-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9835
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ታላቋ ሩስያ እንደ ሃያሏ ኤርትራ፣ አቅመ ደካማዋ ዩክሬን እንደ ታናሿ ትግራይ የሆኑበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
በየሳምንቱ ጠላት እየቀያየረ በሀገር የሚቆምረው አብይ አህመድ
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9835
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ትራምፕ እና ፑቲን ወንድም አለም ዘሌንስኪን እንደ ኮሞዲያን እሸቱ እንጂ እንደ የአንድ ሉዑላዊ ሀገር መሪ እንደሆነ አድርገው አይቆጥሩትም። ክራይሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9835
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
የኬንያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ <<አልቃሾች>> እያለ አላገጠብን፣ በመከራችን ተሳለቀብን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
2/18/2025 ቶግ ኣቢልዋ በሉ ትግራዋይሲ