Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 14830
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "በትግራይ የተፈጸመው ጦርነቱን በመደገፌ አልጸጸትም!" ዶ/ር ሄኖክ ታምረ vs "ጦርነቱን በመደገፌ ተጸጽታለሁ፤ ይቅርታ" ፕሮፌሰር መሳይ መኮነን

Post by Abere » 09 Jan 2025, 21:47

በጦርነቱ ወያኔስ ተፀጽታ ይቅርታ ትጠይቃለች ዎይ?ህጻን እና ሽማግሌ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅባቸውም ሰው ሲያረጅም ህጻን ስለሆነ አእምሮ ብስለት ያጥረዋል።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "በትግራይ የተፈጸመው ጦርነቱን በመደገፌ አልጸጸትም!" ዶ/ር ሄኖክ ታምረ vs "ጦርነቱን በመደገፌ ተጸጽታለሁ፤ ይቅርታ" ፕሮፌሰር መሳይ መኮነን

Post by Digital Weyane » 09 Jan 2025, 22:34

ኡኛ ወያኔ የጌታችን ማይክ ሀመርን ትእዛዝ ተቀብለን በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ ላይ ያወጅነውን የውክልና ጦርነት ሊፀፅተን ይገባል ባይ ነኝ። ለውክልና ጦርነቱ የገበርናቸው አንድ ነጥብ አምስት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች ደማቸው ይጣራል እንቅልፍም ይነሳል። በወላጆቻችው እግር ስር ወድቀን ይቅርታ እንድንጠይቅና ስለድርጊታችን እንድንፀፀት ተገቢ ነው እላለሁ። :roll: :roll:

Post Reply