Re: ኢሳያስ አብይን ክዶ ከጀነራል ምግቤ መስራት የጀመረው ትግሬ “ወገኔ” ነው በሚል ነው (የኦሕዴዱ ሚንስትር ያደባባይ ዋይታ) | OPDO laments losing Isayas to TPLF
ከስሞኑ ኢንተርቪው የማይደረግ የለም ቀጀላ መርዳሳን ካመጡ
ቀጀላ እኮ ሽታታ ኦሌፍ ነው:: ፒፒ ጨንቋት ሁሉም ኢንተርቪው እያስጠች ነው
ብራኑ ነጋ
ጌቾ
ቀጀላ
ማነህ ተረኛ

ቀጀላ እኮ ሽታታ ኦሌፍ ነው:: ፒፒ ጨንቋት ሁሉም ኢንተርቪው እያስጠች ነው

ብራኑ ነጋ
ጌቾ
ቀጀላ
ማነህ ተረኛ

Re: ኢሳያስ አብይን ክዶ ከጀነራል ምግቤ መስራት የጀመረው ትግሬ “ወገኔ” ነው በሚል ነው (የኦሕዴዱ ሚንስትር ያደባባይ ዋይታ) | OPDO laments losing Isayas to TPLF
አይመስለኝም። ፋኖን መጋለብ አስቸጋሪ ነው። ፈጣሪ ራሱ ያን የተከፋፈለ ቡድን አንድ ማረግ የሚቻለው አይመስለኝም። ኢሳያስ ያንን ጠንቅቆ ያውቃል። ሸኔም የወለጋ ተዋንያን ነው በአብዛኛው። አንዳንድ ቦታ ሸዋ ውስጥም እንደጉድ እየተፈራ ነው። ነፃ እናወጣሀለን የሚሉት ህዝብ አረ ጎበዝ በሰላም ወጥተን የመግባት መብታችን መልሱልን እያለ ነው። ተነጥቆአል።
ሂሳቡን ሲያሰላ ኢሳያስ ከህወአት ጋር መወገን ብቻ ነው የሚያወጣው ያለ ይመስላል። ትግሬ በመሆናቸው አይደለም። ያ ሂሳብ ግን ድሮ የምናውቀው ህወአት ሙሉቁመናው አሁንም አለ ከሚል የተነሳ ስሌት የመነጨ ይመስለኛል።
የ Ethiopia መንግስትም the showdown is inevitable በሚል እሳቤ ይመሰለኛል የ Isayesን ተተኪ groom እያረገ ነው።
Who will prevail, who will going to cease existing ?
Yours truly has the answer, but choose to keep it to himself at least for now.

hmm
I was shocked a guy as ministry head would accuse isayas of being ethnic centric. the desperation of OPDO is beyond anything I have heard in anything politics
Last edited by eden on 23 May 2025, 14:18, edited 1 time in total.
Re:
Que-jela is a filthy OLF who was given the position of culture minster when Abiy wanted to show up or pretend he divided power among position including to B. Nega. However, it was a strategic move as Que-Jela wanted to erase the historical Abyssinia/Ethiopian culture. This was visible when he deliberately downplayed the ADWA celebration by moving it from Menilik square in Giorgis to a less recognizable place. He tried to make Adwa celebration a commemoration event than a celebrated event. Also, he removed the heroes of Adawa war and tried to Oromize it by stealing the Gurage Balcha Safo and showing his images together with the current PP leader. Que-Jela is a known enemy of Ethiopia and has not and will not be an OPP.
Re:
That logic in fact does not work. Maybe you are a TPLF person who knows a secret