Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኃይለስላሴ ቤተመንግስታቸዉን ለዩኒቨርሲቲነት አበረከቱ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል የአማፂያን ና ኤርትሪያ የምትባል ተገንጣይ አገር መሪ ደግሞ ዩኒቨርሲቲዉን ራሱን ወስዶ ወደ ጦር ካምፕነት ቀይ

Post by DefendTheTruth » 30 Dec 2024, 15:08

ኃይለስላሴ ቤተመንግስታቸዉን ለዩኒቨርሲቲነት አበረከቱ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል የአማፂያን ና ኤርትሪያ የምትባል ተገንጣይ አገር መሪ ደግሞ ዩኒቨርሲቲዉን ራሱን ወስዶ ወደ ጦር ካምፕነት ቀይሮዉታል።

በዚህም የተነሳ በአሁኑ ሰዓት ኤርትሪያ ዉስጥ የዩኒቨርሲቲ ደረጃ ትምህርት የለም፤ ዕድገት ይሉሓል ይሄ ነዉ እንግዲህ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኃይለስላሴ ቤተመንግስታቸዉን ለዩኒቨርሲቲነት አበረከቱ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል የአማፂያን ና ኤርትሪያ የምትባል ተገንጣይ አገር መሪ ደግሞ ዩኒቨርሲቲዉን ራሱን ወስዶ ወደ ጦር ካምፕነ

Post by DefendTheTruth » 09 Jan 2025, 17:00

ኃይለሥላሴ አጥፍቶ ልሆን ይችላል፣ ግን ደግሞ ብዙ ደግ ነገሮችን ለአገራቸዉ አበርክቶ አልፎዋል፣ ይሄኛዉስ ለምን ይረሳል?

ለትምህርት የነበራቸዉ አቋም ዛሬም ካሉት መሪዎች ወይም መሪ ለመሆን ከምባትኑት እንደንድ ግለሰቦች በላይ በዚያን ጊዜ ተረድቶ ነበር፣ ደሃ ና የመሳፊንቱም ልጅ አንድ ላይ ገብቶ እንድማር መፍቀድ፣ በወቅቱ የማይታሰብ ትልቅ ራዕይ ነበር ማለት እንችላለን።
እሳቸዉ ባይኖሩም፣ አሻራቸዉን አኑሮ አልፎዋል።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኃይለስላሴ ቤተመንግስታቸዉን ለዩኒቨርሲቲነት አበረከቱ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል የአማፂያን ና ኤርትሪያ የምትባል ተገንጣይ አገር መሪ ደግሞ ዩኒቨርሲቲዉን ራሱን ወስዶ ወደ ጦር ካምፕነ

Post by DefendTheTruth » 09 Jan 2025, 17:10

ቀዳማዊ ንጉሣ ነገስት ኃይለሥላሴ ይህ የደሃ ልጅ እድል አግኝቶ ከመኳንንት ና መሳፍንት ቤተሰቦች እኩል እድል እንዲያገኝ ፈቀዱ፣ የደሃ ልጁ ደግሞ ሄዶ ሄዶ ኢትዮጵያን በአለም መድረክ አሳወቃት፣ የደሃዉ ልጅ የንጉሡ የቅርብ ሰዉ ና አማካሪ መሆን ቻለ። ደርግ ና ሻቢያ በእፍረት ወደ ጓዳቸዉ በዕፍረት ተመለሱ።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 15675
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኃይለስላሴ ቤተመንግስታቸዉን ለዩኒቨርሲቲነት አበረከቱ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል የአማፂያን ና ኤርትሪያ የምትባል ተገንጣይ አገር መሪ ደግሞ ዩኒቨርሲቲዉን ራሱን ወስዶ ወደ ጦር ካምፕነ

Post by Fiyameta » 09 Jan 2025, 17:37

Data from UNESCO’s Institute for Statistics indicate that the 94% of Eritrean youth are literate. This figure stand out positively within the region and across the African continent. Eritrea’s increases in youth literacy have been recognized by UNESCO as being "among the biggest achieved anywhere in the world over the past 50 years."

sesame
Member+
Posts: 6859
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኃይለስላሴ ቤተመንግስታቸዉን ለዩኒቨርሲቲነት አበረከቱ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል የአማፂያን ና ኤርትሪያ የምትባል ተገንጣይ አገር መሪ ደግሞ ዩኒቨርሲቲዉን ራሱን ወስዶ ወደ ጦር ካምፕነ

Post by sesame » 09 Jan 2025, 18:21

DefendTheTruth wrote:
30 Dec 2024, 15:08
ኃይለስላሴ ቤተመንግስታቸዉን ለዩኒቨርሲቲነት አበረከቱ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል የአማፂያን ና ኤርትሪያ የምትባል ተገንጣይ አገር መሪ ደግሞ ዩኒቨርሲቲዉን ራሱን ወስዶ ወደ ጦር ካምፕነት ቀይሮዉታል።

በዚህም የተነሳ በአሁኑ ሰዓት ኤርትሪያ ዉስጥ የዩኒቨርሲቲ ደረጃ ትምህርት የለም፤ ዕድገት ይሉሓል ይሄ ነዉ እንግዲህ።
Ethiopia is collapsing and this dumbito PP cadre prefers to rant about Eritrea!

For your information, when His Imperial Majesty (HIM), Haile Sellasie I, King of Kings, Elect of God, Lion of Judah, (God of Jamaica :lol: :lol: ), was deposed from power in 1974 after 50 years of misruling his people, Ethiopia, not including Eritrea, had only 28 high-schools for its miserable 35 million people. Entire provinces like Begemidr and Wello had one high school each. The midget had spent 5 years in Exile in England but came back with the intention of not developing his people, but keeping them as primitive as possible, because he concluded that education was not good for him. HIM, thus, was more concerned about his dogs and lions than his people.
:lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply