ወለዬ ወንድማችን ስተድየም ለሩጫ ይውዳደርና
-ገና የምልክት ድምፅ ሲስማ ሁሉንም ጥሎ በረረ::
ያኔ ቲፎዞው "አደም ቀደመ አድየም ቀደመ.." እያለ ጮኸ
-አዲየም ኦክስጅኑን ጨርሶ ከሁሉም ሁዋላ ቀረና መከተል ሲጀምር
ቲፎዞው "አደየም ነዳቸው...አደም ነዲያቸው" ብሎ ፉጨትና ጩኸት::
አሁን ኢትዮዽያ ውስጥ እየሆነ ያለው ይሄ ነው::
ቁጭ ብሎ አደም ቀደመና አደም ነዳቸው መጮህ!!
ግን ግን ኦፒዲኦ አኮ እንደ ካሽሚር ፍየል ወንድ ነኝ ያለው ሁሉ ቆለጡን ያለ ማደንዘዣ እየቀጠቀጠው እኮ ነው!
ከታች መሳይን ያድምጡት!!
አማራ እንደ ቡሄ ዳቦ የተቆራራስ ሆኖ ከፋፍለነዋል ነው የሚሉት:: ትግሬን የማሪያም መቀነቱን እየፈታ እየታስረበት እርስ በርሱ እየተቆራቆስ እንዲቆይ አረግነው ነው የሚሉት!
ጉራጌን ከንግድ ውጪ አርገነው እራሱን እያከከ ክሳራውን እየቆጠረ እያለቀስ ነው የሚሉት የሚመስለው::
ማነህ ኮሪደር እያልክ አስብ እያልክ ስትጮህ የነበርክ?
ይስማል?
እንደካሽሚር ፍየል እየጮህክ ተቀጥቀጥ እንግዲህ ቻለው ወይም ወንድነትህ ይምጣ!
ይደመጥ