Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: አገው ዘመነ አማራን ከጨፈጨፋ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በዙም ቁጭ ብሎ ቡና እየጠጣ ማውራቱ ግራ የገባቸው አገዎች እስክንድር ነፃ ያውጣን እያሉ ነው።

Post by Union » 12 Jun 2025, 19:35

የአማራ ህዝብ ለፍርድ ከሚፈልጋቸው ግለሰቦች እና ድርጆቶች ጋር አገው ዘመነ እየተገናኘ ወሬ መሰልቀጡ ያስደነገጣቸው አገዎች አሳዘኑኝ :lol:

አገው ዘመነ ድሮም ህውሀት እንደሆነ አላወቁም ነበር :lol:

አገው ዘመነ ወደ ኤርትራ ህውሀት እንደላከችው እና አገው ኢሳያስ አፈወርቅ መልሶ ወደ በአዴን-አገው እንደላከው የማያውቁ ምስኪኖች ናቸው

Union

Re: አገው ዘመነ አማራን ከጨፈጨፋ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በዙም ቁጭ ብሎ ቡና እየጠጣ ማውራቱ ግራ የገባቸው አገዎች እስክንድር ነፃ ያውጣን እያሉ ነው።

Post by Union » 13 Jun 2025, 00:11

አገው ዘመነ የአማራ ጠላት ከሆኑት ከነ አቦይ ስብሀት ጋር ዙም እየገባህ ቁጭ ብለህ ለምን ታወራለህ ብለው ሲጠይቁት ምን ያለ ይመስላቹሀል :lol: :lol: :lol: :lol:

ከወገኖቻችን ጋር አንድነት ካልፈጠርን ካልተወያየን ከማን ጋር ልናደርገው ነው ብሎ እርፍ አለ :lol:

አቦይ እና ሙሉ ህውሀት ለፍርድ ነው መቅረብ ያለባቸው ነው የአማራ ህዝብ እያለ ያለው፣ በሰው ቁስል ላይ እንጨች ስደድበት ነው እያደረገ ያለው፣ አማራ ቢሆን ኖሮ ህውሀት የፈፀመችው በደል እና ሰቆቃ ይሰማው ነበር ለሚሉህ ምን ትላለህ ሲሉት ..... :lol:

Union

Re: አገው ዘመነ አማራን ከጨፈጨፋ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በዙም ቁጭ ብሎ ቡና እየጠጣ ማውራቱ ግራ የገባቸው አገዎች እስክንድር ነፃ ያውጣን እያሉ ነው።

Post by Union » 13 Jun 2025, 10:59

የአገው ዘመነ መልስም፣ የማይካድራውን ጭፍጨፋ እኔም እቃወማለሁ ነገር ግን ሆዳሞች ናቸው የፈፀሙት። ጣት መጠቋቆሙ የትም አያደርሰንም ብሎ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወደ ጁፒተር አድጎት እርፍ አለ :lol:

እልም ያለ ዝተታም ሙታን እኮ ነው :lol:

Post Reply