Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6160
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Shabiya ወያኔ alliance for 80 year!

Post by Odie » 11 Feb 2025, 08:25

Love it! :lol: :lol:

I hope Tom eliminates Jerry for the goodness of everybody involved!

Odie
Member+
Posts: 6160
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Shabiya ወያኔ alliance for 80 year!

Post by Odie » 11 Feb 2025, 08:57

The ቡርቃ በስተጀርባ haunting shabiya

አኖሌ ሃውልት haunting ወያኑስ!

worthless uncle and niece :lol:

Dama
Member+
Posts: 6413
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Shabiya ወያኔ alliance for 80 year!

Post by Dama » 11 Feb 2025, 09:28

Odie wrote:
11 Feb 2025, 08:57
The ቡርቃ በስተጀርባ haunting shabiya

አኖሌ ሃውልት haunting ወያኑስ!

worthless uncle and niece :lol:
The size of your Shewa empire shrunk by Ethiopians of vision and bravery. Live with it. Impossible to turn the cloack back.

Odie
Member+
Posts: 6160
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Shabiya ወያኔ alliance for 80 year!

Post by Odie » 11 Feb 2025, 09:59

Dama wrote:
11 Feb 2025, 09:28
Odie wrote:
11 Feb 2025, 08:57
The ቡርቃ በስተጀርባ haunting shabiya

አኖሌ ሃውልት haunting ወያኑስ!

worthless uncle and niece :lol:
The size of your Shewa empire shrunk by Ethiopians of vision and bravery. Live with it. Impossible to turn the cloack back.
ኛ የምናወራው ሁሉም እኩል የሚታይባት ለአንድ ስው የማይስገድበት አገር ነው የምናወራው!
ይህ በዘር በክልል በሃይማኖት ላበደ ካሬ ለመረዳት ከባድ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Shabiya ወያኔ alliance for 80 year!

Post by Abere » 11 Feb 2025, 10:14

አሳዳሪ ጌታቸውን አኩርፈው በህብረት የኮበለሉትን የአህያ እና የውሻ ተረት እና ምሳሌ ይመስላል። አህያዋ ነጨት ነጨት ስታደርግ ውላ ሌሊት ላይ ነፋኝ ቀበተተኝ ላናፋ ብላ ውሻውን እራሷንም በአያጅቦ ክርን አስደቅቃ የተዘነጠለችውን።

የአድጊ ሻዕብያ እና ውሻ ወያኔ ዕጣ ይህን ምሳሌ አይነት ነው። 50 አመታት በላይ ያንዛረጡብት አቀበት ቁልቁለት የፈሱበት ሁሉ ፍሬ ዐልባ።

ኢትዮጵያን የነካ የተረገመ የተመታ ስለሆነ ቆረቆንዳ ሁኖ ይቀራል። አሁን በተራው ፉን ፉን የሚለው ከብት ኦሮሙማ መጨረሻም ይኸው ነው። ኦሮሙማም የእነርሱን ፈርስ ስር ስር እየሄደ ሲልስ የነበረ ነው።

Odie wrote:
11 Feb 2025, 08:57
The ቡርቃ በስተጀርባ haunting shabiya

አኖሌ ሃውልት haunting ወያኑስ!

worthless uncle and niece :lol:

Odie
Member+
Posts: 6160
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Shabiya ወያኔ alliance for 80 year!

Post by Odie » 11 Feb 2025, 10:23

Abere wrote:
11 Feb 2025, 10:14
አሳዳሪ ጌታቸውን አኩርፈው በህብረት የኮበለሉትን የአህያ እና የውሻ ተረት እና ምሳሌ ይመስላል። አህያዋ ነጨት ነጨት ስታደርግ ውላ ሌሊት ላይ ነፋኝ ቀበተተኝ ላናፋ ብላ ውሻውን እራሷንም በአያጅቦ ክርን አስደቅቃ የተዘነጠለችውን።

የአድጊ ሻዕብያ እና ውሻ ወያኔ ዕጣ ይህን ምሳሌ አይነት ነው። 50 አመታት በላይ ያንዛረጡብት አቀበት ቁልቁለት የፈሱበት ሁሉ ፍሬ ዐልባ።

ኢትዮጵያን የነካ የተረገመ የተመታ ስለሆነ ቆረቆንዳ ሁኖ ይቀራል። አሁን በተራው ፉን ፉን የሚለው ከብት ኦሮሙማ መጨረሻም ይኸው ነው። ኦሮሙማም የእነርሱን ፈርስ ስር ስር እየሄደ ሲልስ የነበረ ነው።

Odie wrote:
11 Feb 2025, 08:57
The ቡርቃ በስተጀርባ haunting shabiya

አኖሌ ሃውልት haunting ወያኑስ!

worthless uncle and niece :lol:
:lol: :lol: :lol:
They regurgitate and chew what they ate (did) half a century ago while licking their wound and amputated legs now! Same old same old!

Shimeles the cow dung and the bashasha clown fa@@@rting on them :lol:

Post Reply