በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያወራም
በኢትዮጵያ ( አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለፓኪስታኑ ዩቲዩበር ብቻ ነው። ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ። ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያወራም - ገንዘብ የለውም።ይህ ጉዳይ አገር በቀል የቀውስ ነጋዴ ዩቲዩበሮች እና ቲክቶክሮችን ከገበያ ውጭ እያደረጋቸው ነው። ይህን ተከትሎ የገባያ ድርሻውን ለማስፋት ሲል ስታሊን ገ/ሥላሴ አስመራ በመጓዝ የንግድ ማስታወቂያ ሲሰራ ነበር።
Re: በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያ
ዪቱበሮች እያየ ከግራ ወደቀኝ የሚዋጅቀው ፍግ ህዝብ፣ በድንቁር የሰለጠነና መቼም ሊሻሻል የማይችል ትራፊ ነው።
My advice: Avoid 99% of ሳንቲም ለቃሚ YouTubers.
My advice: Avoid 99% of ሳንቲም ለቃሚ YouTubers.
Re: በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያ
የቲክቶክ እና ዩቲዩብ ንግድ በማጧጧፍ በአማራ ደም ገንዘብ በማከበት በባለጸግነት ሀብት ሰንጠረዥ ቅድምያ ደረጃ የያዙት ቀላል ቁጥር የላቸውም። የውጭ ዜጎች ጭምር በዚህ መሰማራታቸው ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ በእንግሊዘኛ አንድ ነገር ከተነገረ እውነት ነው ብሎ የሚያምን ስለሆነ ነው። ፈረንጆች የጻፉትን ሁሉ እውነት ታሪክ ነው ብሎ የሚቀበል ብዙ ነው። በእንግሊዘኛ አንድ ነገር ከተወራ ከፈረንጅ አፍ የወጣ ይመስለዋል። ለዚህ ፓክስቲያን እንጀራ የከፈተችለት የደደቢት መሃይም ወያኔ ናት - አሁን የኦሮሙማ ቩቩ ዜላ ነው። ሻዕብያ በማስተራረፍ ትጠቀምበታለች - ሳይተርፈው ያበደረ ሳይቀበል ይሞታል እንድሉ በሌለ ኢኮኖሚ making propaganda investment።
Re: በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያ
YouTubers are the most toxic and annoying background noises.
They have to post all kinds of crap due to the algorithmic requirement to maintain consistent posting schedules, so they have no principles whatsoever. No such unproductive and parasitic section of a society has ever existed on the planet earth before.