Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34735
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ETHIOPIAN DIGITAL AGRICULTURE ROAD MAP

Post by Horus » 27 Feb 2025, 02:20

CONSULTING AGENCY: BOSTON CONSULTING GROUP (BCG)




Horus
Senior Member+
Posts: 34735
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIAN DIGITAL AGRICULTURE ROAD MAP

Post by Horus » 27 Feb 2025, 02:48


Odie
Member
Posts: 2924
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ETHIOPIAN DIGITAL AGRICULTURE ROAD MAP

Post by Odie » 27 Feb 2025, 02:57

ጋልቾ Cadre job: speaking elephantese
Zazu teaches simba elephantese in lion guard!


Horus
Senior Member+
Posts: 34735
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIAN DIGITAL AGRICULTURE ROAD MAP

Post by Horus » 27 Feb 2025, 03:07


Fiyameta
Senior Member
Posts: 16065
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ETHIOPIAN DIGITAL AGRICULTURE ROAD MAP

Post by Fiyameta » 27 Feb 2025, 03:40


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4307
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ETHIOPIAN DIGITAL AGRICULTURE ROAD MAP

Post by Za-Ilmaknun » 27 Feb 2025, 12:09

የጀርመን መንግሥት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የሚውል ድጋፍ አደረገ

የጀርመን መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኤጀንሲዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ሕይወት አድን የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የሚውል ሃምሳ ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉ ይፋ የተደረገው ትናንት ማክሰኞ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርና አገራቸውን በመወከል በአፍሪካ ኅብረት ቋሚ ታዛቢ የሆኑት የንስ ሀነፌልድ፣

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀኃፊ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተ.መ.ድ ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር)፣ እንዲሁም በመንግሥታቱ ድርጅት ሥር የሚገኙ ኤጀንሲዎች ተወካዮች በአፍሪካ ኅብረት ኢኮኖሚ ኮሚሽን ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ነው።

የገንዘብ ድጋፉ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የተደረገ መሆኑንና በተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን፣ የሴቶች፣ እንዲሁም የሕፃናት ኤጀንሲዎች አማካይነት በመላ አገሪቱ ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች እንደሚውል ተገልጿል።

የጀርመን መንግሥት ድጋፉን ሰብዓዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ተመድ በሚወስናቸው ፕሮጀክቶች ላይ እንዲውል መፈቀዱ፣ ኤጀንሲዎቹ በአገሪቱ ላሉ ሰብዓዊ ቀውሶችና አስቸኳይ ድጋፍ ለሚያሻቸው ዘርፎች ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን ታሳቢ በማድረግ በሚያስፈልግበት ቦታ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት እንደሚያስችል አልካሮቭ (ዶ/ር) አስረድተዋል።

እ.ኤ.አ. በ2024 ዓመትም በተመድ በኩል በኢትዮጵያ ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ጀርመን የ44 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አድርጋ እንደነበር፣ ከዚህ ውስጥ 14.5 ሚሊዮን ዩሮ በተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ (OCHA) በኩል በድርቅ በሚጠቁ አካባቢዎች ሰብዓዊ ቀውስ እንዳይከሰት አስቀድሞ ሥራዎችን ለማከናወን መዋሉ ተገልጿል።

ከተጠቀሰው አጠቃላይ ገንዘብ ውስጥ 4.1 ሚሊዮን ዩሮ በስደተኞች ኤጀንሲ በኩል ተፈናቃዮችን ለመደገፍ እንደዋለ ሲገለጽ፣ 3.8 ሚሊዮን ዩሮ ደግሞ ሕፃናትን ትኩረት ላደረጉና ፆታዊ ጥቃት ላጋጠማቸው ሴቶች ድጋፍ ለሚያደርጉ ፕሮጀክቶች መዋሉ ተጠቅሷል።

ከእነዚህ ፕሮጀክቶች በተጨማሪ ባለፈው ዓመት የጀርመን መንግሥት ለዓለም የምግብ ፕሮግራም 19.1 ሚሊዮን ዩሮ፣ ለዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት አንድ ሚሊዮን ዩሮና ለዓለም የጤና ድርጅት 750,000 ዩሮ ድጋፍ ማድረጉ ተነግሯል።

https://www.ethiopianreporter.com/138703/

Post Reply