Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 7582
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Amanuel Biedemariam files a lawsuit against Stalin Gebreselassie. ጽምዶ 2025!

Post by almaze » 20 May 2025, 16:16

Amanuel Biedemariam has requested that an Eritrean court impose a temporary travel ban on Stalin Geberselassie, ensuring his presence in Eritrea until the Supreme Court Judge ኣወል ስዒድ decides in the case against him. :lol: :lol: :lol:


sarcasm
Senior Member
Posts: 11042
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Amanuel Biedemariam files a lawsuit against Stalin Gebreselassie. ጽምዶ 2025!

Post by sarcasm » 20 May 2025, 17:41

ዚስ ጋይ ትብል? ወዲ ሓትነይ ኢልካ ጽባሕ ኣርማ ክብሎ'ዩ ኣወል ደኣ :lol:

almaze
Member+
Posts: 7582
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: Amanuel Biedemariam files a lawsuit against Stalin Gebreselassie. ጽምዶ 2025!

Post by almaze » 20 May 2025, 18:02

:lol: :lol: :lol:
sarcasm wrote:
20 May 2025, 17:41
ዚስ ጋይ ትብል? ወዲ ሓትነይ ኢልካ ጽባሕ ኣርማ ክብሎ'ዩ ኣወል ደኣ :lol:


Meleket
Member
Posts: 4544
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Amanuel Biedemariam files a lawsuit against Stalin Gebreselassie. ጽምዶ 2025!

Post by Meleket » 21 May 2025, 03:10

ስታሊን ኣጨብጫቢ ኣይደለም! :mrgreen:

ስታሊን ያፍሪካ ቀንድ ኣዛውንት መሪዎች ዘላብደዋል፡ በግትርነታቸው ምክንያት የሚልዮኖች ንጹሓን ደም ፈሷል። ኣሁን ይህንን ትልቅ ስሕተት የማረሚያው ግዜ ነው ባይ ነው። ለዚህም ቁርጠኝነቱን ለማሳየት በሚዲያው ለሰላም ሲተጋ ተመልክተነዋል።

በመሆኑም ኣቶ ኣማኑኤል፡ ከስታሊን ጋር የማያስማማ ጉዳይ ካለዎት፡ በጠረጴዛ ዙርያ ውይይት ይፍቱ። ከዚያ በተቀረ እስዎ ስላልወደዱት፡ ኣቶ ስታሊን ኤርትራን መርገጥ ኣይገባዉም ብሎ ማለት እና በድርብ ዜግነት ለመፍነሽነሽ መሞከር ድርብ ግብዝነት ነው።

ስታሊን ለኤርትራ ልዑላዉነት ሽንጡን ገትሮ የተሟገተ፡ ብልጥግኖቹንም ሆነ የኤርትራ ነጻነት የማይዋጥላቸውን ኢትዮጵያዉያን የቦለቲካ ሃይሎች በሙሉ፡ በለበጣ ፈገግታውና በረቂቅ የማገናዘብና የመሞገት ችሎታው ተጠቅሞ፡ ልክ ልካቸውን የነገረ የመለስ ዜናዊ ታናሽ ወንድም ነው! ኣይደለም እንዴ? መለስ ዜናዊ በኤርትራ ነጻነት ዋዜማና ማግስት፡ መላው የኢትዮጵያ ሃይልን በቃላት ዘርሮ፡ ትልቁን የኤርትራ ነጻነት ክኒን፡ ኣፋቸውን ኣስከፍቶ ያስዋጣቸው ያዲኳላዋ የታችን ልጅ ነው! :mrgreen:

ስታሊን “ርኢኹሞ’ዶ ሽደናይ ወዳ፡ ወዲ ትግራይ ዀርዒዳ!” ብለናል፡ “የፊዚካል ዲማርኬሽንን ትግባሬ" ሽንጥህን ገትረህ እስከሰበክ ግዜ ድረስ ጽምዷችን ካንተ ኣይነቱ ኢትዮጵያዊ ኣንቂ ጋር ነው! ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ምክንያቱም “ፊዚካል ዲማርኼሽንን” የማያስቀድም ጽምዶ፡ እንደ የስዑዲያዉ ጽምዶ ግቡን የማይመታ የወፈፌዎች ጽምዶ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ሓቅ ነውና!
:mrgreen:
almaze wrote:
21 May 2025, 00:26
:lol: :lol: :lol:


Post Reply