The opportunist clown talking. ብርዬ እንቁላሏን ጥላ ጨርሳ ጭር ያለች ዶሮ መስለ ከፍ ዝቅ እየተረገ!
አይ ምሁር የእዣ ስው!
ተልካሻው እንደ ቡትሌ የሚያሾረው መስለን!
አሁን በዚህ ስው ከመሾም ምንም ነገር ስርቶ በክብር መኖር አይሻልም?
ደግሞ ይ1960 ክላሻችሁን ይዞ መዋጋት ይላል! ድሮን እንደርሱ ገዝታችሁ ህዝብ ጨፍጭፉ ነው ወይስ የስይጣን ሹመኛን የአምላክ ለማስመስል?
ደግሞ አግር በቀል አስተሳሰብ ይለናል! ይኸ እኮ በብእር ስም ከሚፅፍ ስው የገለበጠው ነው ልክ እንደ ኢትዮዽያ ሱሴው::
አገር በቀሉ አስተሳሰብ አንድ ስሞን የገዳ ዲሞክራሲ ነበር ያለን? ድንቄም!
ኢትዮዽያ ሱሴን ያው የኦሮሞ ፋሽዝምን ለማንገስ ለካባነት ለማዋል አሁንም ከሌላ ስው የተገለበጠ ሃሳብነው!!
ማነህ ጎይቶም ማታ ተወዳጅተኸኝ በመኪና በ speed ስታሽከረክረን የነበርክ ጉዞው ወዴት ነው?
ወደአራት ኪሎ ከሆነ :-
-ኢትዮዺያዊነትን ከተቀበልክ
-ልሙጡን ባንድራ ከያዝክ
-ከፋኖ ከተቀናጀህ
-ወያኔነት ዘረኛነት የዘር ፖለቲካ ህገመንግስቱና ክል ሉን አፍርስህ ዴሞክራሲ ካመጣህ
መንገዱ ጨርቅ ያርግልህ!
ማንም ድጋሚ ቢደግፍ ግድ የለኝም ምናበኛውና ምትሃተኛውን ከጠረመስክ
ስውየው በስላም ይለቃል የሚል ራሱ ማሞ ቂሎ የሆነ ብቻ ነው:: ከልጅ ሳያለቅስ የሚወደውን አሻንጉሊት ማግኘት አይቻልም!!