በጤናው አልመስለኝም አንድስሞን "አበበች አሽበረቀች ያለው...."
" የጋላ" ፍቅርም ግፍም ጨረሱን እኮ!
ኦሮሞ አላልኩም:: ስልጣን ላይ ያሉትን ባርባርያንን ነው "ጋላ" ያልኩት
አበበች ፎንቃ አሲያዘችኝ መስለኝ
ባለፈ ቀን ማክሮን ሲመጣ መንገድ ጠቋሚ ሆና ባበሻ ልብስ ፈንከስ ፈንከስ ስትል ልቤ ትንሽ ሮጥ ሲል እረፍ ብዬ ተቆጣሁት!
አሁን ደግሞ ርዋንዳ ትራክ ላይ ፈንከስ ፈንከስ ስትል ጉዳችን አልኩ:: (ስዎቹ ስፖርት እየስሩ አሉት አጭቤው ርዋንዳም ሆና አየር ላይ መመርያ ይስጣል....ታላቁ መሪ...አይ አገሬ!)
ዝሆን አከለች እኮ!
ኩምቢ ማውጣት አካምባሎ ያለ ዠሮ ማብቀል ብቻ ነው የቀራት:: ቀለሟ ያስኬዳል!
ድሮ የኮሌጅ ዱርዬነት ዘመን ትዝ አለኝ!
አንድ ልጅ ነበረ የሚል ወሬ ስምቻለሁ:: አንካሳ ሴቶች አማሩኝ ብሎ የሚጠብስ! (abuse ማድረጉና ስለሚቀለው እንደሆነ መጠርጠር ጥሩ ነው እንደአሁን ንቃታችን
የገጠር "ፋራ" ኮረዳዎች ኮሌጅ ሲመጡ መርጠህ ታስቸግር የነበርከው ደግሞ ማን ነበርክ
-----------
ፕለስ(plus size) የሚወዱም አሉ አይደል....everything big …ከሻይ መጠጫ ጀምሮ!(tea mug)
እና አዳኑ ኡጋሊ አገንፍላ ትብላ ወይም ሉካንዳ plus size ሆናለች...plus size ለምትወዱ እንካችሁ
-------
ግን ስውየውስ አያችሁል ....አንዳንዴ የሚያረገው በርሜጣ..ይሄ የተንሽዋረረ የውሻ ጀሮ የሚመስለው ስራተኛ ለመምስል ክልል ሲሄድ የሚፈጥረው ድራማ?...
ሚስቱም ጉማ....አከለች አይደል?
ምን እየበሉ እንደሆነ እውቀቱን ለ ኮሪደር ልማት አስተዋዋቂ ካድሬዎች ትቻለሁ!
...........
ሆኖም ግን ጭንቅላት/ብሬን ሲሳሳ ቂጥ ይወፍራል ይላሉ አበው!
