Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hellen
- Member
- Posts: 192
- Joined: 09 Oct 2019, 11:06
Post
by Hellen » 01 Jan 2025, 10:22
በኢትዮጵያ የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ፣ የሰውነት አካል መለገስ እና በህክምና የታገዘ ሞት እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ጸደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት እና አስተዳድር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። አዋጁ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ተጀምረው የማያውቁ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ የጤና አገልግሎቶች እንዲጀመሩ የሚያደርግ ነው።
ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ታማሚዎች በሀኪሞች እርዳታ እንዲሞቱ የሚፈቅደው፣ የሰውነት አካልን ያለ ክፍያ መለገስ፣ የወንድ የዘር ፍሬ እንዲለገስ እና ሌሎችም አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን ይፈቅዳል።
አዲስ አበባ በምሽት፡ Addis Ababa at Night
አዲስ አበባ አስደሳች የምሽት ጉብኝት። በጣም አስደናቂ ውበት። Magical Night Views of Addis Ababa | Ethiopia's Capital City
-
Odie
- Member
- Posts: 2571
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 01 Jan 2025, 10:37
“.ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ታማሚዎች በሀኪሞች እርዳታ እንዲሞቱ የሚፈቅደው፣”
ይሄ እኮ ያደጉትና ሃይማኖት እንኳን የማያጠብቁ አገሮች የሚጨቃጨቁበት ጉዳይ ነው!!
ስውን መግደል ህጋዊ ረግን ብላችሁ ነው እዚህ እንደትልቅና achievement የምታደነቁረን!
ደግሞ ዼንጤ ነን አማኝ ነን የማለታችሁ ጉዳይስ? ይህን የሊብራል አጀንዳ ማስፈፀማችሁ?
ነገ ግብረ ስዶምን በአዋጅ ታስነግራላችሁ!!
ከዛች ምድር መቸም መልካም ዜና አይወጣ!
ይችን ዜና አርጋችሁ ልትስሩ ያቀዳችሁት አለ ወይስ የከስሞኑ ክሳራችሁን ለመክደን ነው?
-
asse12
- Member
- Posts: 21
- Joined: 08 Oct 2019, 23:44
Post
by asse12 » 01 Jan 2025, 12:41
Hellen wrote: ↑01 Jan 2025, 10:22
በኢትዮጵያ የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ፣ የሰውነት አካል መለገስ እና በህክምና የታገዘ ሞት እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ጸደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት እና አስተዳድር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። አዋጁ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ተጀምረው የማያውቁ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ የጤና አገልግሎቶች እንዲጀመሩ የሚያደርግ ነው።
ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ታማሚዎች በሀኪሞች እርዳታ እንዲሞቱ የሚፈቅደው፣ የሰውነት አካልን ያለ ክፍያ መለገስ፣ የወንድ የዘር ፍሬ እንዲለገስ እና ሌሎችም አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን ይፈቅዳል።
አዲስ አበባ በምሽት፡ Addis Ababa at Night
አዲስ አበባ አስደሳች የምሽት ጉብኝት። በጣም አስደናቂ ውበት። Magical Night Views of Addis Ababa | Ethiopia's Capital City
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 15677
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 01 Jan 2025, 13:25
Ethiopia resorting to assisted suicide as a measure to have fewer mouths to feed and curb population growth can only be described as diabolical. This means that, any Ethiopian over the age of 40 who visits a Hospital will never be seen alive again.
-
Selam2119
- Member
- Posts: 138
- Joined: 04 Oct 2019, 15:08
Post
by Selam2119 » 01 Jan 2025, 15:44
Hellen wrote: ↑01 Jan 2025, 10:22
በኢትዮጵያ የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ፣ የሰውነት አካል መለገስ እና በህክምና የታገዘ ሞት እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ጸደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት እና አስተዳድር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። አዋጁ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ተጀምረው የማያውቁ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ የጤና አገልግሎቶች እንዲጀመሩ የሚያደርግ ነው።
ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ታማሚዎች በሀኪሞች እርዳታ እንዲሞቱ የሚፈቅደው፣ የሰውነት አካልን ያለ ክፍያ መለገስ፣ የወንድ የዘር ፍሬ እንዲለገስ እና ሌሎችም አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን ይፈቅዳል።
አዲስ አበባ በምሽት፡ Addis Ababa at Night
አዲስ አበባ አስደሳች የምሽት ጉብኝት። በጣም አስደናቂ ውበት። Magical Night Views of Addis Ababa | Ethiopia's Capital City
-
Selam2119
- Member
- Posts: 138
- Joined: 04 Oct 2019, 15:08
Post
by Selam2119 » 02 Jan 2025, 06:24

by Selam2119 » 02 Jan 2025, 15:13

by Hellen » 03 Jan 2025, 14:42

by Selam2119 » 05 Jan 2025, 00:15

by Hellen » 05 Jan 2025, 17:23