Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12047
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የጠነሰሰችዉንም የአስመሰለችዉንም እግዚያብሔር አንድ ክንዱን አሰራፈባት

Post by DefendTheTruth » 29 Mar 2025, 11:25

ግማሹ ጠንሳሽ ነበር፣ ግማሹ ደግሞ ከደር ሆኖ ያስመስል ነበር፣ ወደ ነፈሰበት ሁሉ አብሮ ለመንፈስ፣ እግዚያብሔር ቅሌት ሳይሰርፍባት። አሁን ምን ይዋጣቸዉ እንግዲህ? መሬት ተሰንጥቃ አትዉጣቸዉ ነገር፤

ጠላቱማ ጠላትነቱን አሳዉቆዋል፣ እንደማይተኛልን እናዉቃለን፣ የዳር አስመሳዮች ነበሩ፣ ልያደናግሩን ስሞክሩ የነበሩት። አሁን ህልሽንም አወቅንሽ፤ አጭበርባሪ ሁላ!

የኦሮሞ ጥላቻ አስመስሎ ኢትዮጵያን ለመፍረስ፣ የማይሄዱት ርቀት የለም። ኦሮሞ ሰዉ አይነካም፣ እሱ የራሱን ድንበር አቋርጦ ሌላዉ ጋ አይሄድም፣ የሱን ድንበር አቋርጦ እሱ ላይ ይመጡበታል እንጂ፣ እንዲህም ሆኖ ተንከባክቦ በመሃሉ ያኖራቸዋል፣ ይንከባከባቸዋል፣ ያቅፋቸዋል። ሆኖም ግን ይጠሉታል፣ ይኮንኑታል፣ ራሳቸዉን እየገደሉ ና እያስገደሉ፣ በሱ ስም ያሳክካሉ፣ ስሙን ያቆሽሻሉ፣ እርፍት ይነሱታል፣ ይዘርፉታል፣ በመሓሉ ተሰግስጎ ያሴሩበታል፣ ግፍ ይፈፅሙበታል፣ የራሳቸዉን ግፍ፣ ወደ እሱ አዙሮ ይህን አደረገን፣ ያን ፈፀመብን ብሎ ይንጫጫሉ፣ ያንጫጫሉ፣ እግዚያብሔር አይቶ አይቶ፣ ቅሌት አለባበሳቸዉ፣ ከእጅ ከፍንጅ አገለጣቸዉ፣ ዉርደት በዉርደት ለልጅ ልጃቸዉ አስኖራቸዉ።

ከደር ቆሞ ስያስመስል የነበረዉም ቅሌቱ ተከናንቦ ወደ መጠባት ተመልሶዋል። ኦሮሞን እግዚያብሔር ነፃ ብሎታል፣ አንተ ሰዉ አትነካም ና በል አንተ በሰላም ወደ ቤትህ ተመለስ ብሎ አሰናበተዉ። ለአንድ ሳምንት ለማይሞላ ጊዜ ኦሮሞ አንገቱን ደፍቶ ነበር፣ ምን ብሆን ይህ ጉዳይ በእኔ ስም ተፈፀመ ብሎ አፍሮ ነበር፣ አሁን እፍረቱ የሱ ሳይሆን፣ እሱ መሓል ተሰግስጎ ስያሴሩ ና ስያሴሩበት የነበሩት ላይ አርፎዋል፣ እስከ ነ ልጅ ልጃቸዉ በቅሌት ይኖራሉ። ይህ የእግዚያብሔር ስራ ነዉ። ቅሌትህን ለልጅ ና የልጅ ልጅህ አዉርሰህ ትሄዳለህ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12047
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጠነሰሰችዉንም የአስመሰለችዉንም እግዚያብሔር አንድ ክንዱን አሰራፈባት

Post by DefendTheTruth » 29 Mar 2025, 11:36

ይህ ሰዉዬ ምን ያስመስላል? ሁሉም እንደሱ ደደብ ይመስለዋል ወይ?
እፍረት የለሽ!


sesame
Member+
Posts: 6989
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የጠነሰሰችዉንም የአስመሰለችዉንም እግዚያብሔር አንድ ክንዱን አሰራፈባት

Post by sesame » 29 Mar 2025, 11:43

PP Clowns have mad the story this big because they are getting decimated in the battle-field. Everyone can smell the fear in Abiy's camp; His days are numbered, He will be removed and possibly strung from a tall tree. What will happen to Oromia? It can't be one nation. East Oromos, South Oromos, West (Wellega) Oromos, Beshahsa Oromos, Shoa Oromos are not one nation. God Have Mercy! :lol: :lol: :lol:



Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22445
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የጠነሰሰችዉንም የአስመሰለችዉንም እግዚያብሔር አንድ ክንዱን አሰራፈባት

Post by Fed_Up » 29 Mar 2025, 13:38

የአብይ እና አጫፋሪዎቹ አሟሟት በጣም የከፋ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም:: አብሮ አስተባብሮ የሰውን ጨቅላ ልጆች ገለህ እና አስገድለህ መኖር ብሎም የአንተን ልጂ አሳድገህ ቁም ነገር ላይ አደርሳለሁ ብሎ የሚያልም እንደ DTT ተከፋይ ጨለምትኛ ሰው ካለ እንደ መሪው የበሻሻ ቂሉ ማሞ ብቻ ነው::

አብይ እና ጀሌዎቹ
"የምስኪን ልጆች ደም እጂህ ታጥቦ የአንተን ልጆች ማሳደግ እትችልም" አንተም ከተገደልክ በሆላ የአንተ በሰው ደም የጨቀየው እጂህ ለልጆችህ እርግማን ሞት ያመጣል" እንደ ውሻ ይሳደዳሉ እንደ ውሻም ይሞታሉ:: የማን ልጂ እንደ ውሻ ተገሎ የማንልጂ ይኖራል? ግዚያችሁ እሩቅ አይደለም

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12047
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጠነሰሰችዉንም የአስመሰለችዉንም እግዚያብሔር አንድ ክንዱን አሰራፈባት

Post by DefendTheTruth » 29 Mar 2025, 16:21

DefendTheTruth wrote:
29 Mar 2025, 11:36
ይህ ሰዉዬ ምን ያስመስላል? ሁሉም እንደሱ ደደብ ይመስለዋል ወይ?
እፍረት የለሽ!

I didn't see the following video before I questioned the "excuse" presented by the General Manager of EBS but I felt it simply didn't add up to one. Seyoum Teshome seconded my suspicion.


Post Reply