ESX: ETHIOPIAN STOCK MARKET
እኛ ልጆች ሆነን የነበረው የኢትዮጵያ እስቶክ ገበያ አራት ኪሎ ከጆሊ ባር ጎን ነበር! የሚሸጡትና የሚገዙ እስቶኮች በጥቁር ሰሌዳ ላይ በጠመኔ ይጻፍ ነበር!!! ይህ 1960ቹ ማለት ነው! ዛሬ ዲጊታል ቴክኖሎጂ መጥቶ ገላገለን!!!
Last edited by Horus on 10 Jan 2025, 17:16, edited 1 time in total.