.
.
.
ዝርክርኩ የአብይ ብልጽግና ዱቄት አድርገናቸዋል ብሎ በፎከረ በ4 ወሩ እንደዚህ ለታሪክ በሚያሳፍር መልኩ ተማርኮአል፥፥ ውሎ አድሮ የአማራ እና የኤርትራ ሃይል ገብቶ TDFን አንበረከከው እንጂ:: ጉረኛው የተጋሩ ኤሊትም በመጨረሻ ላይ እጅ መስጠቱን እና መንበርከኩን ረስቶ ይህችን ግንጥል ጌጥ ይጨፍርባት ጀምሮአል
Re: June 28
ኧረ የት ሄጄ ልፈንዳ አለች አይጥ
እንደምታውቁት መከላከያ ተብዬው ለአገው ደብረፂኦን እስከ መሳሪያው እጅ እንዲሰጥ እንደተደረገ ብዙ ተዘግቧል። አገው አብይ ህውሀትን በድብቅ ማስታጠቅ አቅቶት አይደለም ነገር ግን መከላከያ ውስጥ ያለውን የኢትዮጵያዊነት ስሜት ለማውደም እና ለአማራው ጦርነት ህዝቡን ተስፋ ለማስቆረጥ ታልሞ የተሰራ ሿሿ ነው።
ስለዚህ በሙሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ተደርጓል። ጥርስ ነክሰው የተዋጉትን ከጀርባቸው አስመትቷል፣ እንዲማረኩ አድርገዋል። ይሄ ሁሉ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው እውነታ ነው።፡
አገው ደብረፂም ማረኩኝ ብላ የኢትዮጵያን ህዝብ ተስፋ ለማስቆረጥ ከምራ አሰልፋ ቀረፃውን አጧጧፈችው። ከዛ በአማራ ገበሬ አመድ ሆና ለታሪክ መዝገብ ተላለፈች
እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ፣ በTDF ቁላ የምትፎክረው አገው misraq ተጋሩን የምትሰድበው ለይስሙላ ነው። ተጋሩ ብላ ለምን እንደምትጠራቸው በሌላ እርእስ አብራራዋለሁ።
የአገው ምስራቅ ይሄን ፎቶ ያመጣችው፣ እየመጣ ያለውን ጦርነት አገው ኢሳያስ ያሸንፋል እያለችን ነው
ኢትዮጵያዊያኖችንም ሰራዊታችሁ እንደዚህ ተሸንፋል፣ አሁንም ይሸነፋል እያለችን ነው፣ የአጋ'ሜ አራዳዋ
Last edited by Union on 28 Jun 2025, 20:23, edited 1 time in total.
Re: June 28
አፋሕድ አያፈናፍንም አባዬ
ያራዳ ልጅ ነው አፋሕድ
ያራዳ ልጅ ነው አፋሕድ
Re: June 28
Ethiopians weakened and destroyed the notorious TPLF, and Shabia savages “revenged” Tigray civilians.