Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14822
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከትግራይ ጋር እኩል ከምሆን ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ልሁን ላለው አበረ!

Post by Abere » 19 Feb 2025, 10:04

አበረ የሚፈልገው መደብ-ዐልባ ኢትዮጵያ እንጅ ጎሳዎች ለደረጃ የሚፋተጉባትን አገር አይደለም። መደብ የቁንጫ እና የትኋን ማፍለቂያ ነው። ትናንት የወያኔ 1ኛ (ወርቅ ነን ባዮች) በርካታ ትኋን በማፍራት የኢትዮጵያን ህዝብ ልሷል፤ ዛሬ የኦሮሞው መደብ እንድሁ ወፈ ሰማያት የቄሮ ትኋን ቀፍቅፎ አገር ሙልጭ ላስ አድርጎ እየበላ ነው። አንዱ መደብ ሲፈርስ ሌላው የጎሳ የትኋን መደብ ከንተባዪ እየመጣ ህዝብ እንድቃጠል አበረ አይፈልግም።
የጎሳ ፌደሬሽን የትኋን ምሽጉ መፍረስ የግድ ነው።

You will not accept truth until the end of the world.

Odie
Member+
Posts: 6145
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ከትግራይ ጋር እኩል ከምሆን ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ልሁን ላለው አበረ!

Post by Odie » 19 Feb 2025, 10:17

ዴዴብ ድንጋይ ራስ ወያኔ!
ሌባ የሌባ ዘር!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18447
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ከትግራይ ጋር እኩል ከምሆን ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ልሁን ላለው አበረ!

Post by Axumezana » 19 Feb 2025, 11:04

Ethnics based politics like religion based politics should be banned. However, all ethnics groups should be equal & given the freedom to use their languages & promote their culture !

Abere
Senior Member
Posts: 14822
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከትግራይ ጋር እኩል ከምሆን ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ልሁን ላለው አበረ!

Post by Abere » 19 Feb 2025, 13:04

ከጥንት እስከ አሁን ድረስ እኮ በቋንቋህ ወይም በፈለግኸው ቋንቋ እንዳታወራ የከለከለህ የለም። በምኒልክ ታወራ ነበር በቀኃሥ ታወራ ነበር፤ በመንጌ ታወራ ነበር - አሁን ታወራለህ ወደፊትም እያወራህ ትኖራለህ። ሌሎቹም ወረሞ፤ ወላይታ ፤ኩናማ፤ አማራ፤ ጃንጀሮ ወዘተ እንድሁ። ዕድሜ ለአርበኞች ከጣልያን እና ሌሎች ቀኝ ገዥ ትኩላዎች ለጠበቁት በል።

ችግሩ ቋንቋ አይደለም እንደት አድርገን ተባይ ሁነን አንዱን በአንዱ ላይ በመቀስቀሻ ህዝብ እንግጣለን። መጋጥ አይቻልም - ይህን የሚያደርግ ቅራቅንቦ አፈር ይግጣል ነው። Already many mama rat Woyanes had k!ssed the dust.

Axumezana wrote:
19 Feb 2025, 11:04
Ethnics based politics like religion based politics should be banned. However, all ethnics groups should be equal & given the freedom to use their languages & promote their culture !

Dama
Member+
Posts: 6396
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ከትግራይ ጋር እኩል ከምሆን ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ልሁን ላለው አበረ!

Post by Dama » 19 Feb 2025, 13:18

Axumezana wrote:
19 Feb 2025, 11:04
Ethnics based politics like religion based politics should be banned. However, all ethnics groups should be equal & given the freedom to use their languages & promote their culture !
In Europe, Christian based political parties exist and do well.
There should be no restriction on the freedom of peaceful assembly. Citizens should have the unrestricted rights to form any peaceful political party.

Stop being the typical affang TPLF.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18447
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ከትግራይ ጋር እኩል ከምሆን ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ልሁን ላለው አበረ!

Post by Axumezana » 19 Feb 2025, 13:49

The Ethiopian constitution banned religious based political parties & that has helped Ethiopia from religious related rivalry, tension & infighting. If the Constitution also bans ethnic centered politics , deletes Article 39 and the creation of infinite states, Ethiopian unity will be restored. There should be a balance between our Ethiopian Nationality & the ethnic centered ክልል!

Post Reply