አስመራና መቀሌን ያፋቀረው የኦሕዴድ ራስ ምታት የሆነው ጀነራል ምግቤ
Last edited by eden on 25 May 2025, 03:14, edited 1 time in total.
Re: አስመራና መቀሌን ያፋቀረው የኦሕዴድ ራስ ምታት የሆነው ጀነራል ምግቤ
Eden, መቸም አትሰሚም እኔም መምከሬን አላቆምም። ግራ የገባ ነገር። ስለግለሰቦች ብዙ ስህተት ደጋግመሽ ታረጊያለሽ። እንበል ምግቤ የ ሂትለርን የበረሀው ተኩላ የተባለውን ፊልድ ማርሻል ያላነሰ ችሎታ አለው እንበል። ምን ማረግ አሁን ይችላል። የምግቤን ችሎታ ለመለካት የTDFን ቁመና መመርመሩ ደህና መሰለኝ። ጥሩ ቁመና ላይ አይደለም ያለው። የ ጎረቤት አገር መሪም ፀገሩን የሆነ ነገር መቀባባት ጀምሮአል አልማዜ እንደዘገበችው ከሆነ ያ ለውጊያ የመዘጋጀት አንድ እርምጃ አልመሰለኝም።
ባለቀ ሰአት ግራ ከገባው የጎረቤት “ ወዳጃችን” ጋር ማበር ትልቅ ስህተት መሰለኝ።
ባለቀ ሰአት ግራ ከገባው የጎረቤት “ ወዳጃችን” ጋር ማበር ትልቅ ስህተት መሰለኝ።
