Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40139
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Sec. Rubio Is Now Acting Director of USAID! ባለነ ንበላው ባሌለነ ትኒላ!!!

Post by Horus » 05 Feb 2025, 00:13

USAID is now under Dept. of State. So, what is the difference? The only new thing is that those who beg expired wheat must now kiss Rubio's azzz. ሰርቶ የማይበላ ምንግዜም ከመጽዋች ውርደትና ንቀት አይድንም! ሰርታችሁ ብሉ! እንደ ክቡሩ ጉራጌ አባባል ፤ "ካለን እንበላለን፣ ከሌለን አንለምንም"!!! ባለነ ንበላው ባሌለነ ትኒላ :!: :!:

https://www.state.gov/secretary-marco-r ... ent-usaid/

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Sec. Rubio Is Now Acting Director of USAID! ባለነ ንበላው ባሌለነ ትኒላ!!!

Post by Digital Weyane » 05 Feb 2025, 01:56

ጌታችን ማርኮ ሩቢዮ ያላገቡ ከሆነ ከትግራይ ቆነጃጅት አንዷን በሚስትነት ለመስጠት ዙጉጁ ነን። :roll: :roll:

ካሁን በፊት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው እያገለገሉ የሚገኙት ወይዘሮ ሊንዳ ቶማስን ለወንድ ልጃቸው ከትግራይ ቆነጃጅት አንዷን መርጠን በመስጠት ሴትዮዋ ለህወሓት ተቆርቋሪ እንዲሆኑ አድርገን ነበር። እከከኝ ልከክህ ባህላዊ ጨዋታችን ነው። :roll: :roll:



Post Reply