Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18440
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የጌታቸው ጩኸት ከፍየልዋ በላይ ነው፤

Post by Axumezana » 13 Mar 2025, 06:20

በፕሪቶርያ ውል መሰረት ፕሬዝዳንት ሆኖ የሚመረጠው በወያነና በፌደራል መንግስት እኩል ድምፅ ሲሆን፥ አንዳቸው ካልፈለጉት፥ አዲስ ፕሬዝዳንት መምረጥ የግድ ነው።