Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Member+
Posts: 9984
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

ብዙ ግዜ ሆረስን የምይዘው በሚለው ሳይሆን ሳይነካ በሚያልፈው ጉዳይ ነው

Post by eden » 24 May 2025, 16:25

ሆረስ ለህክምና ዶክተሮች ንቅናቄ ምንም አስተያየት የሰጠ አልመሰለኝም

Odie
Member+
Posts: 6099
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ብዙ ግዜ ሆረስን የምይዘው በሚለው ሳይሆን ሳይነካ በሚያልፈው ጉዳይ ነው

Post by Odie » 24 May 2025, 16:39

ይሄ ግልፅ እኮ ነው!
መቅደስ ዳባ ፋይሳ አክስቱ
ደረጀ ዱጉማ አማቹ
ሁለቱም ጤና ብጥበጣ ሚንስቴሮች

ብራኑ ነግ ቦንገር አጎቱ ትምርት ሚንስተር ናቸው :lol:

ዝምይበል እንጂ ብስናት ገሎታል::

ኢትዮዽያ ውስጥ የመንግስት ተቀጣሪ ሁኖ የሚስቃይ ከፍተኛ ዲግሪ የያዘ ሐኪም ብቻ ነው :lol:

በደሞዝ ሆስተስ ትበልጠዋለች
ሆስተስ ያገባ ሎተሪ እንደወጣለት ይቆጠራል በዚያች አገር

የባንክና የቴሌ ስራተኞች በኮሜርስ ዲግሪ ሃኪምን ይበልጣሉ!
ሲሰተሙና ክፍያው በኮሚንስት ጊዜ እንደተዋቀረ ነው!
ወያኔ ትንሽ ብራይቨታይዝ አርጋ ዘመዶቿን ብትጠቅምም ለራሷም ሼር ብትወስድም :lol:

የጤና ባለሞያዎች ነርሶችን ጨምሮ እስራሩና ክፍያውን አሁን በጀመሩት ካላስተካከሉት ስው ኢትዮዽያ ውስጥ ህክምና መማር የለበትም!!
የእንቁላል ዶሮና ንብ ያርቡ ነው ብሎ ስውየው ያሾፉባቸው!
እርሱም ቢሆን መሬት መስጠትና ፖሊስ መቅረፅ ጊዜም ይጠይቃል!! ሙሉ ቀን እየተስራ 7/7 በየትኛው ጊዜ ነው ገበሬም ሃኪምም የሚኮነው? :lol:

"የኢትዮዽያ ህዝብ ሆይ ንቀውናል....አሹፈውብናል..."
ነው የሆነው :lol:

ለማንኛውም ካላወቅሽ የሆረስ ስፔሻሊቲ ኮሪደር ዴቨሎፕመንት ነው😍

Horus
Senior Member+
Posts: 39953
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብዙ ግዜ ሆረስን የምይዘው በሚለው ሳይሆን ሳይነካ በሚያልፈው ጉዳይ ነው

Post by Horus » 24 May 2025, 16:50

eden wrote:
24 May 2025, 16:25
ሆረስ ለህክምና ዶክተሮች ንቅናቄ ምንም አስተያየት የሰጠ አልመሰለኝም
ኤደንዬ፣
ለመልስልሽ! የኢትዮጵያ ሕዝብ በጠቅላላው እጅግ እጅግ ከፍተኛ በሆነ የኑሮ ውድነት ውስጥ ያለ ሕዝብ ነው ። የኑሮ ውድነት ለመፍታት ግን እነሸኔ ፣ ጃዋርና ፋኖ። እነ ሻቢያና ግብጽ ጋር መልከስከስ የኢኮኖሚ ጥያቄና የስልጣን ሽኩቻ ቱስ ቱስ ማምታታት ነው።

እኔ በምኖርበት አሜሪካ አንድ ሰው ሕክምና ለመማር ክ600 መቶ ሺ እስከ 1 ሚሊዮን ዶላር ይፈጅበታል ። ይህን ሁሉ ገንዘብ እራሱ ተበድሮ ነው የሚማረው ። በኢትዮጵያ ዶክተር ነኝ ተብዬው በነጻ በሕዝብ ገንዘብ በመንግስት ወጪ ሃኪም ከሆነ በኋላ ከመግስት ጋር እየተመካከረ ያስተማረውን ሕዝብ እንደ ማከም የተገንጣዮችና ስልጣም ነጋዴዎች መጠቀሚያ ሲሆን እኔ ሆረስ ግልጽ የሆነ አቋሜ ዝምታ ነው ። መንግስትንም ዶክተሩንም አልደግፍም ። ሁለቱም የሕዝብ ጥቅም ሳይሆን መንግስት ስልጣኑን ዶክተሩም ገንዘቡን ነው የሚደልለው!

የኢትዮጵያ ዶክተር ግማሽ ሚሊዮን ዶላር የመግስት ብድር ቢኖርበት ይህን ሁሉ ሆያ ሆዬ አንሰማም ነበር ! ይገባሻል!

Odie
Member+
Posts: 6099
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ብዙ ግዜ ሆረስን የምይዘው በሚለው ሳይሆን ሳይነካ በሚያልፈው ጉዳይ ነው

Post by Odie » 24 May 2025, 17:19

Horus wrote:
24 May 2025, 16:50
eden wrote:
24 May 2025, 16:25
ሆረስ ለህክምና ዶክተሮች ንቅናቄ ምንም አስተያየት የሰጠ አልመሰለኝም
ኤደንዬ፣
ለመልስልሽ! የኢትዮጵያ ሕዝብ በጠቅላላው እጅግ እጅግ ከፍተኛ በሆነ የኑሮ ውድነት ውስጥ ያለ ሕዝብ ነው ። የኑሮ ውድነት ለመፍታት ግን እነሸኔ ፣ ጃዋርና ፋኖ። እነ ሻቢያና ግብጽ ጋር መልከስከስ የኢኮኖሚ ጥያቄና የስልጣን ሽኩቻ ቱስ ቱስ ማምታታት ነው።

እኔ በምኖርበት አሜሪካ አንድ ሰው ሕክምና ለመማር ክ600 መቶ ሺ እስከ 1 ሚሊዮን ዶላር ይፈጅበታል ። ይህን ሁሉ ገንዘብ እራሱ ተበድሮ ነው የሚማረው ። በኢትዮጵያ ዶክተር ነኝ ተብዬው በነጻ በሕዝብ ገንዘብ በመንግስት ወጪ ሃኪም ከሆነ በኋላ ከመግስት ጋር እየተመካከረ ያስተማረውን ሕዝብ እንደ ማከም የተገንጣዮችና ስልጣም ነጋዴዎች መጠቀሚያ ሲሆን እኔ ሆረስ ግልጽ የሆነ አቋሜ ዝምታ ነው ። መንግስትንም ዶክተሩንም አልደግፍም ። ሁለቱም የሕዝብ ጥቅም ሳይሆን መንግስት ስልጣኑን ዶክተሩም ገንዘቡን ነው የሚደልለው!

የኢትዮጵያ ዶክተር ግማሽ ሚሊዮን ዶላር የመግስት ብድር ቢኖርበት ይህን ሁሉ ሆያ ሆዬ አንሰማም ነበር ! ይገባሻል!
የብርዬ አጫፋሪ!
ይህንም አታውቅም? ዛሬ ሁሉም cost share እያረገ ነው የሚማረው ወይም እየከፈለ!! እንዳንተ ጊዜ አይደለም!
መንግስት ተብየው ትንሽም ቢሆን የሚዶጉመው ለራሱ ለሚነዳው ህዝብ ጥቅም እንጂ ለሃኪም አስቦ አይደለም! እስቲ ፖሊሲውን ቀይሮ ትምህርቱን ፕራቬታይዝ ያርገው? ለድሃ መንግስት ተብየው እንደ NHS ወይም ሜዲኬር/ሜዲኬይድ ለሆስፒታሎች ይክፈል!
ያኔ ስው ተወዳድሮ ሃኪም ይሆናል ተመጣጣኝ ገንዘብ ክፍያ ያገኛል:: አሳማ ፖለቲከኞችም ዱባይ መታከም ያቁሙ🧐

Selam/
Senior Member
Posts: 16933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ብዙ ግዜ ሆረስን የምይዘው በሚለው ሳይሆን ሳይነካ በሚያልፈው ጉዳይ ነው

Post by Selam/ » 24 May 2025, 20:46

ጭልፊቱ
ወንጭት ሰብረህ፣ ከሃገር ፈርጥጠህ ስታበቃ፣ ከህዝባቸው ጋር የሚደክሙትን ሃኪሞች ስትወቅስ አታፍርም?

ድውይ ካድሬ!

Dama
Member+
Posts: 6334
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ብዙ ግዜ ሆረስን የምይዘው በሚለው ሳይሆን ሳይነካ በሚያልፈው ጉዳይ ነው

Post by Dama » 24 May 2025, 21:34

Whorus
Thank Odie. He just updated you about the Cost Share policy of Ethiopian Higher Education. How long have been out of touch about Ethiopia? This policy has been in place since TPLF came to power. You are more than 27 years in the dark.
I would watch what I say.
Last edited by Dama on 24 May 2025, 22:22, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 16933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ብዙ ግዜ ሆረስን የምይዘው በሚለው ሳይሆን ሳይነካ በሚያልፈው ጉዳይ ነው

Post by Selam/ » 24 May 2025, 22:10

ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ከግርግም የሚበላ ከብት ነው።

ግብረገብነት የሌለው፣ ጎጡንና ሆዱን ብቻ የሚከተል ተገለባባጭ፣ አጭበርባሪና ግብዝ ነው።

Post Reply