Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36550
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Horus » 11 Jun 2025, 13:33

THIS IS HOW YOU DO IT!



Horus
Senior Member+
Posts: 36550
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Horus » 11 Jun 2025, 14:22

ፊያሜታ፣
ሲበዛ ማፈር አለብህ! የዛሬ አንድ አመት ተኩል በጃኗሪ 31 2024 ይህን ማኒፌስቶ በለጠፍኩኝ 3 ደቂቃ ውስጥ ይህን ብለህ ነበር!
" Fiyameta » 31 Jan 2024, 00:58
Reads like a fiction filled with self-deception. "
ዛሬ ጁን 11 2025 ነው ! በየቀኑ የኔን ፖስት ከመታተል ሌላ ሕይወት የለህም! እኔ ያንተ አንጎል ዘዋሪ ሞተርህ ነኝ!
ዛሬ ይህው መግስት በስራ ላይ እያዋለው ያለው የእኔ ራዕይ ነው !
ሻቢያ ወያኔ 2ቱ የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ብትንትናቸው እየወጣ ነው ።
ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በየቀኑ እያሸነፈች እያበበች እየገነነች ነው
ሺ ግዜ ፎቶ ሾፕ ላይ እድሜህን ብትጨርስ የትም አትደርስ
ገና ገና አሰብን ትመልሳለን ወይም እንደ አገር ትፈርሳለህ !

Horus
Senior Member+
Posts: 36550
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Horus » 24 Jun 2025, 15:41

የትዮጵያ አጀንዳዎች 4 ናቸው።

1
ኢትዮጵያ የምትባለው ሕዝብና አገር ብሄራዊ አንድነቷ የጸና፣ ጠንካራና የተረጋጋች (እስቴብል) አገር መሆን ነው አላማዋ ። ይህ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ቁጥር አንድ ነው ።

2
ኢትዮጵያዊ የተባለው ሕዝብ እንደ አንድ የፖለቲካ ማህበረሰብ (Political Community) ፍትህ (እኩልነት)፣ ነጻነት እና ዴሞክራሲ መፈለግ ብቻ አይደለም፤ ያለ ፍትህ፣ ነጻነትና ዴሞክራሲ መኖር አይችልም ። ይህ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ቁጥር 2 ነው

3
3ኛው የኢትዮጵያ አጀንዳ ኢትዮጵያዊያን የሚባሉት ሕዝብን፣ ዜጋዎችን የበለጸጉ፣ ያደጉ፣ የለሙ፣ የተማሩ እና ጤንነታቸው የተጠበቀ ሕዝብ፣ ዚጋ ማድረግ ነው 3ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳና ፋይዳ ።

4
በመጨረሻም 4ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ የሚፈጥር፣ ችግር የሚፈታ፣ የሚራመድ፣ ከከባቢውና ኢኮሎጂው ጋር የታረቀ፣ አፈሩን። ዉሃውን፣ እንሳሳውን፣ እጸዋቱን፣ አየሩን በሃላፊነት የሚንከባከብ ፣ መንፈሳዊ ፣ በፈጣሪ ኃይል የሚያምን ሞራልና ስነ ምግባር ምርሆዎች የተለጎመ ካልቸር መፍጠር፣ መገንባት እና መጠበቅ ነው የመጨረሻው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ።

እነዚህን ወሳኝ 4 ብሄራዊ አላማዎች በተመለከተ በኦሮሞ ኢሊቶች የሚመራው ብልጽግና ፓርቲ በአጀንዳ ቁጠር 1፣ 3፣ እና 4 ላይ ሥራዎች እየሰራ ሲሆን በአጀንዳ ቁጥር 2 ላይ ያለው ውጤት ዘሮ ነው ።


Post Reply