Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14337
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

☆ይሄ፥እብድ፥ሰውየ፥ኪኒናውን፥መዋጥ፥ተወው፥እንዴ{ዕብዱ/ዩኒ' ማኛ}☆!!ኣሁን፥ደግሞ፥ጭራሽ፥የ'ፋኖን፥አማራ፥መሣደብ፥ጀመረ☆!!

Post by Tog Wajale E.R. » 02 Jan 2025, 18:31

☆ድሮ፥ጋላንን/ባንቱ፥እበቶቹ/ጉራጌዎችን፥ይሳደብ፥ነበር☆!!
☆ከዛ፥በፊት፥ችጋራም/ችግራይ/ዓጋሜን/ይሳደብ፥ነበር☆!!
☆ከዛ፥ቐጥሎ፥የ'ኢትዮጵያ፥ሙስሊሞችን፥ይሣደብ፥ነበር ☆!!
* እረ፥ንገሩት፥ከፋኖ፥ኣማራ፥መጨማለቐ፥የለም፥ትገደላለህ፥ኣሁን*!!




Selam/
Senior Member
Posts: 16994
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ☆ይሄ፥እብድ፥ሰውየ፥ኪኒናውን፥መዋጥ፥ተወው፥እንዴ{ዕብዱ/ዩኒ' ማኛ}☆!!ኣሁን፥ደግሞ፥ጭራሽ፥የ'ፋኖን፥አማራ፥መሣደብ፥ጀመረ☆!!

Post by Selam/ » 02 Jan 2025, 19:53

ዪኒ የሚባልን ጉቶ የሚያዳምጥ አይምሮው የላላ ሰው ብቻ ነው።

የዪቱብ ገንዘብ እንዳይቀርበት የአድማጭ ሚዛን ወደ ደፋበት የሚልመጠመጥ ሸለምጥማጥ ነው። በአንድ ወቅት ኦሮሞን “ጋላ” እያለ ሙልጭ አድርጎ ይሰድብ ነበር። ወያኔዎቹም ሊገድሉት ያሳደዱበት ጊዜ ነበር። ኤርትራዎችንም በአንድነት በዕርጉምነት ፈርጇቸው ጥርሳቸው ውስጥ ገብቶ ነበር። አሁን ደግሞ አማራ ጠል ሆኖ ብቅ አለ።




Affable
Member
Posts: 638
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ☆ይሄ፥እብድ፥ሰውየ፥ኪኒናውን፥መዋጥ፥ተወው፥እንዴ{ዕብዱ/ዩኒ' ማኛ}☆!!ኣሁን፥ደግሞ፥ጭራሽ፥የ'ፋኖን፥አማራ፥መሣደብ፥ጀመረ☆!!

Post by Affable » 03 Jan 2025, 21:08

እኔ እነዚህ አምታተው የሚኖሩ ሰዎች ፣ በምንም ነገር የማያምኑ ፣ ግዜውን ተረድተው ለአድማጭ “የሚመጥን” ወሬ የሚሰንቁ አደንቃቸዋለሁ። ሰው ስራ የመምረጥ መብት አለው። ይሀ ስራቸው ነው። የሚገርሙኝ ደንቆሮዎች እነሱን እንደአዋቂ ቆጥረው ሌት ተቀን የሚያደምጡአቸው ናቸው።


Post Reply