
ጀነራል ምግበይ ወደ ዱባይ
+====+
ሓቂ ሚዲያ ትላንት ባወጣው ዘገባ ጀነራል ምግበይ በህገወጥ የወርቅ ንግድ የካበተው ጀነራል ሃብቱን ወደ ዱባይ እያሸሸ ነው።
ጀነራሉ በዱባይ 5ኛ ቤቱን በባለቤቱ ትዕግሥት አሰገድ ስም እንደገዛውና ወንድሙ ነጋሽ ሃይለ እንደተረከበ ማረጋገጡን የሓቂ ሚዲያ ዘገባ ያትታል።
በጦርነቱ ወቅት "አሥመራን በሰዓታት ውስጥ እንጨብጣታለን፤" እያለ በመፎከር የሚታወቀው ጀነራል ምግበይ "ቤቱን የተረከበው DAMAC Properties ከሚባል ተቋም" መሆኑን ዘገባው ያትታል።
https://www.facebook.com/share/p/1AiZpsNe4a/