Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12047
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 31 Mar 2025, 15:14
የኢትዮጵያን ልስትሮዎችን ና ወያላዎችን ሐቀኛ ማድረግ ወሳኝ ይሆናል፣ ለወደፊቱ!
የምቀጥለዉ የኮርደር ልማት ምዕራፍ መሆን አለበት። እነዚህ ሰዎች የኢትዮጵያ መግቢያ በር ላይ እንግዳን የምቀበሉ ናቸዉ፣ የምሰሩት ስራ ከብዙ ሰዎች ያገናኛቸዋል። የአግሪቷ ገፅታ በእነዚህ በወሳኝነት ደረጃ ይገናባል። የምያሳዝነዉ ጉዳይ ግን እነዚህ ሰዎች አሁንም ከማጭበርበር ስራ አልታቀቡም። እኔ ራሴ ቦሌ ላይ ምን ያህል እንዳወከቡኝ ና ገንዘብም ሰጥቼአቸዉ፣ አመሰግናለሁ እንደማለት፣ እንዴ ጭምር እንጂ፣ የምል መልስ አገኘዉ። ለምን ስለዉ፣ እንዴ ኑሮ ተወዶዋል እኮ አለኝ።
ይህን ቪዲዮ ብዙ ልስትሮዎች ማየት አለባቸዉ፣ ትምህርት እንድሆናቸዉ። ሀቀኛዉ ልጅ 50 USD አገኘ፣ አጭበርባሪዉ ግን 50 ብሩንም አጣ። ይህ ትልቅ ትርጉም አለዉ፣ ትዉልድን ለመቅረፅ። ሚዲያ ላይ ያሉ ሰዉች ሁሉም ልስትሮዎች ና ወያላዎች መረዳት በምችሉ መንገድ አድርጎ ብያቀርቡ ና ተደራሽ ብያደርጉት፣ ትልቅ አስተዋፅዖ ለሕብረተሰቡ ይኖረዋል።
ኢትዮጵያን ለመቀየር ሌብነትን ና ልመናን ማስወገድ ግድ ይላል!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13344
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 31 Mar 2025, 15:35
How can you regulate while Shoeshine is almost like a universal job in Addis Ababa and elsewhere? A new lucrative occupation is emerging too, asking Ransom Money by taking hostages of innocent people? How are you going to standardize this too. The OLF-PP labor classification will have codes for this one
Create jobs that provides the labor force with livable wages. Your OLF-PP is embezzling and become billionaire overnight yet you complain about the behavior out of school children. Some of these could be those made homeless by your own sh!t Corridor
-
Dama
- Member
- Posts: 3605
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 31 Mar 2025, 16:56
DefendTheTruth wrote: ↑31 Mar 2025, 15:14
የኢትዮጵያን ልስትሮዎችን ና ወያላዎችን ሐቀኛ ማድረግ ወሳኝ ይሆናል፣ ለወደፊቱ!
የምቀጥለዉ የኮርደር ልማት ምዕራፍ መሆን አለበት። እነዚህ ሰዎች የኢትዮጵያ መግቢያ በር ላይ እንግዳን የምቀበሉ ናቸዉ፣ የምሰሩት ስራ ከብዙ ሰዎች ያገናኛቸዋል። የአግሪቷ ገፅታ በእነዚህ በወሳኝነት ደረጃ ይገናባል። የምያሳዝነዉ ጉዳይ ግን እነዚህ ሰዎች አሁንም ከማጭበርበር ስራ አልታቀቡም። እኔ ራሴ ቦሌ ላይ ምን ያህል እንዳወከቡኝ ና ገንዘብም ሰጥቼአቸዉ፣ አመሰግናለሁ እንደማለት፣ እንዴ ጭምር እንጂ፣ የምል መልስ አገኘዉ። ለምን ስለዉ፣ እንዴ ኑሮ ተወዶዋል እኮ አለኝ።
ይህን ቪዲዮ ብዙ ልስትሮዎች ማየት አለባቸዉ፣ ትምህርት እንድሆናቸዉ። ሀቀኛዉ ልጅ 50 USD አገኘ፣ አጭበርባሪዉ ግን 50 ብሩንም አጣ። ይህ ትልቅ ትርጉም አለዉ፣ ትዉልድን ለመቅረፅ። ሚዲያ ላይ ያሉ ሰዉች ሁሉም ልስትሮዎች ና ወያላዎች መረዳት በምችሉ መንገድ አድርጎ ብያቀርቡ ና ተደራሽ ብያደርጉት፣ ትልቅ አስተዋፅዖ ለሕብረተሰቡ ይኖረዋል።
ኢትዮጵያን ለመቀየር ሌብነትን ና ልመናን ማስወገድ ግድ ይላል!
DDT,
Careful about image of the Gallas, your tribe. History books are full of morally disturbing images and statements of meanness and savagery of the Gallas.