Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member
Posts: 2922
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የብልጽግና ድርድር ከተነቃ በህዋላ በድብቅ ሲደራደር የነበረው ባንዳው ቡድን ብትንትኑ እየወጣ ነው

Post by Odie » 16 Feb 2025, 20:57

If true,
Good decision. Allow Fano’s to elect their own leaders by merit and submission to their principle.

Diaspora should learn the lesson too and listen to Fano on the ground.

Misraq
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብልጽግና ድርድር ከተነቃ በህዋላ በድብቅ ሲደራደር የነበረው ባንዳው ቡድን ብትንትኑ እየወጣ ነው

Post by Misraq » 17 Feb 2025, 01:43

በማሕበራዊ ማድያ እና በአፍራሳ 360 ግዙፍ መስሎ ሲታይ የነበረው fake fano ተረፈ ግንቦት 7 and #nomore እርስ በርሱ እየተባላ ነው። እስክንድርን አውርደው ቅማንትና ትግሬ ድቅሎችን በሪፎርም ሰበብ ከላይ ለማምጣት ያደረጉት ሙከራ ሃይለኛ ንትርክን ፈጥሮ በየቴሌግራም እና ቲክቶክ ሩሞች እየተሰዳደቡ ነው።

መሬት ላይ የሌለ ትግላቸው መጨረሻው እንዲህ እንሚሆን ተናግሬ ነበር። Belaynesh Tilahun ከዚህም የጠፋችው ለዛ ነው።

Post Reply