This is unexpected: Aster Aweke new album fano
For the first time we hear Aster's clip related with politics.
Re: This is unexpected: Aster Aweke new album fano
is this Teddy AFro?
Re: This is unexpected: Aster Aweke new album fano
ውቃቤዋ ብስጭት ብስጭት አለ
የለመደው ቆሼ ምሴ ቀረ እያለ
የፋኖ ትግል በጎንደር ጎጃም ታጥሮ
ወሎ ሸዋን ዘላ ገባች አራት ኪሎ
ትግራይ ሲቀጠቀጥ ፀጥ ረጭ
ኦሮምያ ሲያልቅ ምን አገባኝ እጭ
በአገሬ ስም ታጅሎ የዘፈን ግንጥል ጌጥ
ኢትዮጵያን መናቅ ነው በስተርጅና መናጥ
ሜክአብ ተቀባብቶ አላረጅም ቢሉት
አይቀር መጨማደድ ባያየው ጎረቤት
አስቴር ዳንኪረኛ የገሃነም ወጥ ቤት

ዜማውን አጣጥም
እነ Axumezana ሁሉን ሚያውቁት፡
በገሃነም ውስጥም ኣለ ኣሉ ወጥቤት፡፡
መቼም እፍረት የለም አስቴርን ሲሰድቡ፡
ንግስተ ሙዚቃን ባያውቋት ባግባቡ።
ዜማ ሲንቆረቆር በአስቴር ጎረሮ፡
ሰላምን ያሰፍናል ኣጥፍቶ ኣምባጓሮ።
ኣስቴር ብታንጎራጉር ብትል ፋኖ ፋኖ፡
ሓጫሉም እንዳረገው ለቀየው ወግኖ፡
በእግሯ እንድትቆም ወያኔን ጠግኖ፡
እንዲያ ነበር ያለው ያ ብርሃነ ጋኖ፡፡
ታዲያ በሷ ደርሶ እንዴት ይኮነናል፡
ዜማውን አጣጥም መብቷ ነው ብለናል፡
ቴክኖሎጂን አድንቅ ጥላቻ ይገድልሃል፡
ዝም በል አትቁነጥነጥ ዳኞች ወስነናል።
ብርሃነ ጋኖ ማለት “ንገርኒዶ ሓለፋይ” ያንጎራጎረ የወያኔ ድምጻዊ ነው። ለብርሃነም ሆነ ለሓጫሉ መንግስተሰማይን ተመኝተናል፡ ለብርቋና ድንቋ የሙዚቃዋ ንግስት አስቴር አወቀም ሙሉ ጤና ረዢም እድሜ ተመኝተናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)

that’s what amazing is about AI
you give it some info and hints like fano, brave etc and tell it to generate music
do yo think the two opportunists aster and neway will sit and write about fano struggle? what a fool
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
-
- Member
- Posts: 209
- Joined: 05 Apr 2024, 12:17
Re: This is unexpected: Aster Aweke new album fano
@@ the fact that you're sweating over something that is so obvious tells how illiterate you are. we enjoy the music and what it represents!!
-
- Member
- Posts: 2084
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: This is unexpected: Aster Aweke new album fano
Three legends. That says it all. Fano is indeed the representative of the Amhara people.FANO is on its way to Minilik palace. Tigrayans needs to make amends with FANO before it is too late.
Re: This is unexpected: Aster Aweke new album fano
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፀሀፋን አጠበች
አስቴር አወቀ ለአጋሜ ባለክራንች ለTDF ካልዘፈነች እያል እንዳይሆን ብቻ
አማራ ላይ ወረራ ፈፅመህ እኮ ነው ጦርነት ላይ የተጨፈጨፍከው። ሂሳብ እናወራርዳለን ብለህ አርፎ የተኛውን የሰሜን ዕዙን በተኛበት አርደህ አማራ ላይ ወረራ ፈፅመህ፣ ስትቀጠቀጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም አላቹ ነው ያልከው እንዴ
እሲቲ ሞክረው እንደገና ትቀጠቀጣለህ ገና