Michael is absolutely right.
The USD is the world reserve currency. The US print, lend, borrow and donate it the way it wants. They removed the Gold standard in the 70s in breach of intl treaty. And used the USD as a political tool despite of promising not to do so.
Abused their privilege without any responsibility and integrity.
Africans are victims of Western ploy.
And here comes BRICS starting something unimaginable a few decades ago. Challenging the USD supremacy.
Leaders like Abiye Ahmed Ali who doesn’t have the knowledge, patriotism, advisors and preoccupied with self serving interests definitely will be liked by the West.
It is one thing to sanction, freeze accounts and confiscate assets of Iran, Libya and other 3rd world countries. But when the US ventures out of a red line into playing politics with the Chinese and Russians using USD then that is something they will regret doing it.
Keep watching.
Re: የአቶ ዓብዮት ኢኮኖሚ በሁለት ደቂቃ!
የብሪክስ መሠረታዊ ሃሳቡ ጥሩ መሆኑ እንዳለ ሆኖ የአቶ ዓብዮት ቱስ ቱስ ማለት ከጭብጨባና ከፎቶግራፍ ያለፈ አይደለም።
ምክንያቱም የብድር ዕዳ በየዓመቱ በአናቱ ላይ እየጨፈረበትና በጥሬ ሰብለ-ንዋይ ሽያጭ በምዕራብያውያኖች ቀንበር ውስጥ ተጠምደን ባለበት ሁኔታ ከቻይናና ፑቲን ጋር ፉን ፉን በማለት ከዶላር ወጥመድ ውስጥ ልንወጣ አንችልም።
ሰው መሠረታዊ መብቱ ሳይከበርለት፣ ሃገር በጦርነት እየተናወጠች፣ ከጎረቤት ሃገራት ጋር እየተናቆርንና የብድር ገንዘብ የሰዎችን ህይወት በቀጥታ ሊለውጡ በማይችሉ የቱሪስት መዳረሻዎች ላይ ብቻ እየፈሰሰ፣ ብሪክስ ላይ ዘሎ መንጠላጠል ትርፉ መሰበር ነው።
የብሪክስንና የብልጭልጭ መብራት ማደናገሪያዎችን ወደ ጎን ተወውና፣ በሀገራችን ሰላምና ፍትህ እስካልሰፈነ ድረስና ከጎረቤቶቻችን ጋር መልካም ግንኙነት እስከሌለን ድረስ፣ ምዕራብያውያን ያጠለቁልንን ሸምቀቆ በፈቃዳችን እያጠበቅነው መከራችን የባሰ እየከፋ ይሄዳል።