Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40124
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Horus » 17 Feb 2025, 22:08

AND, THIS MAKES ETHIOPIA A NET WHEAT EXPORTER. AS WE SPEAK, ETHIOPIA IS THE LARGEST WHEAT PRODUCER IN AFRICA! ኤቦ በሉ!

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by kebena05 » 17 Feb 2025, 22:59

:lol: :lol: :lol:

ሽማግሌው

As the USAID rain forcast is expected to be dry, we may not hit that number :lol:

So, is it safe to say now, እምዬ ain’t going to be begging to be fed by foreigners?

Horus wrote:
17 Feb 2025, 22:08
AND, THIS MAKES ETHIOPIA A NET WHEAT EXPORTER. AS WE SPEAK, ETHIOPIA IS THE LARGEST WHEAT PRODUCER IN AFRICA! ኤቦ በሉ!

Selam/
Senior Member
Posts: 16990
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Selam/ » 17 Feb 2025, 23:17

ጭልፊቱ
ኢትዮጵያ በዓመት 4,000,000 ኩንታል ስንዴ ከውጪ ታስገባለች።

ታዲያ በምን ሂሳብ ነው 300 ሚሊዮን ኩንታል አምርታ ወደ ውጪ የምትልከው?

ዕንጭጭ ካድሬ!

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Union » 17 Feb 2025, 23:30

ኡኡኡ :lol:

ይሄ Horus የሚባል ሽማግሌ ስለምንም የሚያውቀው ነገር የለም። መፀሀፍ ላይ ያነበበውን እያመጣ ይቸከችክ ነበር። አሁን ከመፀሀፍ ውጭ ለማውራት አፋን ሲከፍት ሲዘላብድ እዩት :lol:

መንግስቱ ጠቅላላ የባሌን ምድር በስንዴ አጥለቅልቆት ነበር። ግን ዶላር ፍለጋ ይቸበችበው ነበር እንጅ። ጋላ አብይም gmo እያስገባ የተመረተውን ይቸበችባል።

አሁን ግን gmo የለም። no more USaid
Selam/ wrote:
17 Feb 2025, 23:17
ጭልፊቱ
ኢትዮጵያ በዓመት 4,000,000 ኩንታል ስንዴ ከውጪ ታስገባለች።

ታዲያ በምን ሂሳብ ነው 300 ሚሊዮን ኩንታል አምርታ ወደ ውጪ የምትልከው?

ዕንጭጭ ካድሬ!

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12786
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Sadacha Macca » 17 Feb 2025, 23:32

I hope so. Ethiopia definitely has been blessed with enough land and water to grow a surplus. Let some of the bitter haters from the tiny kebessa land hate. :)

Selam/
Senior Member
Posts: 16990
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Selam/ » 17 Feb 2025, 23:56

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የተለገሰችና ዓለምን መመገብ እንደምትችል ውሻዬም ታውቃለች።

ታዲያ ህዝባችን በረሃብ የሚያልቀው የእህል ቀበኛ ካድሬዎች ቋቱን ቅርጥፍ አድርገው ስለሚበሉት ሳይሆን ሰው ሰርቶ እንዳያልፍለት ዕንቅፋትና ምቀኛ ስለሆኑ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 40124
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Horus » 18 Feb 2025, 02:10

እኔ ሆረስ በፋክት እንጂ በቅዠት የማምን ሰው አይደለሁም። በኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ላይ የደን ልማት፣ የዉሃ ልማት ፣ የከተማ ጻዳት፣ የእርሻ ማዘመን እና የሰው ሰራሽ ክህሎት ጅማሮና የትምህርት ማሻሻል ጅማሮ መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም አጀንዳዎች ናቸው ፤ የባህር በርና የባህር ኃይል ጉዳይም እንዲሁ ።

አለም የተሰራቸው በፋክት እንጂ በምኞትና በስሜት አይደለም ። በንባረ ፍጥረት ሕያው የሆነ ፋክት (እውነታ) አንተ ስለ ጠላሃው ወይም ያንተ ፍላጎት ስላልሆነ አይጠፋልህም! እውነትን እንደ እሬትና ኮሶ ስትወድ ትጋተዋለህ ፣ ያ ካልሆነ የኢቮሉሽንት ሕግ ጠራርጎ ወደ ታሪክ ትቢያ ማከማቻ ይጥልሃል።

እንዲያውም ይህ መንግስት በርትቶ መስራት ያለበት የኢትዮጵያ የራሷ የሆነ በራሷ ብሄራዊ ዳታ የሰለጠነ ሰው ሰራሽ ክህሎት መገምባት ነው። የነገ ደሃና ሃብታም ሕዝብ እነማን እንደ ሆኑ የሚለየው ኢንተለጀንስና ቴክኖሎጂ ነው ፣ ያም ማለት ሰው ሰራሽ ኢንተለጀንስ ነው ።

እዚህ ፎረም ላይ 24/7 ጸረ ኢትዮጵታ ትውከት ምትዘላብዱ ራሳችሁን እንደ ሞተ ፣ እንደ ሌለ ፍጡር ቁጠሩ! ኢትዮጵያ ወደ ፊት ስትል እናንተ ወደ ኋላ ስትሉ ከዚህ ምድር የምትወገዱት እናንተ እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም ። መናደድ ካሻችሁ ተናደዱ! የምታመጡት ለውጥ ግን 0000 ነው ።

ኢትዮጵያ በ2025 ስንዴ ከውጭ አስገባች የሚለው ፋክት አቅርብና የመንግስት ዳታ ስትፎርሽ እንይ ! መንግስት በ2025 300 ሚሊዮን ኩንታል ማምረት አይችልም የሚል በምርምር ላይ የቆመ ዳታ አቅርብና እንስማህ ። መሃይም አለም የለችም ቢል አይደለም የሰው ልጅ የዱር እንሰሶ አይቀበሉህም።

ግና ምን ያረጋል የራሳችሁ ሕይወት 100% ዋጋ ቢስ ፣ ምንም አላማ የሌለው ፣ ቀናችሁ ሙሉ በእንቶ ፍንቶ መለፋደድ የሚያልቅና ያን ትርጉም አልባ ኖሩ ብላህ የምትኖር አለም የለችም ብትል ምን ያስገርማል።

ማፈሪያዎች!

Horus
Senior Member+
Posts: 40124
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Horus » 18 Feb 2025, 02:42

Abdisa
Member+
Posts: 6262
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Abdisa » 18 Feb 2025, 02:57

We're always expecting and never delivering on what we say we will. We cannot live on hope alone.

Horus
Senior Member+
Posts: 40124
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Horus » 18 Feb 2025, 03:01

Abdisa wrote:
18 Feb 2025, 02:57
We're always expecting and never delivering on what we say we will. We cannot live on hope alone.
This is not about hope, this is a fact. Only a brain that has lost contact with reality denies facts. Ethiopia is growing wheat is a fact not a hope.

Horus
Senior Member+
Posts: 40124
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Horus » 18 Feb 2025, 03:15

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19921
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Fiyameta » 18 Feb 2025, 03:26

Best of Luck! :mrgreen: :mrgreen:

sesame
Member+
Posts: 7950
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by sesame » 18 Feb 2025, 09:29

HoreseAss,

You should have googled to find out what the world produces before you posted this silly stuff. You don't seem to have grasped that 300million quintals is 30 million tons. Now, Canada, produces about 33million tons and the USA, 50 million. Do you imagine that the Ethiopian farmers, who are still in the Dark Ages, are going to compete with US and Canadian farmers. You are getting senile! :lol: :lol: :lol:

Top Wheat Producing Countries

Selam/
Senior Member
Posts: 16990
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Selam/ » 18 Feb 2025, 10:06

ጭልፊቱ
የአቶ ዓብዮትን ፕሮፓጋንዳና ድኩማን ዪቱበሮች የሚለጥፉትን ቪዲዮ እየገለበጥህ እየለጠፍክ ፋክት ነው ማለት ከጀመርክ ሰንብተሃል። ይህንን ቁጥር ያለምንም ኮንቴክስት እንደወረደ የምትለጥፈው እንደለመድከው የአየር በአየር ንግድ እየመሰለህና በአቋራጭ ነጥብ ለማስቆጠር እያሰብክ ነው። እኔ ሰላም ግን በቸርቻሪ ነጋዴም በፋንድያ ካድሬም አልጭበረበርም።

ፋክት ማለት የሃገሬው አማካኝ ህዝብ ኑሮው፣ ጤናው፣ የትምህርት ደረጃው፣ ደህንነቱና ልዕልናው ከትላንቱ ዛሬ ምን ያህል ለውጥ አሳየ ብሎ የሚፈትሽ እንጂ ሰፈፍ ሰፈፉን እየበላ ሥጋውን እንደሚጥለው የሁዳዴ ጦመኛ ግማሽ መረጃን በማቅረብ አይደለም።

ዕውነቱ የሚቆረቁርህ የኦሮሙማን ማስታወቂያ አይናችሁን ጨፍናችሁ ተጋቱ፣ ስለችግር አታውሩ የምትለውን አንተንው ካድሬውን ነውና ቻለው፥ - ዛሬ ኢትዮጵያ በሆዳም ካድሬዎች የምትመራ፣ በጎጥ ጥላቻ የምትታመስ፣ አንዱን ህዝብ ወዳጅ ሌላውን ጠላት የምታደርግ በራሷ እግር መቆም ያልቻለች በችግርና ረሃብ የተወጠረች ሃገር ነች።

በነገራችን ላይ ነዳጅ ለውጪ ገበያ ልናቀርብ ነው ያለውን ቱሪናፋ በሚቀጥለው ፕሮፓጋንዳህ ላይ ጨምረው።
ፍግ!

Somaliman
Member+
Posts: 7167
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Somaliman » 18 Feb 2025, 10:33

Horus wrote:
17 Feb 2025, 22:08
AND, THIS MAKES ETHIOPIA A NET WHEAT EXPORTER. AS WE SPEAK, ETHIOPIA IS THE LARGEST WHEAT PRODUCER IN AFRICA! ኤቦ በሉ!

Yet Ethiopia is the largest recipient of food aid in Africa and one of the largest recipients in the world.

Odie
Member+
Posts: 6145
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Odie » 18 Feb 2025, 10:58

Mature idiot

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Za-Ilmaknun » 18 Feb 2025, 11:40

This is the same regime which denied farmers of their right to buy fertilizers hopping to starve them until they submit to its OPDO corrupt genocidal regime. This is the same regime which was caught red-handed when exporting USAID donated wheat which was meant to feed those that are starved by their "own" gov't. The cadres may pontificate anything for the crumbs thrown at them, but the facts speak for themselves with no ambiguously.

https://www.youtube.com/shorts/4j5nsl7c__I

Abere
Senior Member
Posts: 14822
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Abere » 18 Feb 2025, 12:48

ለትክክለኛ እና ለእውነት መረጃ ፋና ቴሊቭዥን እና ፋና ሬድዮን ያዳምጡ! እውነተኛነት ሲለካ ፋና ነው ለካ፤ የልብ የሚያረካ። :lol: :lol:
የወያኔ ሴኮ ቱሬ ዛሬም እርሱን ተክተው የውሸት ሊጋሲውን ያስቀጠሉ

Horus
Senior Member+
Posts: 40124
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA EXPECTS TO PRODUCE 300 MILLION QUINTALS IN 2025!

Post by Horus » 18 Feb 2025, 13:08

Selam/ wrote:
17 Feb 2025, 23:17
ጭልፊቱ
ኢትዮጵያ በዓመት 4,000,000 ኩንታል ስንዴ ከውጪ ታስገባለች።

ታዲያ በምን ሂሳብ ነው 300 ሚሊዮን ኩንታል አምርታ ወደ ውጪ የምትልከው?

ዕንጭጭ ካድሬ!

አንተ ቦዘኔ አህያ ለምን በ2024 ኢትዮጵያ 4 ሚሊዮን ኩንታል ለማስገባቷ መረጃህን አትለጥፍም? ድፍድፍ!

Post Reply