Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 36656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ አረንጓዴ ግርማ ሴፉ አዲሳባን 4 ሚሊዮን ዛፎች ያለብሳታል በዚህ ክረምት ብቻ!!!!

Post by Horus » 31 May 2025, 15:47

Odie wrote:
31 May 2025, 15:19
Another Bekele Mola kind ውታፍ ነቃይ ሶዶ?! :lol:
አንተ ቆሻሻ ልቃሚ መላ ዘርማንዘርህ ብትሰበሰብ አንዱን በቀለ ሞላን አትመዝንም!

Horus
Senior Member+
Posts: 36656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ አረንጓዴ ግርማ ሴፉ አዲሳባን 4 ሚሊዮን ዛፎች ያለብሳታል በዚህ ክረምት ብቻ!!!!

Post by Horus » 31 May 2025, 15:51

ኦዴ የምትባል በክት በቁሙ የበሰበሰ አህያ!

Selam/
Senior Member
Posts: 15457
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ አረንጓዴ ግርማ ሴፉ አዲሳባን 4 ሚሊዮን ዛፎች ያለብሳታል በዚህ ክረምት ብቻ!!!!

Post by Selam/ » 31 May 2025, 15:58

ሁለቱ የአዜማ ድኩማን ለቃሚዎች፥
- ብርሃኑ የዓብዮት ውታፍ ነቃይ፤
- ግርማ ሰይፉ የአዳነች አለቅላቂ

Horus wrote:
31 May 2025, 13:54

- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር እንዲሁም በፈጠራ 1ኞች ነን
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ

Affable
Member
Posts: 438
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: አባ አረንጓዴ ግርማ ሴፉ አዲሳባን 4 ሚሊዮን ዛፎች ያለብሳታል በዚህ ክረምት ብቻ!!!!

Post by Affable » 31 May 2025, 17:02

Horus, thank you for posting the video about በቀለ ሞላ። What a great man. He was way ahead of his time. ልጅ እያለሁ ስለ በቀለ ሞላ የነላንጋኖ ሆቴሎች ሰምቻለሁ። አብነት አካባቢም የአልኮል መጠጦች ማምረቻ ድርጅት እንደነበረው አውቃለሁ። ነገር ግን I have not had the slightest idea who really is as a person .He is a pioneer. He is a genius. He is a man of humility. He is a job creator who was loved practically by everyone who has worked for him.
Yes, if he was born in a country book writing was encouraged, many writers would have written about his accomplishments. An engineer, a business manager, and an accountant who had never set foot in school —- that is who Bekele Mola is. A great Ethiopian.

Horus
Senior Member+
Posts: 36656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ አረንጓዴ ግርማ ሴፉ አዲሳባን 4 ሚሊዮን ዛፎች ያለብሳታል በዚህ ክረምት ብቻ!!!!

Post by Horus » 31 May 2025, 18:34

Affable wrote:
31 May 2025, 17:02
Horus, thank you for posting the video about በቀለ ሞላ። What a great man. He was way ahead of his time. ልጅ እያለሁ ስለ በቀለ ሞላ የነላንጋኖ ሆቴሎች ሰምቻለሁ። አብነት አካባቢም የአልኮል መጠጦች ማምረቻ ድርጅት እንደነበረው አውቃለሁ። ነገር ግን I have not had the slightest idea who really is as a person .He is a pioneer. He is a genius. He is a man of humility. He is a job creator who was loved practically by everyone who has worked for him.
Yes, if he was born in a country book writing was encouraged, many writers would have written about his accomplishments. An engineer, a business manager, and an accountant who had never set foot in school —- that is who Bekele Mola is. A great Ethiopian.
ሰላም አፈብል፤
አብነት አጠገብ የኡዞ ፋብሪካ የነበረው ሞላ ማሩ ነው! ሞላ ማሩ አዲሳባ የታወቀ ቢሆንም በቀለ ሞላን በፍጹም አይደርስበትም! እንዳልከው በቀለ ሞላ ጂኒየስ ግዙፍ ነበር ። በዚያን ዘመን ሌላ ገናና ኢንዱስትሪያሊስት ቢኖር ማሞ ካቻ ነበር። እኔ ልጅ ሆኜ ካምፕ ላንጋኖ የመሄድ እድል ነበረኝ ። በዚያን ዘመን ከቢሾፍቱ እስከ ሞያኔ ሻሸመኔ እስከ አርባ ምንጭ ሌላ ስም አልነበረም! ሁሉም በቀለ ሞላ ነበር!

Odie
Member
Posts: 4313
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አባ አረንጓዴ ግርማ ሴፉ አዲሳባን 4 ሚሊዮን ዛፎች ያለብሳታል በዚህ ክረምት ብቻ!!!!

Post by Odie » 01 Jun 2025, 08:02

Horus the terrible tribalist from Sodo Oromo, will never stop talking about his small clan day and night. How many times has he told us about the Molla maru we know? The mamo Kacha we know. He and his narrow clan based Kerta media want to swell Sodo Oromo to unproportionate size :lol:

Post Reply