Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sesame
- Member+
- Posts: 7074
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 21 Apr 2025, 15:59
HoreseAss,
Unless you depart soon, you will witness the Greatest Debacle in History as Ethiopia splinters into 80 pieces. In fact, the beginning of the end is now visible everywhere.
Take, for example, Awel Seid's sojourn to Chigray. Awel, an Eritrean poet, political activist and fiery orator, is one of the main Eritrean disparagers of wedi Beshasha. So, it is almost certain that he entered Tigray without permission of Wedi Beshasha. And there ain't a damn thing the immature mayor of Addis can do about it.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22635
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 21 Apr 2025, 20:06
Horus wrote: ↑21 Apr 2025, 01:37
Fed_Up wrote: ↑21 Apr 2025, 01:25
Horus wrote: ↑21 Apr 2025, 00:39
Notice that I have not even included...
Sea Access & the size our ports
Green Legacy - the size of green Ethiopia
The size our Fertilizer Industry
The size our National Artificial Intelligence Model
The size our Nuclear Energy Plant
The size our Space Science Project
The size of our Tourism Industry
....
ሁሌ ትንቢቱ ሰምሮለት እማያውቀው አዛውንት የተናገረው ^^^ :: ኢትዮጵያ መረገሟን እማምን እንዳንተ አይነቱ አዛባ በማራቷ ነው::
Eritrea የተባለች ሚጢጢ ድሃው ጣሊያን የፈለሰፋት ፌክ የውሸት ሕዝብና ማንነት !! አሁንም ከኢትዮጵያ አልወጣም ብለው ባማርኛ ትምጫጭራለህ! አንተ የሚባል አገር የለም ! አሜሪካ ባንተ ላይ ግዜ ላለማባከን ሱቁን ዘጋና አዲዩ አለህኮ ፣ ዉሸታም አገር ተብዬ! ይሄ የኢትዮጵያ ሃረግ ነው ፣ ዉጣ !!:lol:
አንተ እምታጨሰው ንገረን እና እኛም እያጨሰን በሰመመን አለም እንኑር:: አንተም አገር አለኝ ትላለህ .. በተረት ተረት 3000+ አመት ኖረናል የምትል ቅንቅናም የድሆች እና የልመና አገር ብቻ ሳይሆን የጥቁር ህዝብ ማፈሪያም ናት:: ንገሩኝ ባይ ለማኝ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 35389
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Apr 2025, 21:06
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14890
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 22 Apr 2025, 07:05
ዕዳሪው
ይህቺ “የሶስት ሺህ ዓመት የድሃ ሃገር” ፣ ክፍለ ሃገርህን ሸሽተህ ቀኑንና ለሊቱን ሙሉ እንደ ሰዓት ሰሪ አጎንብሰህ እንድትከታተላትና እንድታጠናት አድርጋሃለች። አሜን በል!
ቃል በገባህላት መሰረት የብሄራዊ መዝሙሯንም አጥንተህ ተቀኝላት።
ጨበሪያም ሻቦ!
Fed_Up wrote: ↑21 Apr 2025, 20:06
[በተረት ተረት 3000+ አመት ኖረናል የምትል ቅንቅናም የድሆች እና የልመና አገር ብቻ ሳይሆን የጥቁር ህዝብ ማፈሪያም ናት:: ንገሩኝ ባይ ለማኝ
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22635
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 22 Apr 2025, 11:05
ቆየን ከወጣን እኮ... አልፋታ ብላችሁ ከመሪው አብይ እስከ ተመሪው Horus ብሎ ራሱን በግብጾች ስም የሚጠራው የግብጾች አድናቂ ሌት ተቀን "ስለ ኤርትራን ሲያላዝን" ስለምትውል እንጂ
-
Dejach Aklilu
- Member
- Posts: 2291
- Joined: 26 May 2012, 15:54
- Location: mangolia
Post
by Dejach Aklilu » 23 Apr 2025, 15:20
Horus,
Three years ago you predicted this:
Horus wrote: ↑21 Apr 2025, 00:29
በኢትዮጵያ የሚመጣው አጠቃላይ ቀውስና ረጅም ዝብርቅርቅነት ነው ።
viewtopic.php?f=2&t=189892&p=942022#p941377
-------------------------------
Now you predicted this:
Horus wrote: ↑21 Apr 2025, 00:29
1. ETHIOPIA WILL BECOME THE LARGEST POPULATION IN AFRICA
2. ADDIS ABEBA WILL BECOME THE LARGEST CITY IN AFRICA
3. ETHIOPIA WILL BECOME THE LARGEST ECONOMY IN AFRICA
4. ETHIOPIA WILL BECOME THE LARGEST FOOD PRODUCER IN AFRICA
5. ETHIOPIA WILL BE THE LARGEST INDUSTRIAL NATION IN AFRICA
6. ETHIOPIA WILL BECOME THE LARGEST ENERGY PRODUCER IN AFRICA
7. ETHIOPIA WILL HAVE THE LARGEST ARMY IN AFRICA
8. ETHIOPIA WILL HAVE THE LARGEST DAM IN AFRICA
9. ETHIOPIA WILL HAVE THE LARGEST AIRPORT IN AFRICA
10. ETHIOPIA WILL HAVE THE LARGEST EDUCATIONAL SYSTEM IN AFRICA
አሁን የሻቢያና ግብጽ ተላላኪዎች ተሽቀዳድመው ሲቃወሙ ጠብቁ
Between the two time periods of three years, there has been no changes in the fundamentals of Ethiopia's politics or economy that would lead you to predict such varying outcomes. I assume you are simply fixated on youtube videos featuring Sheger's facelift and widely extrapolated the acelift into a super optimistic outlook in all arenas. The transformation of Addis Ababa has been remarkable and the architect Abiy Ahmed and the executor Adanech Abebe deserve wholesale credit for it. I have said this before and caught heat but am very happy when my hometown is looking fly. But for Ethiopia to have the largest economy and become the largest energy producer in Africa in our lifetime, it would require China-esque economic miracle which has zero chance of happening unless the current tribal political system is radically changed, I don't see it on the horizon unless you have insider info we dont have, then divulge.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 35389
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Apr 2025, 15:34
ደጃች አክሊሉ ጥሩ አምጥተሃል ዝብርቅርቅነት (ኮምፕሌክሲቲና) ቀውስ (ኬኦስ) አሁን አሉ፣ ከ6 አመት በኋላ ። የተለየው ነገር የኦሮኦሞ ኤሊቶች ከተቃዋሚነት ወደ ገዢነትና የገዚ መደብነት እያደጉ ስለሆነ ኦርደር እና ስርዓት እናም ሪፎርም ማድረግ አሁን በስልጣን ላይ የሚቆዩበት ዘዴ ነው ። አሁን እነዚህ 10 ትላልቅ ክስተቶች በነሱ ገዢነት የሚከወን ስለሆነ የሚቃወሙት ሳይሆን የሚደግፉት ነገር ነው። ቀውስ አሁን የሚጎዳው ወያኔን ሳይሆን ኦሮሞችን ነው ። አሁን ቀውስ የሚፈልግ ትህነግ፣ ኦላ፣ ፋኖና ሻቢያ ናቸው ። ስርዓት የሚፈልግ ኦሮሙማ ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14890
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Apr 2025, 18:44
ጭልፊቱ
አንተ ቆሻሻ ካድሬ፣ ንፁሃንን እያፈናቀለ፣ እያሰረና እየገደለ ሃገር የሚያሸብረው ያንተ እንጭጭ አለቃ አቶ ዓብዮት እንጂ ፋኖ አይደለም።
ውዳቂ!
Horus wrote: ↑23 Apr 2025, 15:34
ደጃች አክሊሉ ጥሩ አምጥተሃል ዝብርቅርቅነት (ኮምፕሌክሲቲና) ቀውስ (ኬኦስ) አሁን አሉ፣ ከ6 አመት በኋላ ። የተለየው ነገር የኦሮኦሞ ኤሊቶች ከተቃዋሚነት ወደ ገዢነትና የገዚ መደብነት እያደጉ ስለሆነ ኦርደር እና ስርዓት እናም ሪፎርም ማድረግ አሁን በስልጣን ላይ የሚቆዩበት ዘዴ ነው ። አሁን እነዚህ 10 ትላልቅ ክስተቶች በነሱ ገዢነት የሚከወን ስለሆነ የሚቃወሙት ሳይሆን የሚደግፉት ነገር ነው። ቀውስ አሁን የሚጎዳው ወያኔን ሳይሆን ኦሮሞችን ነው ። አሁን ቀውስ የሚፈልግ ትህነግ፣ ኦላ፣ ፋኖና ሻቢያ ናቸው ። ስርዓት የሚፈልግ ኦሮሙማ ነው።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 35389
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Apr 2025, 22:23
Selam/ wrote: ↑23 Apr 2025, 18:44
ጭልፊቱ
አንተ ቆሻሻ ካድሬ፣ ንፁሃንን እያፈናቀለ፣ እያሰረና እየገደለ ሃገር የሚያሸብረው ያንተ እንጭጭ አለቃ አቶ ዓብዮት እንጂ ፋኖ አይደለም።
ውዳቂ!
Horus wrote: ↑23 Apr 2025, 15:34
ደጃች አክሊሉ ጥሩ አምጥተሃል ዝብርቅርቅነት (ኮምፕሌክሲቲና) ቀውስ (ኬኦስ) አሁን አሉ፣ ከ6 አመት በኋላ ። የተለየው ነገር የኦሮኦሞ ኤሊቶች ከተቃዋሚነት ወደ ገዢነትና የገዚ መደብነት እያደጉ ስለሆነ ኦርደር እና ስርዓት እናም ሪፎርም ማድረግ አሁን በስልጣን ላይ የሚቆዩበት ዘዴ ነው ። አሁን እነዚህ 10 ትላልቅ ክስተቶች በነሱ ገዢነት የሚከወን ስለሆነ የሚቃወሙት ሳይሆን የሚደግፉት ነገር ነው። ቀውስ አሁን የሚጎዳው ወያኔን ሳይሆን ኦሮሞችን ነው ። አሁን ቀውስ የሚፈልግ ትህነግ፣ ኦላ፣ ፋኖና ሻቢያ ናቸው ። ስርዓት የሚፈልግ ኦሮሙማ ነው።
አንተ ቱስ ቱስ ጸረ ኢትዮጵያ የሻቢያ ና ግብጽ ተላላኪ! እኔ በትክክለኛ ስምህ ነው የምጠራህ! ቦዘኔ

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14890
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Apr 2025, 23:25
ጭልፊቱ
“የአብዬን ወደ እምዬ”
ከአፄ ሐይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ በቦልሼቪክ ፍልስፍና ተጠምቀህ ሃገር ስታደፈርስ፣ ዕምነትና ባህል ስታቆሽሽ የኖርክ ቁርንጭጭ የኢህአፖ አረምና፣ አሁን ደግሞ ታክሲ ለመንዳት ዓይንህ ጨልሞብህ፣ በድድህ እያላመጥክ የብልፅግናን ቂጥ የምትልስ ቶስቷሳ ጡረተኛ ካድሬ መሆንክን ላስታውስህ እንዴ? ቁርበት!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 35389
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Apr 2025, 00:34
Absra International - The largest Airport in Africa!