Re: WHAT DID IMF SAY ABOUT ETHIOPIAN ECONOMY? (Must Listen!)
እርሷ የብልፅግናዋ IMF ነች።
ከIMF ዕርዳታ የመጀምሪያውን ዕፍታ የላሰች። ድሃዎችን እየላሱ የሚኖሩ:: Think tank, paid lobbyist and activist እያሉ ድህነት መቸ ይቀረፋል።

Re: WHAT DID IMF SAY ABOUT ETHIOPIAN ECONOMY? (Must Listen!)
አለም ምን መስላ የምትታየን በቆምንበት ቦታ መሰረት ነው። In life, there are no problems; there are only facts. Some facts we like, some we don't. Those facts we don't like we do something to change them. That is all. Only those who do something can change the world. የቀረው ሁሉ ከንቱ ግዜ ማባከን ነው።
-
- Member
- Posts: 4307
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: WHAT DID IMF SAY ABOUT ETHIOPIAN ECONOMY? (Must Listen!)
አይኤምኤፍ ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ሆኖ እንዲሠራ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አደረገ
የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከመንግሥት ተፅዕኖ ውጪ ሆኖ በራሱ ለመወሰን የሚያስችለው ተቋማዊ ነፃነት መረጋገጥ እንደሚገባው፣ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አደረገ።
የገንዘብ ተቋሙ ሪፖርት አዋጁ የብሔራዊ ባንክን አሠራር እንደሚያዘምን ቢገልጽም፣ ከመንግሥት ተፅዕኖ ውጪ ሆኖ በራሱ ለመወሰን የሚያስችለውን ተቋማዊ ነፃነት ከመስጠትና ባንኩን ከሚመለከቱ ሌሎች አስተዳደራዊ ጉዳዮች አኳያ ጉድለቶች እንዳሉበት አብራርቷል።
ከእነዚህም በአዋጁ ምላሽ ያላገኙ ወሳኝ ክፍተቶች በሚል ከተጠቀሱ ጉዳዮች መካከል፣ በሥራ ላይ የሚገኙ የመንግሥት ባለሥልጣናት (ሚኒስትሮችን ጨምሮ)፣ በብሔራዊ ባንክ ቦርድ ውስጥ እንዳይካተቱ የሚከለክል አንቀጽ አለመኖሩ አንዱና ዋናው ነጥብ ሆኖ መጠቀሱን መዘገባችን ይታወሳል።
በተጨማሪም የሥራ አስፈጻሚው መንግሥት ባለሥልጣናት ያልሆኑ ሌሎች የመንግሥት ኃላፊዎችም በብሔራዊ ባንክ ቦርድ ውስጥ አብዛኛውን ድርሻ መያዝ እንደሌለባቸው የሚከለክል ድንጋጌ በአዋጁ ውስጥ አለመካተቱ፣ እንዲሁም የብሔራዊ ባንክ ገዥ፣ ምክትል ገዥዎችና የቦርድ አባላት የሚሾሙበት ባለሁለት ድምፅ አሰጣጥ ሥርዓት (Double Veto Procedure) በአዋጁ መካተት ነበረበት ሲል የገንዘብ ተቋሙ ሪፖርት ጠቁሟል።
ከብሔራዊ ባንክ ጋር በተያያዘ አይኤምኤፍ ያነሳቸውን ነጥቦች በተመለከተ ባለፈው ሳምንት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ምላሽ የሰጡት የተቋሙ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዬቫ፣ ‹‹የብሔራዊ ባንክ ተቋማዊ ነፃነትን ለማረጋገጥ ሁሉም በጉዳዩ ዙሪያ ያሉ አካላት በአጠቃላይ ዝግጁ መሆናቸውን በማረጋገጤ ደስ ብሎኛል። የባንኩ ተቋማዊ ነፃነት ወሳኝ የሆነው ለምንድነው? ለሚለው ምክንያትም፣ የሞኒተሪ ፖሊሲ ውሳኔዎች በአጠቃላይ ያሉ ማስረጃዎች ምን ዓይነት ምሥል ያሳያሉ በሚለው ጉዳይ ላይ በመመሥረት እንጂ፣ በፖለቲካዊ ድርድሮች መሠረትነት መሰጠት የለባቸውም፤›› ብለዋል። Let's wait and see when the deceit will be exposed and what the managing director will be saying?
The con artist is still at his best.
https://www.ethiopianreporter.com/138250/

I think she has forced Abiy to sign an agreement that stipulates non-participation of current or former government bosses in the NBE board of directors.
Re: WHAT DID IMF SAY ABOUT ETHIOPIAN ECONOMY? (Must Listen!)
Lost in translation....
(English Version) The International Monetary Fund (IMF) approved a US$3.4 billion loan to Ethiopia.
(Amharic Version) ኢትዮጵያ ለነብስ አድን ሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል 3.4 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ ከIMF አገኘች።

The galla PLC country is now owned by IMF. They even decide how the central bank should operate. They assure the poor that it is painful now but the economy is doing well
What a farce!
And the paid cadre are preaching us what the IMF fanfared for propoganda purpose instead of asking why IMF is mandated to screw in the affairs a sovereign country without a leadership. Shame !

And the paid cadre are preaching us what the IMF fanfared for propoganda purpose instead of asking why IMF is mandated to screw in the affairs a sovereign country without a leadership. Shame !
Re: WHAT DID IMF SAY ABOUT ETHIOPIAN ECONOMY? (Must Listen!)
Surely, some folks are way far behind the fast moving world. This is the age of ASI where the notion of money is pretty much meaningless. Money is a means of communication, mere token, mere information. Money contains no substance in it. American debt -GDP ration is more than 100%. What matters is a nation creating tangible material values - electrify rural Ethiopia, mechanize agriculture and modernize cities and build homes, a lot of homes. Who cares about debt!!!! Only poor people are scared of debt because they over-estimate the value of money. Example is Addis Abeba. what has happened to Addis Abeba is worth billions of US dollar as we speak.
Re: WHAT DID IMF SAY ABOUT ETHIOPIAN ECONOMY? (Must Listen!)
The Birr is in freefall. Its value sinks deeper into oblivion. In just seven months since the IMF-mandated currency reform, in exchange for a $3.4b loan package, its purchasing power crumbled by 158%. Dayum!