ይህ ጥያቄ እስከዚህ ግዜ ድረስ እንዲህ ተስተካክሎ ኣልመጣልኝም ነበር።
ከብዙ ዓመታት በፊት ኣንድ መጽሓፍ ዉስጥ ታሪኩን ኣንብቤ ተገርሜ እንደቀልድ ሙሴን ዘ ሞስት ወንትድ ኢን ኣፍሪካ ኣስባለኝ። ያስባለኝንም በጽሑፍ ኣስቀምጬ ኣለፍኩኝ።
ጥረተኛዉ ፕሮፌሰር ሆረስ፥
የሬይነሳንስ ሰዎች በነጋ ቱማ በኩል እያነጋገሩህ ነዉ።
ትክክለኛዉ መልሱን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ወይም ሰበ መመለስ ትችላለህ?
ይህ ስለ ኮሪደር ልማት ሪፖርት ሳይሆን ስለ ኢትዮጵያ ዉስጥ የዕዉቀት ልማት ጥረት ነዉ።
Re: ኢትዮጵያ የሙሴን ስደት ማወደስ ኣለባት ወይስ የሙሴን ከስደት መመለስ መፈለግ ነበረባት?
Tuna,
I may eat your sibling tonight. But it is not a wild Tuna as you are

መለኮታዊ ክስተት ከተባለ ክስተቱ ስለ ስቅለቱ በላይ ስለ ስደቱ ሊሆን ይችላል?
ካልተሳሳትኩ ክርስቶስ የተወለደዉ ከኣይሁዳዊያን ጎሳ ነዉ።
ከሆነ እንዴት ነዉ ኣይሁዶች በኣይሁድ ሀይማኖታቸዉ ጸንተዉ የሰነበቱት?
ካልተሳሳትኩ ክርስቶስ የተወለደዉ ከኣይሁዳዊያን ጎሳ ነዉ።
ከሆነ እንዴት ነዉ ኣይሁዶች በኣይሁድ ሀይማኖታቸዉ ጸንተዉ የሰነበቱት?
Re: ኢትዮጵያ የሙሴን ስደት ማወደስ ኣለባት ወይስ የሙሴን ከስደት መመለስ መፈለግ ነበረባት?
ሆረስ፥
የሬይነሳንስ ሰዎች በነጋ ቱማ በኩል እያነጋገሩህ ነዉ ባልኩኝ ማግስት የሚከተለዉ እዚሁ ፎረም ላይ ተጻፈ።
The Western powers or Vatican are not Christian’s by definition
ገባህ?

gala horus aka negatuma talking to himself again 

Re: ኢትዮጵያ የሙሴን ስደት ማወደስ ኣለባት ወይስ የሙሴን ከስደት መመለስ መፈለግ ነበረባት?
የፍጥረት በርን የፈጠረዉ የፈጣሪዋ ጥበቃ ያልተለያት ከሆነ ኣዳኝ የምያስፈልጋት ነበረ?
ትንቢቱ የሚለዉ ወደ እግዜር ነዉ። ይህ ማለት ትንቢቱ የተፈጸመዉ ወይም የሚፈጸመ በእግዜር ነዉ ማለት ኣይዴለም?
ይህ ከሆነ የአይሁዶች ሀይማኖት ዐይነት ቀጥታ ከእግዜር ጋር ኮቬናንት መኖር ማለት ኣይዴለም? የካህኑ ወይም አክናተን ዘመን ጀምሮ ቀጥታ ኮቬናንት የነበረ ከሆን ምን ያንሰዋል?
ምናልባትም ክርስቶስም ስለ ኢትዮጵያ የመሰከረ ሌላ ነብይ የነበረ ይሆን?
ኣንድ የማልረሳዉ ሀሳብ ኣይሁዳዊ የሆነች ከብዙ ዐመታት በፊት ቴሌቭዥን ላይ የተናገረችዉ ነዉ። ማረጉን ከተከታዮቹ በስተቀር ኣየን ያሉ ዬሉም ኣለች።
ስህተት የነበረ ከሆነ በመጨረሻዉ ዘመን ስም መነሳት በስህተቱ ምክንያት የተበደሉትንም ይጨምር ይሆን?
ስለ ሀይማኖት ኣዋቂዎች ነን ባዮች ይህ ዛሬ የተገለጠን እንዴት ነዉ የምያነቡት?