉ በሙሉ ፍጹም ጉራጌ ነው ያልኩት! ለምን ብትለኝ አንት ፋንዲያ ቦዘኔ? ሠርተህ ግረህ ጥረህ ብላ! በላብህ ብላ! በዉሸተ ተነፍተህ የምራብ ስንዴ እየተፈረልህ የምናብ ቲክ ቶክ "ፖለቲካ" ቅዠት ማስመስሉን እጠቅ ብሎ እቅጩን ስለነገረህ ነው! ያን የሚል ደሞ ፤ ልድገመው ያን የሚል ደሞ ጉራጌ ፣ የሥራ ንጉሱ ጉራጌ ነው!![]()
![]()
![]()
አሁን ሂድና ለሃጭክን እዚም እዛም ለጥፍ።
Re: እልልልልልልልልልል!
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
ከእልልልልልታው ጀርባ ከርከሮ ካድሬ እንዳለና ያወጣሁልህን መጠሪያ ስም አስታውሰህ ዘው ብለህ በመግባትህ ብቻ ሽልማት ያስፈልግሃል።
አዲስ ቶባዝ ምላጭ ልሸልምህ ለመቀንጠቢያህ ወይንስ፣ ድብን ያለች የጎጃም የእናቶች የሽሮ ጉርሻ?
በከርስህ የማትጨቅን ስግብግብ ካድሬ መሆንክን ስለማውቅ ነው።

ከእልልልልልታው ጀርባ ከርከሮ ካድሬ እንዳለና ያወጣሁልህን መጠሪያ ስም አስታውሰህ ዘው ብለህ በመግባትህ ብቻ ሽልማት ያስፈልግሃል።
አዲስ ቶባዝ ምላጭ ልሸልምህ ለመቀንጠቢያህ ወይንስ፣ ድብን ያለች የጎጃም የእናቶች የሽሮ ጉርሻ?

Horus wrote: ↑29 Jun 2025, 14:24ኧረ በፍጹም! አቢይ አህመድ አሊ ግማሽ ጉራጌ ብዬ አልወጣኝም! ያልኩት አቢይ አህመድ አሊ ሙሉ በሙሉ ፍጹም ጉራጌ ነው ያልኩት! ለምን ብትለኝ አንት ፋንዲያ ቦዘኔ? ሠርተህ ግረህ ጥረህ ብላ! በላብህ ብላ! በዉሸተ ተነፍተህ የምራብ ስንዴ እየተፈረልህ የምናብ ቲክ ቶክ "ፖለቲካ" ቅዠት ማስመስሉን እጠቅ ብሎ እቅጩን ስለነገረህ ነው! ያን የሚል ደሞ ፤ ልድገመው ያን የሚል ደሞ ጉራጌ ፣ የሥራ ንጉሱ ጉራጌ ነው!![]()
![]()
![]()
አሁን ሂድና ለሃጭክን እዚም እዛም ለጥፍ።