Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36401
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE FLOURISHING ETHIO-ISRAELI RELATIONS - THE FOREIGN MINISTER IN ADDIS!!!

Post by Horus » 05 May 2025, 20:16

አቃጣሪ ጸረ ኢትዮጵያ ቱስ ቱስ የሲሲ ፑሲ ተላላኪዎች እበዱ ንደዱ :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 4224
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: THE FLOURISHING ETHIO-ISRAELI RELATIONS - THE FOREIGN MINISTER IN ADDIS!!!

Post by Odie » 05 May 2025, 21:08

There is nothing flourishing or flowering :lol:

Don't shout is loud. You know it; it is interest-based conversation :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 36401
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE FLOURISHING ETHIO-ISRAELI RELATIONS - THE FOREIGN MINISTER IN ADDIS!!!

Post by Horus » 05 May 2025, 21:11

Odie wrote:
05 May 2025, 21:08
There is nothing flourishing or flowering :lol:

Don't shout is loud. You know it; it is interest-based conversation :lol:
ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ ይላል የኛ ሰው :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 36401
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE FLOURISHING ETHIO-ISRAELI RELATIONS - THE FOREIGN MINISTER IN ADDIS!!!

Post by Horus » 06 May 2025, 01:48

ትክክል።

እስራኤል በምንም አይነት ግብጽ ቀይ ባህርን ትጠብቃለች ብላ አታምናትም ። ስለዚህ እስራኤል እራሷ የቀይ ባህር ኃያል አገር ለመሆን እየሰራች ነው ። ለዚህ ደሞ ከኢትዮጵያ የሚሻላት አንድም አገር የለም ። እንዲያውም ኢትዮጵያ በብዛት በአረብ ተጽኖ እንዳትሆን ማድረግ አለባቸው ፣ አረቦች ባላቸው ገንዘብ ሳቢያ ። ስለዚህ አሜሪካ እስራኤልና ኢትዮጵያ በቀይ ባህርና አፍሪካ ቀንድ ዙሪያ የሚሰሩት ነገር አለ። ለኢትዮጵያ ደሞ የባህር በር አግኝታ ኔቪ የማቆም አላማዋ እውን የሚሆነ እንደዚህ ያሉ ኃያሎች ከጅርባ ሲቆሙላት ነው ።

ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል ይባላል ፤ ኢትዮጵያ ካሉባት እስከነችግሯ አሁንም ታላቅ አገር ነች ። ወደ ታላቅነት እየሄደች ነው ።

Post Reply