Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

ባንዳነት በባንዳዎች እየተተነተነ ነው

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Mar 2025, 02:16

ባንዳነት በባንዳዎች እየተተነተነ ነው .... አየሩን ሞልቶታል። አርበኝነት እና ባንዳነት ልዩነት አለው! ......... ራሳቸው አንሶላ እየተጋፈፉ ሌላውን አንሶላ የሚጋፈፍ አድርገው ሲያቀርቡት አያፍሩም፤ ማን ከማን ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ እንደነበር ለምን አይነግሩንም ? ...... ስልጣን ላስታቀፋቸው፣ የስልጣን አባታቸው፣ የስልጣን መርዘም፣ ጦርነትን የሚናፍቁት የጦርነት ሱስ ላለበት የውሸት ቋት ለሆነ ሰው አሽከር መሆን እንደ ታላቅነት ቆጥረው የአማራን ሕዝብ ጠላቶችን ሊነግሩን ይዳዳቸዋል።

......... አብይ አሕመድ አማራን ቅቤ እየቀባው ነውን ? ....... አርበኛው አማራ ጠላቱን ያውቀዋል አራት ነጥብ ......... ሻዕቢያ እና ወያኔ የአማራ ጠላቶች ቢሆኑም ኦህዴድን ብልፅግናን ማን ወልዶ ማን አሳድጎት ማን እዚህ አደረሰው ? ......... ዛሬ ላይ አሽከር ሆነውት የሚያሳልጡለት የሚያሽካልሉለት የባንዳዎቹ ልጆች ኦሕዴድ እኮ የሻዕቢያ እና የወያኔ የበኩር ልጅ በሻዕቢያ እና በወያኔ አስተሳሰብ ያውም በሰፋ መልኩ የአማራ ጠላት ሆኖ ምን እየሰራ እንደሆነ እኮ እያየን ነው። ......... ባንዳዎቹ ስለ ባንዳነት ተንትነው ሊያሳዩን የሚሞክሩት እኮ ባንዳ የሆነውን የብልፅግ ናን ጸሎት ነው።

............ አስመሳይነት፣ ያልሆኑትን መለፍለፍ፣ የፖለቲካ ማባበል፣ ከትላንት ታሪክ አለመማር ፣ አደርባይነት፣ የፖለቲካ መሽኮርመም፣ አቋም አልባነት፣ በሽቆ ማብሸቅ ፣ ማድበስበስ፣ ማዘናጋት፣ ሕይወት አልባ የፖለቲካ ክሕደት፣እያባበሉ አድፍጦ መግደል፣ ለስልጣን መስገብገብና ያለሙትን ማጣት ወዘተረፈ እርግማን ነው ።

........ በነፈሰበት የሚነፍሱ ትላንት ያሉትን ረስተው ዛሬ ሌላ ሊነግሩን የሚፈልጉ ነገ ደግሞ እኛ መስለው የሊመጡት የባንዳ አሽከር ሆነው ስለ ባንዳነት አፋቸውን ሞልተው የሚናገሩ ርካሽ አደርባዮች የተረገሙ ናቸው። ጥይት በተተኮሰበት ማጨብጨብ ጤነኝነት አይደለም............ አደርባይነት እርግማን ነው ........ #MinilikSalsawi

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14314
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ባንዳነት በባንዳዎች እየተተነተነ ነው

Post by Tog Wajale E.R. » 12 Mar 2025, 03:55

☆ Why Don't You Try Harder Aggamew ☆!!
☆ Mighty Paradise Shaebia Eritrean Never Ever ☆!!
☆ Been Mighty Ethiopian Amara People Enemy ☆!!
☆ Chigaram Chigray Qondaff Aggames Get Lost ☆!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12896
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ባንዳነት በባንዳዎች እየተተነተነ ነው

Post by DefendTheTruth » 12 Mar 2025, 04:43

MINILIK SALSAWI wrote:
12 Mar 2025, 02:16
ባንዳነት በባንዳዎች እየተተነተነ ነው .... አየሩን ሞልቶታል። አርበኝነት እና ባንዳነት ልዩነት አለው! ......... ራሳቸው አንሶላ እየተጋፈፉ ሌላውን አንሶላ የሚጋፈፍ አድርገው ሲያቀርቡት አያፍሩም፤ ማን ከማን ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ እንደነበር ለምን አይነግሩንም ? ...... ስልጣን ላስታቀፋቸው፣ የስልጣን አባታቸው፣ የስልጣን መርዘም፣ ጦርነትን የሚናፍቁት የጦርነት ሱስ ላለበት የውሸት ቋት ለሆነ ሰው አሽከር መሆን እንደ ታላቅነት ቆጥረው የአማራን ሕዝብ ጠላቶችን ሊነግሩን ይዳዳቸዋል።

......... አብይ አሕመድ አማራን ቅቤ እየቀባው ነውን ? ....... አርበኛው አማራ ጠላቱን ያውቀዋል አራት ነጥብ ......... ሻዕቢያ እና ወያኔ የአማራ ጠላቶች ቢሆኑም ኦህዴድን ብልፅግናን ማን ወልዶ ማን አሳድጎት ማን እዚህ አደረሰው ? ......... ዛሬ ላይ አሽከር ሆነውት የሚያሳልጡለት የሚያሽካልሉለት የባንዳዎቹ ልጆች ኦሕዴድ እኮ የሻዕቢያ እና የወያኔ የበኩር ልጅ በሻዕቢያ እና በወያኔ አስተሳሰብ ያውም በሰፋ መልኩ የአማራ ጠላት ሆኖ ምን እየሰራ እንደሆነ እኮ እያየን ነው። ......... ባንዳዎቹ ስለ ባንዳነት ተንትነው ሊያሳዩን የሚሞክሩት እኮ ባንዳ የሆነውን የብልፅግ ናን ጸሎት ነው።

............ አስመሳይነት፣ ያልሆኑትን መለፍለፍ፣ የፖለቲካ ማባበል፣ ከትላንት ታሪክ አለመማር ፣ አደርባይነት፣ የፖለቲካ መሽኮርመም፣ አቋም አልባነት፣ በሽቆ ማብሸቅ ፣ ማድበስበስ፣ ማዘናጋት፣ ሕይወት አልባ የፖለቲካ ክሕደት፣እያባበሉ አድፍጦ መግደል፣ ለስልጣን መስገብገብና ያለሙትን ማጣት ወዘተረፈ እርግማን ነው ።

........ በነፈሰበት የሚነፍሱ ትላንት ያሉትን ረስተው ዛሬ ሌላ ሊነግሩን የሚፈልጉ ነገ ደግሞ እኛ መስለው የሊመጡት የባንዳ አሽከር ሆነው ስለ ባንዳነት አፋቸውን ሞልተው የሚናገሩ ርካሽ አደርባዮች የተረገሙ ናቸው። ጥይት በተተኮሰበት ማጨብጨብ ጤነኝነት አይደለም............ አደርባይነት እርግማን ነው ........ #MinilikSalsawi

Well, it is stupidity stupid! We have already discussed about a phenomenon dubbed media illiteracy which is prevalent in the current Ethiopian population. Someone can scribble anything and hope to garner some sort of readers, the stupids suffering from media illiteracy.

Else we could have simply asked about a very simple thing and throw this kind of allegations to where it belongs instantly, in the dustbin.

If Abiy Ahmed is a banda, like the scribble tries to portray him here, and then also managed to change so much in a relatively short period of time towards progress of the country, then can the scribble also show us what those it labors itself to lecture us are Arbgnas did the whole of their life then?
Failing to answer this simple question only shows how an enemy of the people of the country the scribbler is, which only proves he/she is the perfect banda.

Swallow it!

Post Reply