በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
ተምኔታዊዋ ኦሮምያ ጠፍጥፈው የፈጠሯት ወያኔ እና ሻዕብያ ስለመሆናቸው መረዳት የሚሳነው ፍጥረት አይኖርም ባይ ነኝ። በመጀመሪያ ግብጽ ሻዕብያ እና ወያኔን ፀነሰች በማስከተልም ኦነግ የሚባል ጸነሰች። እነኝህ ሶስቱ በግብጽ ተረግዘው፤ ተወልደው፤ በፋይናንስ እና በርዕዮት ተመግበው አድገው በአንድነት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተሰማሩ ውሻዎች ናቸው። እጨምራለሁ ግብጽ 4ኛ ተቀጻል እንድሁ ግንቦት7/ኢዜማ - ብርሃኑ ነጋ አንጃ በእጇ አብልታ አጉርሳ አሰማርታለች። እነ ዳውድ ኢብሳ፤ ወዘተ ቃል ኪዳን አለባቸው። አሁን የተፈጠረው ሁካታ በድንገት ወያኔ ( የአላማ እና የስምሪት ጓዳቸው/ ትንፋሹ ስለተቆረጠ እንደት ነፍስ እንዝራበት፤ ያ! የጋራ ጥላታችሁ የተባሉት አማራ እንደት አሁን ከእንቅልፉ ነቃ አይነት ነገር ነው። እርስ በእርስ አለመተማመን።
ለነገሩ አማራ ቀደም ብሎ መንግስቱ ሃ/ማርያም እየነገረው እንኳን ከሰመመኑ አልነቃ ብሎ በወያኔ ዘመንም ብዙ አስርት አመታት አንቀላፍቶ ነበር። መንግስቱ ሃ/ማርያም " ሻዕብያ እና ወያኔ - የእናት ጡት ነካሾቹ ጠምደው የያዙት አማራን ነው" ሲል ተናግሮ ነበር። ሞኝ አማራ ግን ይህ "ባርያ" በማለት
ወያኔ እና ሻዕብያን አዝሎ አዲስ አበባ ያስገባው እርሱ ነው። ከዚያ በሁዋላ ግን "ያመኑት ፈረስ ጣለ በደንደስ" ሁኖት አረፈ - የምትፈለገው ነፍጠኛ ጠላት አንተ አማራ ነህ - የትግሬ ቋሚ ጥላት አማራ ነው ወዘተ ፉከራ።
እና አሁን እነኝህ ሰዎች እርስ በእርስ ይጠፋፋሉ ትሉኛላችሁ?
በተለይም ከአብይ አህመድ ተለዋዋጭ ቅጥፈት እና ድል-ዐልባ ጉራ አንጻር ውሃ የማይዝ ጉዳይ ነው።
የአብይ አህመድ ኦሮምያ ከ አማራ ፋኖ ሃይል በደረሰበት ሽንፈት የተነሳ የሚይዝ የሚጨብጠውን በማጣቱ ያየውን ሁሉ መልከፍ ስለሚፈልግ ይመስለኛል።
ስለ ኢትዮጵያ ለማውራት ኢትዮጵያዊ መሪ እና ኢትዮጵያዎ አጀንዳ ጥያቄ የያዘ ዕለት መወያየት ይሻላል። ለጊዜው የኦሮምያ እና የኤርትራ ክ/ሀገር ጦርነት ይገባሉ የሚለው የሚታይ ይሆናል። መቸም ዕረፍት የሌላት ትግራይ ይህ የዐባይ ትግራይ ቅዠት መሬት ላይ አይደለም 1፡5 ሚልዮን መቃብር ውስጥ ያሉትን አላስተኛም ብሏቸዋል የጉዞ ትኬት ለመግዛት ርብርብ ላይ ናቸው ይባላል እኛም አለንበት የማለት ሁኔታ። በእውነት ትግራይ አቅም አላት ወይ? ትግራይ ይህ ያስፈልጋታልዎይ ወይስ አብይ አህመድ አማራ ላይ ስለዘመተ የተባባሪነት ግዳጅ ለመፈጸም መቋመጥ ይሆን?
If war breaks between "Republic of Oromiya" and Eritrea province, who will win? who will lose? Will Oromiya and Abay-Tigray lose to Eritrea?

Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
Abiy is not going to fight Eritrea. He was just angry because Eritrea still seizes weapons loaded ship on the Red Sea bound to Ethiopia. Eritrea obviously has no right to seize it for so long.
And appealing to the Middle East readers, where Eritrea, a tiny impoverished country led by an islamophbic recluse, where this tiny enclave is hardly known for other than refugees, is a misplaced advertisement.
And appealing to the Middle East readers, where Eritrea, a tiny impoverished country led by an islamophbic recluse, where this tiny enclave is hardly known for other than refugees, is a misplaced advertisement.
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
If a thief steals another thief, how will this surprise any sane person?
Eritrea province stole, Utopian Republic of "Oromiya" weapon of destruction. That is how I understood this. Eritrea flashed her middle finger at the Utopia republic of "Oromiya" when it confiscated the millions of dollars from "Oromia Airlines", so this should not come as a surprise.
Dama, we are not talking about Ethiopia and her province of Eritrea. It is all about Oromiya, Eritrea ; Fatalized Abay-Tigray Republic. These 3 sh!t heads are pretending as if cancelling out each other.

Dama wrote: ↑20 Feb 2025, 11:10Abiy is not going to fight Eritrea. He was just angry because Eritrea still seizes weapons loaded ship on the Red Sea bound to Ethiopia. Eritrea obviously has no right to seize it for so long.
And appealing to the Middle East readers, where Eritrea, a tiny impoverished country led by an islamophbic recluse, where this tiny enclave is hardly known for other than refugees, is a misplaced advertisement.
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
አበረ የሚኖረው የ18ኛ ክፍለዘመን ኢትዮጵያ ነው።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ እጅግ ትለያለች!
የዛሬዋ ኢትዮጵያ እጅግ ትለያለች!
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
በ18ኛው ክፍለ-ዘመን ነበር እንደ አውሮፕላን ሙሉ አዳዲስ ብር ተጭኖ ትግራይ ተራግፎ የተወረሰው? የትግሬ ጦርነት ዋዜማው እኮ ጭነት ሙሉ ዶላር ለወያኔ ገቢ ከሆነ በኋላ ነበር። ኤርትራም የእግር ኳስ ሜዳ ያህል ስፋት ያላቸው መርከቦች የጫኑት መሳሪያ ነበር

You guys all are thieves. You destroyed resources of the country for more than 50 years. This is your 21st century outcome.
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
Agreed. Those weapons may have been drones for indiscriminate killings.Abere wrote: ↑20 Feb 2025, 11:23If a thief steals another thief, how will this surprise any sane person?![]()
Eritrea province stole, Utopian Republic of "Oromiya" weapon of destruction. That is how I understood this. Eritrea flashed her middle finger at the Utopia republic of "Oromiya" when it confiscated the millions of dollars from "Oromia Airlines", so this should not come as a surprise.
Dama, we are not talking about Ethiopia and her province of Eritrea. It is all about Oromiya, Eritrea ; Fatalized Abay-Tigray Republic. These 3 sh!t heads are pretending as if cancelling out each other.
Dama wrote: ↑20 Feb 2025, 11:10Abiy is not going to fight Eritrea. He was just angry because Eritrea still seizes weapons loaded ship on the Red Sea bound to Ethiopia. Eritrea obviously has no right to seize it for so long.
And appealing to the Middle East readers, where Eritrea, a tiny impoverished country led by an islamophbic recluse, where this tiny enclave is hardly known for other than refugees, is a misplaced advertisement.
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
ጋሽ ኢሳያስ ምድረ የደርግ ሙርከኞች ሲያስለቅሱ ማየቱ እንዴት ደስ ይላል።
እስቲ ያ "በሰማይ ላም አለኝ" የልብወለድ ባሕር ሃይልሽን ላኪና ከአንበሳ መንጋጋ (ሻእቢያ) መጥተሽ የ$100 ሚሊዬን የልመና ጦር መሳሪያሽን አስለቂቂ።

Abere wrote: ↑20 Feb 2025, 11:59
በ18ኛው ክፍለ-ዘመን ነበር እንደ አውሮፕላን ሙሉ አዳዲስ ብር ተጭኖ ትግራይ ተራግፎ የተወረሰው? የትግሬ ጦርነት ዋዜማው እኮ ጭነት ሙሉ ዶላር ለወያኔ ገቢ ከሆነ በኋላ ነበር። ኤርትራም የእግር ኳስ ሜዳ ያህል ስፋት ያላቸው መርከቦች የጫኑት መሳሪያ ነበር![]()
![]()
You guys all are thieves. You destroyed resources of the country for more than 50 years. This is your 21st century outcome.
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
Talking from Eritrean refugee camp within Ethiopia.kebena05 wrote: ↑20 Feb 2025, 13:01ጋሽ ኢሳያስ ምድረ የደርግ ሙርከኞች ሲያስለቅሱ ማየቱ እንዴት ደስ ይላል።
እስቲ ያ "በሰማይ ላም አለኝ" የልብወለድ ባሕር ሃይልሽን ላኪና ከአንበሳ መንጋጋ (ሻእቢያ) መጥተሽ የ$100 ሚሊዬን የልመና ጦር መሳሪያሽን አስለቂቂ።
Abere wrote: ↑20 Feb 2025, 11:59
በ18ኛው ክፍለ-ዘመን ነበር እንደ አውሮፕላን ሙሉ አዳዲስ ብር ተጭኖ ትግራይ ተራግፎ የተወረሰው? የትግሬ ጦርነት ዋዜማው እኮ ጭነት ሙሉ ዶላር ለወያኔ ገቢ ከሆነ በኋላ ነበር። ኤርትራም የእግር ኳስ ሜዳ ያህል ስፋት ያላቸው መርከቦች የጫኑት መሳሪያ ነበር![]()
![]()
You guys all are thieves. You destroyed resources of the country for more than 50 years. This is your 21st century outcome.
This behavior exactly replicated in Uganda,
What an attitude!!
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
ኢሳያስ ትግራይን ሲወር ያጠፋው የራሱን ደጀን ነው። ደጀኑን ወደ ጠላት በቀየረበት ሁኔታ ፀሃዩ እንደጠለቀችበት እርግጥኛ መሆን ብዙ ምርምር አያስፈልገውም። ጀላንፈው ፋኖ ኢሳያስን አድናለሁ ብሎ ቢውተረተር ትርፉ ውርደት ነው።
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
Convenience Truth is what tastes and works best for Axumezana. Truth should smell and taste as Woyane. But we know Woyane is so stinky as skunk.
Like his father, Sebhat Nega, he will die for Eritrea and spill Ethiopians blood, but does not want to stop su.cking the resource and wealth of Ethiopia. The accidental clash between Eritrea province and Tigray province was caused by no one other than his coward and rat woyane.
Thank to the Martyrs of Amhara Fano and special force who took out all the mama rats and break their backbone going straight in Mekele, until delegated the saboteur Wolega Orommuma fake ENDF.
Now, Woyane rates reduced to rubbles and nothingness by Amhara, the mourning Axumezana is oscillating between mucus head Orommuma (Abiy Ahmed) and his former boss ( skeletal Isaias Afework) k!ssing their feet and tasting their whipping on his Woyane arse
Believe mew, he will never die in honor.

Dumb a’ss Wolamo
Isn’t your brothers and sisters who melting like summer ice cream on container trucks with no air while getting shipped out like a goods to South Africa and perishing like garbage fly every day? Furthermore, out of all countries, your a’ss in Somalia and Djibouti camps as refugees, fleeing your miserable country.
Eritreas are using your a’ss as transit bridge to go their third country destination while living leisurely in Addis high end apartments while hiring your mom and sisters as their maids

Dama wrote: ↑20 Feb 2025, 13:23Talking from Eritrean refugee camp within Ethiopia.kebena05 wrote: ↑20 Feb 2025, 13:01ጋሽ ኢሳያስ ምድረ የደርግ ሙርከኞች ሲያስለቅሱ ማየቱ እንዴት ደስ ይላል።
እስቲ ያ "በሰማይ ላም አለኝ" የልብወለድ ባሕር ሃይልሽን ላኪና ከአንበሳ መንጋጋ (ሻእቢያ) መጥተሽ የ$100 ሚሊዬን የልመና ጦር መሳሪያሽን አስለቂቂ።
Abere wrote: ↑20 Feb 2025, 11:59
በ18ኛው ክፍለ-ዘመን ነበር እንደ አውሮፕላን ሙሉ አዳዲስ ብር ተጭኖ ትግራይ ተራግፎ የተወረሰው? የትግሬ ጦርነት ዋዜማው እኮ ጭነት ሙሉ ዶላር ለወያኔ ገቢ ከሆነ በኋላ ነበር። ኤርትራም የእግር ኳስ ሜዳ ያህል ስፋት ያላቸው መርከቦች የጫኑት መሳሪያ ነበር![]()
![]()
You guys all are thieves. You destroyed resources of the country for more than 50 years. This is your 21st century outcome.
This behavior exactly replicated in Uganda,
What an attitude!!
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
ሸለምጥማጡን አቶ ዓብዮትን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው!
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
የጦርነት ነጋሪት ጉሰማው ባህር በር ፍለጋ ሳይሆን ፋኖን ፍለጋ ነው። ይህን ያልኩበት ምክንያት ኤርትራ ክፍለ ሀገር ፋኖን ትደግፋለች የሚል እምነት ስላለኝ ሳይሆን በቅርቡ ሙቱ ተሾመ ( የዐብይ አማካሪ) የሰጠው ምክንያት ነው። ይህም በኦፊሴል የተናገረው ኤርትራ-ሻዕብያ አማራ ፋኖን ይደግፋል በዚህም ምክንያትም አዲስ አበባ ተወስኖ የተቀመጠው የኦሮሙማ መንግስት በአማራ ክልል ባለው ዐውደ ውጊያ ተሸንፎ ተስፋ እንደቆረጠ ያመላክታል - ስለዚህ ሌላ ስልት የመቀየስ ፕሮፓጋንዳ ምክንያት ነው።
ሌላው ባለፈው ሰሞን ከጂማው ኦሮሙማ ዝግ ምስጢራዊ የምክክር ስብሰባ አፈትልኮ ሾልኮ የወጣው ግምገማ እና የወደፊት የኦሮሙማ አቅጣጫ ነበር። ይህ ሾልኮ የወጣው ምስጢ ዘገባ ላይ ሙላቱ ተሾመ ቁልፍ አባል መሆኑን ይጠቅሳል። እንደ ምስጢራዊ ጉባዔው ጠቅላላ ግምጋሜ አማራን ሙሉ በሙሉ ማንበርከክ ሲሆን ወያኔ ጉዳይ ያከተመ በደንብ አድርገው ደብድብው የገሩት አጋሥስ ስለመሆኑ ግን ከመረብ ማዶ ያሉት ትግሬዎች (ኤርትራዎች) አስቸጋሪ ጠላቶች እና በተጠና መልኩ መደምሰስ እንዳለባቸው ነው። ይህ ሲሆን የኦሮሙማ የበላይነት እና የተምኔታዊ ሪፓብሊ ኦሮምያ ምስረታ የፈጸማል የሚል ነበር።
ስለዚህ አሁን የጦርነት ጉሰማው ታሪካዊ የወደብ እና ባህር በር ይገባኛል ጥያቄ ሳይሆን አማራ ፋኖን እንደት አድርገን ወጥመድ ውስጥ እናስገባው ነው። የባህር በር ይገባኛል ጥያቄ እኮ በዚህ መልኩ አይደለም የሚነሳው። ይህ ከሆነ ሶማሊላንድ ይነሳ በፊት በኦፊሴል አሰብ የኢትዮጵያ ባህር ነው በማለት 1ኛ) በተመድ በኩል እቤቱታ ይቀርባል 2ኛ) የተመድ አቤቱታ ተከትሎ ተከታታይ ጥያቄ በማቅረብ አገር እና ህዝብ አንድ በማድረግ ወደ ጦርነት መግባት አግባብ ይኖረዋል። ጦርነት ዝም ብሎ አይጀመረም - አሁን የተጀመረ ጦርነት ቢኖር በኦሮምያ ሪፓብሊክ እና በአማራ ፋኖ መካከል ነው።
አብይ አህመድ እና ተቀጣሪ ካድሬዎቹ ሰው ለማጭበርበር ሲሞክሩ የአደባባይ ጅል ስለመሆናቸው እንኳን የሚያውቁ አይመስለኝም - ወይም ደረቅ ሀፍረተ-ቢሶች ናቸው። ለመክዳት ጊዜ (ሴከንድ) አይፈጅባቸውም። ያገኘኸውን እየጨፈጨፍክ፤ የተናከርከውን እየካድክ ተምኔታዊ ኦሮምያ ሪፓብሊክ ይመስረት የሚል ነው ኦሮሙማዎች። ትናት በአካል የነበረችውን አዲስ አበባ እና የሞቀ ጉርብትና ትሥስር፤ ታሪካዊ ቅርሶች በአንድ ሌሊት በመደምሥስ የኦሮሙማ ከተማ እንጅ የኢትዮጵያዊያን አይደለችም ያለ፤ በእውነት አማራን በማጥፋት፤ትግሬ እራስ ላይ በመጨፈር ወዘተ የማይፈነቅሉት አይኖርም።

ሰው የዘራውን ያጭዳል እንድሉ እየሆነ ነው። ኤርትራ የኦነጎች ማድለቢያ፤ ማሰለጠኛ እና ከካይሮ በመቀጠል የኦነግ ማዕከላዊ ዕዝ በመሆን ኢትዮጵያን የማተራመስ፤ የመበተን፤ የማዳከም ስራዎችን ስትከውን የነበረች ክፍለ ሀገር ነች። ይህ ኢትዮጵያን እንድነድፍ የተፈለገው ኦሮሙማ እባብ ምንም እንኳን በምላሱ መርዝ ይያዝ አይያዝ ባይታወቅም ለጊዜውም ቢሆን በሻዕብያ እባብ ላይ ያፏጨበት ይገኛል።
የአረቦች መተት የፈጠረው እባብ ሻዕብያ ከሌላው የግብጽ መተት እና ራሷ ኤርትራ ከፈለፈለችው ኦሮሙማ ኦነግ እባብ ጋር የሚያደርጉትን ድልቂያ አሰብ እንገናኝ ቀጠሮ ይዘዋል። እንደ እኔ በመተት የተፈጠሩት እባቦች እርስ በእርስ አይናደፉም -ትርዒት ነው። ምናልባት ከጉድጓድ የሚወጡ የተደናገሩ ካሉ እነርሱን ለመብላት የተዘየደ ነው።
በአረቦች መተት የተፈጠሩትን እባቦች የሚገድላቸው እግዚአብሄር በሙሴ ብትር ተመስሎ የተላከው የፈረዖንን የመተተኞች እባብ የነከሰው ሲገኝ ብቻ ነው።የኢትዮጵያ አምላክ ይህን ማድረጉ አይቀርም።
የኦሮሙማዎች ድለቃ "በአሰብ አድርገህ ግባ ቀይ ባህር" ዘፈን ከአንጀት ሳይሆን ፋኖን እንደት አድርገን እናደናግር። የወያኔን ፍላጎት እንደት እናሟላ፤ እንድሁም አዲሲቱ ሀገረ ኦሮምያ እንደት ወደብ ታግኝ አይነት እንደሚሆን አያጠራጥርም። እንኳ ዘንቦብሽ እንዳውም ጤዛ ነሽ እንድሉ በተሰረቀ ስልጣን ይህን ያህል ኦሮሙማዎቻ በአድስ አበባ ህዝብ ላይ አይን አውጥተው ከሸኑበት ቀጥለው ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ መገመት አይሳንም - ህሌና የሚባል ጭራሽ አልፈጠረባቸውም። ሆድ አደር ካድሬዎችም እንድሁ- አንዳንዱ ካድሬ ባይፈጠር ይሻለው ነበር።
እንኳን ፋኖ ተገኜ! ፋኖ ባይኖር ይኸኔ አማር ምን ይሆን ነበር? ለማሰብ ይከብዳል።
ክብር ለአማራ ፋኖ ሰማዕታት!

ከሶማሌያ ጋር ውጊያ አይኖርም ብዬ ስጮህ እንደነበረው ፤ ከኤርትራ ጋራም ቱስ ቱስ አቶ ዓብዮት ጦርነት ውስጥ እንደማይገባ አስረግጬ እናገራለሁ።
-
- Member
- Posts: 219
- Joined: 05 Apr 2024, 12:17
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
as we speak shabia and oromumma are in engaged in a proxy war in the Amara region of Ethiopia which gives Isayas the upper hand. Abiy wants to change this by forcing TPLF to join the fight and move the battle field of the proxy war inside Eritrea. if TPLF submits to Abiy pressure, we may see a direct combat between eritrea and Ethiopia, but that is a big if.Abere wrote: ↑20 Feb 2025, 10:09በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
ተምኔታዊዋ ኦሮምያ ጠፍጥፈው የፈጠሯት ወያኔ እና ሻዕብያ ስለመሆናቸው መረዳት የሚሳነው ፍጥረት አይኖርም ባይ ነኝ። በመጀመሪያ ግብጽ ሻዕብያ እና ወያኔን ፀነሰች በማስከተልም ኦነግ የሚባል ጸነሰች። እነኝህ ሶስቱ በግብጽ ተረግዘው፤ ተወልደው፤ በፋይናንስ እና በርዕዮት ተመግበው አድገው በአንድነት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተሰማሩ ውሻዎች ናቸው። እጨምራለሁ ግብጽ 4ኛ ተቀጻል እንድሁ ግንቦት7/ኢዜማ - ብርሃኑ ነጋ አንጃ በእጇ አብልታ አጉርሳ አሰማርታለች። እነ ዳውድ ኢብሳ፤ ወዘተ ቃል ኪዳን አለባቸው። አሁን የተፈጠረው ሁካታ በድንገት ወያኔ ( የአላማ እና የስምሪት ጓዳቸው/ ትንፋሹ ስለተቆረጠ እንደት ነፍስ እንዝራበት፤ ያ! የጋራ ጥላታችሁ የተባሉት አማራ እንደት አሁን ከእንቅልፉ ነቃ አይነት ነገር ነው። እርስ በእርስ አለመተማመን።
ለነገሩ አማራ ቀደም ብሎ መንግስቱ ሃ/ማርያም እየነገረው እንኳን ከሰመመኑ አልነቃ ብሎ በወያኔ ዘመንም ብዙ አስርት አመታት አንቀላፍቶ ነበር። መንግስቱ ሃ/ማርያም " ሻዕብያ እና ወያኔ - የእናት ጡት ነካሾቹ ጠምደው የያዙት አማራን ነው" ሲል ተናግሮ ነበር። ሞኝ አማራ ግን ይህ "ባርያ" በማለት
ወያኔ እና ሻዕብያን አዝሎ አዲስ አበባ ያስገባው እርሱ ነው። ከዚያ በሁዋላ ግን "ያመኑት ፈረስ ጣለ በደንደስ" ሁኖት አረፈ - የምትፈለገው ነፍጠኛ ጠላት አንተ አማራ ነህ - የትግሬ ቋሚ ጥላት አማራ ነው ወዘተ ፉከራ።
እና አሁን እነኝህ ሰዎች እርስ በእርስ ይጠፋፋሉ ትሉኛላችሁ?
በተለይም ከአብይ አህመድ ተለዋዋጭ ቅጥፈት እና ድል-ዐልባ ጉራ አንጻር ውሃ የማይዝ ጉዳይ ነው።
የአብይ አህመድ ኦሮምያ ከ አማራ ፋኖ ሃይል በደረሰበት ሽንፈት የተነሳ የሚይዝ የሚጨብጠውን በማጣቱ ያየውን ሁሉ መልከፍ ስለሚፈልግ ይመስለኛል።
ስለ ኢትዮጵያ ለማውራት ኢትዮጵያዊ መሪ እና ኢትዮጵያዎ አጀንዳ ጥያቄ የያዘ ዕለት መወያየት ይሻላል። ለጊዜው የኦሮምያ እና የኤርትራ ክ/ሀገር ጦርነት ይገባሉ የሚለው የሚታይ ይሆናል። መቸም ዕረፍት የሌላት ትግራይ ይህ የዐባይ ትግራይ ቅዠት መሬት ላይ አይደለም 1፡5 ሚልዮን መቃብር ውስጥ ያሉትን አላስተኛም ብሏቸዋል የጉዞ ትኬት ለመግዛት ርብርብ ላይ ናቸው ይባላል እኛም አለንበት የማለት ሁኔታ። በእውነት ትግራይ አቅም አላት ወይ? ትግራይ ይህ ያስፈልጋታልዎይ ወይስ አብይ አህመድ አማራ ላይ ስለዘመተ የተባባሪነት ግዳጅ ለመፈጸም መቋመጥ ይሆን?
If war breaks between "Republic of Oromiya" and Eritrea province, who will win? who will lose? Will Oromiya and Abay-Tigray lose to Eritrea?
Re: በኦሮሚያ/ኦሮሙማ/ እና በኤርትራ ክ/ሀገር መካከል በእውነት ጦርነት ይኖር ይሆን? ወይስ የገባያ ግርግር ፋኖን ለማደናገር?
You are absolutely right. I guess the saying below explains what stupid Woyane did to Ethiopia and Tigray province
"A fool can throw a stone in a pond that 100 wise men can not get out."
The stupid Woyane brought the tribal politics into the country and this curse is exploited by other stupid of OLF and Shabia.
As everyone knows, Ethiopia is Tigres people home - Tigres without Ethiopia is fish without water, lifeless/dead.
Millions patritice Ethiopians both peacfully and armed resistance showed, the three evils their scheme is futile and deadly. Mainly the Amhara people showed their wisdom and patriotism to undo the curse of TPLF. Thousands have sacrficed their lives for stupid mistake mercenary Woyane did.
In any case, Amhara people and Tigre people are the ones now caught up between Orommuma and Shabia. Tigre people after being losers due to Woyane and Amhara people fighting for the right to live are the ones, Orommuma and Shabia are luring.
For Amhara people, it cannot even be the choice of two evils. For the Tigres, they already lost. The era of Woyane where the honey jar was under total woyane watch is gone never to come. They do not have to be fooled to side any. If they could or have any juice left, they had better stand for one Ethiopia without ethnic region.
For Amhara, if there is war between the two evils (Orommuma and Shabia) a victory by Orommuma means, Ethiopia will be more hell than the Auschwitz gas chamber of Hitler. Orommuma's aspiration is 100% kill spree of any Amhara. Any Amhara doubting that is TOTALLY more stupid than a donkey. Shabia too is bad option, the life long aspiration of evil Isaias Afewrok is to Totally debilitate Ethiopia by taking its natural and legal Red Sea (Assab). Shabia wants to use the opportunity for Ethiopians to short sale their long-term for temporary relief from Orommuma.
Tigres and Amhara should think twice. Amhara and Tigre have been used as condom by both Shabia and Orommuma. Especially, Tigres should stop procrastinating about have either a country called "Abay Tigray", Eritrea (by joining Eritrea) or "Ethnic based region". Stand for one Ethiopia, one people of Ethiopia like all other countries on God's green earth.

wubebereha wrote: ↑26 Feb 2025, 12:26
as we speak shabia and oromumma are in engaged in a proxy war in the Amara region of Ethiopia which gives Isayas the upper hand. Abiy wants to change this by forcing TPLF to join the fight and move the battle field of the proxy war inside Eritrea. if TPLF submits to Abiy pressure, we may see a direct combat between eritrea and Ethiopia, but that is a big if.