Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14818
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ▶• ⛆⛆⛆ President Isaias' Exclusive Interview ⛆⛆⛆⛆ ▶•

Post by Abere » 11 Mar 2025, 14:56

Fiyameta

ግን ሰውዬው የት ተደብቆ ነው ይህን መግለጫ የሰጠው --- ጫልቱ ግንባሩን ልትስመው በፍለጋ ሰማይ ላይ 24/7 እያንዣበበች ነው ይባላል። :lol:
ወይ አዲስ አበባ ታመጣው ይሆናል - ሆዷ ሩህሩህ ነው በአንድ ቢላዎ ከሚዜዎቹ ከእነ ሌንጮ እና ዳውድ ኢብሳ ጋር በልተዋል።
የቃል ኪዳን ቀለበት - ፍቅር እስከ መቃብር እኮ ነው።


Fiyameta
Senior Member
Posts: 19894
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ▶• ⛆⛆⛆ President Isaias' Exclusive Interview ⛆⛆⛆⛆ ▶•

Post by Fiyameta » 11 Mar 2025, 15:33

How many of you know that Abere is a filthy, low IQ, inferior agame? :P :P :P


Post Reply