Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 6149
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 18 Feb 2025, 12:01
ስደት በኢትዮዽያ ግጥም::
የመጀመርያዎቹ 3 ደቂቃዎች ይመልከቱ
በዚች ልጅ ራስ ውስጥ ያለ ያገር ፍቅር አንድ ሚልዮን ዘረኞች ቢጨመቁ አይወጣቸውም!!
አገር በዘር ፍቅር በነደደ በገሪባ ስትነወር እንደዋዛ
እስከመቼ
ወኔያችንን ማን ስለበው!
ከጣልያን የተረፈ እንጥፍጣፊ እንኳን ይጥፋ?
አገር እንደ ዋዛ!
ዋ!
-
Odie
- Member+
- Posts: 6149
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 18 Feb 2025, 12:10
መዝሙር 137:5፤ ኢየሩሳሌም [አገሬ/ኢትዮዽያ] ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ።
መዝሙር 137:6፤ ባላስብሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን[አገሬን] ባልወድድ።
መዝሙር 137:7፤ አቤቱ፥ በኢየሩሳሌም ቀን የኤዶምን ልጆች [ዘረኞችን] አስብ፦ “እስከ መሠረትዋ ድረስ አፍርሱ አፍርሱ፡” ያሉአትን።
መዝሙር 137:8፤ አንቺ ወራዳ የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ስለ ተበቀልሽን የሚበቀልሽ የተመሰገነ ነው።
መዝሙር 137:9፤ ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።
-
Odie
- Member+
- Posts: 6149
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 18 Feb 2025, 12:59
-
Odie
- Member+
- Posts: 6149
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 18 Feb 2025, 13:05
Yes haileselasssie of Tigray helped Italy kill Ethiopia defenders. His descebants managed to undo the fabrics of the country dear to many and still roam arround.
And this teen then:
-
Dama
- Member+
- Posts: 6401
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 18 Feb 2025, 13:12
Odie wrote: ↑18 Feb 2025, 12:01
ስደት በኢትዮዽያ ግጥም::
የመጀመርያዎቹ 3 ደቂቃዎች ይመልከቱ
በዚች ልጅ ራስ ውስጥ ያለ ያገር ፍቅር አንድ ሚልዮን ዘረኞች ቢጨመቁ አይወጣቸውም!!
አገር በዘር ፍቅር በነደደ በገሪባ ስትነወር እንደዋዛ
እስከመቼ
ወኔያችንን ማን ስለበው!
ከጣልያን የተረፈ እንጥፍጣፊ እንኳን ይጥፋ?
አገር እንደ ዋዛ!
ዋ!
Your notion of Ethiopia is old and has discredited in the past 50 years. On its grave of Amara supremacy self-governing nations have been established.
It will serve you best to accept and live in peace with the new Ethiopia or get doomed and doomed while you try the impossible.
Racist Amara!!