የሶቪየት ኅብረት ጀኔራሎች ብዙ መክረውናል።
"...በጦርነት የኤርትራን ህዝብ አታሸንፉም!>.." ብለው መክረውናል።
"... የአሜሪካ መንግስት በኤርትራ ህዝብ ላይ የተከተለው የተሳሳተ ፖሊሲን ለማራመድ የምታደርጉት ጦርነት ከገፋችሁበት አገራችሁ ኢትዮጵያንም ጠቅላላ ታጣላችሁ!..." በማለት ይመክሩን ነበር።
☎️ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን ስለ ኤርትራ የተናገሩት እስካሁን ያልተሰማ አስገራሚ ሚስጥር ▶︎ •၊၊||၊|။|||||
Re: ☎️ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን ስለ ኤርትራ የተናገሩት እስካሁን ያልተሰማ አስገራሚ ሚስጥር ▶︎ •၊၊||၊|။|||||
መሃይሙ ወዲ በሻሻ ስልጣን ላይ ተቆናጦ የሚቀጥል ከሆነ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች:: ወዲ በሻሻ ከስልጣን መውረድ አለበት የምንለው ያለመክንያት አይደለለም:: የኢትዮጵያውያን ደም እያፈሰሱ የአፍሪካን ቀንድ እያመሱ በስልጣን አይኖርም:: በተለይ በተለይ ከኤርትራ ጋር ጠብ ያለሽ በዳቦ ብሎ የተነሳ የአካባቢያችን መንግስትም ሆነ መሪ ስልጣን ላይ ኖሮ ለነጋሪ ተርፎ የቀጠለ የለም:: ወዲ በሻሻ ይወገዳል:: አራት ነጥብ:: Mark my words
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9837
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ☎️ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን ስለ ኤርትራ የተናገሩት እስካሁን ያልተሰማ አስገራሚ ሚስጥር ▶︎ •၊၊||၊|။|||||
ጡሩ መሪ አጣን እንጂ የሚመክረን ሰው መች አጣን።
Re: ☎️ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን ስለ ኤርትራ የተናገሩት እስካሁን ያልተሰማ አስገራሚ ሚስጥር ▶︎ •၊၊||၊|။|||||
በሰራዊት ብዛትና እና በጦር መሳሪያ ድጋፍ ህዝብን ማሸነፍ እንደማይቻል የኤርትራን ህዝብ ትግል አስተምሮናል።
Just imagine if world powers never baited Emperor Haile Selassie into a trap by coercing him to bite off more than he could chew, resulting in decades long of bloody wars passed down to his successors who were equally oblivious to the fact that might does not make right, and went on to commit historical blunders that were both costly and have far-reaching consequences for the country that, thanks to their ignorance, we are stuck in a dark age.
Just imagine if world powers never baited Emperor Haile Selassie into a trap by coercing him to bite off more than he could chew, resulting in decades long of bloody wars passed down to his successors who were equally oblivious to the fact that might does not make right, and went on to commit historical blunders that were both costly and have far-reaching consequences for the country that, thanks to their ignorance, we are stuck in a dark age.
Re: ☎️ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን ስለ ኤርትራ የተናገሩት እስካሁን ያልተሰማ አስገራሚ ሚስጥር ▶︎ •၊၊||၊|။|||||
I am very much tired of trying to enlighten characters like you who can’t tell apart oranges and apples in Ethiopia’s recent struggles.Abdisa wrote: ↑07 Jan 2025, 00:17በሰራዊት ብዛትና እና በጦር መሳሪያ ድጋፍ ህዝብን ማሸነፍ እንደማይቻል የኤርትራን ህዝብ ትግል አስተምሮናል።
Just imagine if world powers never baited Emperor Haile Selassie into a trap by coercing him to bite off more than he could chew, resulting in decades long of bloody wars passed down to his successors who were equally oblivious to the fact that might does not make right, and went on to commit historical blunders that were both costly and have far-reaching consequences for the country that, thanks to their ignorance, we are stuck in a dark age.![]()
As the saying goes, two wrongs don’t make one right.
ሃገር የማይዘነጋ ዘግናኝ ታሪክ ዉስጥ ነዉ ያለፈችዉ።
ዳርክ ኤጅ ሌላ ነዉ። በትለር ጃፓን ላይ ያወረደዉን እየሰራ ኣንተን ያስጀመረዉ መንገድ ወደ ዳርክ ኤጅ የሚወስድ ነበር።
ቶሌ አያንቱ ኮ ብለህ ነበር የተቀበልከዉ።
መንግስቱ ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጠዉ ኣይገባኝም ነዉ ያለዉ?
ዳርክ ኤጅ ስለምን እንደነበረ የምያሳይ ግዙፍ ካቴድራል ኣዉሮፓ ዉስጥ ኣለ። ስዕሉ ታትሞ ማስተማርያ ነዉ።
ያስጀመሩህን መንገድ እንድታስተዉል ከሃያ ኣንድ ዓመታት በላይ ጥሬኣለሁ።
በቅርቡ መልስ የሰጠሁህ ቦታ በኣምባገነንነቱ እንጂ በሃገር ሉዓላዊነት ደርግ ይታማ ነበር ብዬ ልጠይቅህ ፈለኩ። ከህግሓኤ፣ ከህወሓት፣ እና ከኦነግ ጋር ሲነፃፀ ማለት ነዉ።
ዛሬ ደግሞ በማስተዋልም ሆነ ባለማስተዋል ለአሜሪካ ድርጅት ለመስራት እሺ በማለት የትኛዉ ድርጅት ነዉ የበለጠ የሚታማዉ ኣስባልከኝ።
ኣፄ ሀይለ ስላሴ ከንጉሰ ነገስትነት ከተነሱ በኋላ የተዋወኳት ኢትዮጵያ፥
የሃገር ሰዎች በብዛት ደሳሳ ጎጆ ዉስጥ የሚኖሩባት።
ገበሬዎች በበሬዎች እያረሱ ከዐመት ዐመት የሚለፉባት።
እናቶች መጂ ላይ እህል እየፈጩ፣ ዉሃ በእንስራ ከወንዝ የምያመጡባት፣ ማገዶ በጀርባ የሚሸከሙባት፣ ኩበት የሚጠፈጥፉባት፣ ወዘተ።
የሃገር ሰዎች በብዛት ባዶ እግሮቻቸዉን የሚጓዙባት።
ጓዝ ወይ በጀርባ ወይ በጋማ ከብት የሚጓዝበት።
እኔ የተዋወኳት ኢትዮጵያ የኤምፐረር ሃገር የምትባል ነበረች ወይስ ኣንተ ታዉቃት የነበረችዉ ኢትዮጵያ ሌላ ሃገር ነበረች?
Have mercy for your own brain before you open your mouth to say things like Dark Age and Emperor.
Re: ☎️ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን ስለ ኤርትራ የተናገሩት እስካሁን ያልተሰማ አስገራሚ ሚስጥር ▶︎ •၊၊||၊|။|||||
During the Emperor and the Derg era alone we lost over a million soldiers trying to enforce and maintain the policies of US secretary of state John Foster Dulles, but 70 years later we have nothing to show for it - we are still in a dark age, surviving on food hand outs, ranked lowest in the world in all development indicators, etc. The TPLF's attempt to reinstate the same policy had also cost us countless lives and sent us back to the stone age.Naga Tuma wrote: ↑07 Jan 2025, 14:25I am very much tired of trying to enlighten characters like you who can’t tell apart oranges and apples in Ethiopia’s recent struggles.Abdisa wrote: ↑07 Jan 2025, 00:17በሰራዊት ብዛትና እና በጦር መሳሪያ ድጋፍ ህዝብን ማሸነፍ እንደማይቻል የኤርትራን ህዝብ ትግል አስተምሮናል።
Just imagine if world powers never baited Emperor Haile Selassie into a trap by coercing him to bite off more than he could chew, resulting in decades long of bloody wars passed down to his successors who were equally oblivious to the fact that might does not make right, and went on to commit historical blunders that were both costly and have far-reaching consequences for the country that, thanks to their ignorance, we are stuck in a dark age.![]()
As the saying goes, two wrongs don’t make one right.
ሃገር የማይዘነጋ ዘግናኝ ታሪክ ዉስጥ ነዉ ያለፈችዉ።
ዳርክ ኤጅ ሌላ ነዉ። በትለር ጃፓን ላይ ያወረደዉን እየሰራ ኣንተን ያስጀመረዉ መንገድ ወደ ዳርክ ኤጅ የሚወስድ ነበር።
ቶሌ አያንቱ ኮ ብለህ ነበር የተቀበልከዉ።
መንግስቱ ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጠዉ ኣይገባኝም ነዉ ያለዉ?
ዳርክ ኤጅ ስለምን እንደነበረ የምያሳይ ግዙፍ ካቴድራል ኣዉሮፓ ዉስጥ ኣለ። ስዕሉ ታትሞ ማስተማርያ ነዉ።
ያስጀመሩህን መንገድ እንድታስተዉል ከሃያ ኣንድ ዓመታት በላይ ጥሬኣለሁ።
በቅርቡ መልስ የሰጠሁህ ቦታ በኣምባገነንነቱ እንጂ በሃገር ሉዓላዊነት ደርግ ይታማ ነበር ብዬ ልጠይቅህ ፈለኩ። ከህግሓኤ፣ ከህወሓት፣ እና ከኦነግ ጋር ሲነፃፀ ማለት ነዉ።
ዛሬ ደግሞ በማስተዋልም ሆነ ባለማስተዋል ለአሜሪካ ድርጅት ለመስራት እሺ በማለት የትኛዉ ድርጅት ነዉ የበለጠ የሚታማዉ ኣስባልከኝ።
ኣፄ ሀይለ ስላሴ ከንጉሰ ነገስትነት ከተነሱ በኋላ የተዋወኳት ኢትዮጵያ፥
የሃገር ሰዎች በብዛት ደሳሳ ጎጆ ዉስጥ የሚኖሩባት።
ገበሬዎች በበሬዎች እያረሱ ከዐመት ዐመት የሚለፉባት።
እናቶች መጂ ላይ እህል እየፈጩ፣ ዉሃ በእንስራ ከወንዝ የምያመጡባት፣ ማገዶ በጀርባ የሚሸከሙባት፣ ኩበት የሚጠፈጥፉባት፣ ወዘተ።
የሃገር ሰዎች በብዛት ባዶ እግሮቻቸዉን የሚጓዙባት።
ጓዝ ወይ በጀርባ ወይ በጋማ ከብት የሚጓዝበት።
እኔ የተዋወኳት ኢትዮጵያ የኤምፐረር ሃገር የምትባል ነበረች ወይስ ኣንተ ታዉቃት የነበረችዉ ኢትዮጵያ ሌላ ሃገር ነበረች?
Have mercy for your own brain before you open your mouth to say things like Dark Age and Emperor.
We would have been better off if we listened to the Soviet Generals' warnings and come up with an amicable solution to the conflict. But like Ambassador Dina Mufti said, as a life-long client state, we are no allowed to think for ourselves. That's just so sad!