Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by kebena05 » 02 Jan 2025, 21:34

Now የእምዬ ልጆች የተረዱት ይመስለኛል ለምን ይህን ወራዳ አየር መንገድ ሻዕቢያ ከአገሩ እንዳባረረው።



Forward: 12:32


Fiyameta
Senior Member
Posts: 19936
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Fiyameta » 02 Jan 2025, 23:39

OMG! :shock: :shock:

He said.... Ethiopian Airlines worships white passengers and discriminate against Ethiopian and other African passengers.

So true! So true! "በቅኝ ያልተገዛች ብቸኛ አየር መንገድ" HAHAHAHAHAHAHAHA :lol: :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Digital Weyane » 03 Jan 2025, 01:13

የኢትዮጵያ ህዝብ ማንነትና ባህሪይ በወያኔና በብልፅግና ሥርዓቶች ተበርዟል።

ማንነታችን ብቻ ሳይሆን አስተሳስባችንንም በርዘውታል። ሁሌም ከነጮች በታች እንደሆንን አድርገን እንድናስብ አድርገውናል።

ይህንንም አብዛኞቻችን አምነን ተቀብለናል። ከነጮች ማነሳችንን እኛው ራሳችን እንመሰክራለን። ነጭን ማምለክና ለነጭ ማጎብደድ እና ማፈንደድ በደማችን ውስጥ ተዋህዷል።

ጠቅላዩ <<ለአሜሪካ እዋጋለሁ፣ እሞታለሁ>> ብለው ባደባባይ ተናገሩ። የወያኔ መሪዎቻችን አደባባይ ወጥተው ባይናገሩም ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ሙሉ ለነጮች ዋና ተላላኪ ሆነው ነው የኖሩት።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገና ነጮች መንገደኞችን ሲያዩ ጭራቸውን ሲቆሉ ማየት ምንም አይገርምም። ነጭን ማምለክ ባህላዊ ጨዋታቸው ነው። :roll: :roll:

Abdisa
Member+
Posts: 6262
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Abdisa » 03 Jan 2025, 02:59

This is so embarrassing that the one thing we take pride in has been stripped away from us. You may as well rename it to Apartheid Airlines. :x

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23381
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Fed_Up » 03 Jan 2025, 04:24

ይህ የበከተ የሲቸግር አየር መንገድ ለምን ሰው እንደሚበርበትም እየገረመን ነው:: ኢትዮጵያውያን እንዲህ በማድረጉ ደግ አረጋቹሁ ባይ ነኝ:: እኛን እንዲህ አረጉን ስንል በስድብ ስትወርዱብ ነበር ዛሬ እናንተው ጋ ትላንት ናይጀሪያውያን ጋ..... እያለ ይቀጥላል:: እኛስ በደህና ጊዜ ከምድራችን እና አየር ክልላች ድርሽ እንዳይል አድርገነዋል...

እንግዲ የፈርንጂን እግር እና ቂጥ እንዲልሱ ትተናቸዋል:: ምድረ ፈረንጂ አምላኪ ተረታሞች:: EAL ማፈሪያዎች

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by kebena05 » 03 Jan 2025, 08:54

Ethiopians worshiping the whites isn’t limited to Ethiopian Airlines employees; it is everywhere. Even those Ethiopian who live and work in the Western countries treat whites like a god in any service they may provide. Go to Ethiopian restaurant and see how the employees and owners act as soon as a white guest comes; compare to their Ethiopian or African citizens.

This shameful airline’s demise is inevitable

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19936
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Fiyameta » 03 Jan 2025, 12:34

The airlines is a disgrace to the black race!



kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by kebena05 » 03 Jan 2025, 14:19

Imagine that, if they could this to their own citizens, what did they do to Eritreans and other Africas. Glad the Eritrean government took a decisive action and kicked out this low class carrier. Over 20 million dollars a month was lost for the airline after lost the profitable Eritrean market. $20 million would have fed 20 million starving Ethiopian children per month.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19936
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Fiyameta » 03 Jan 2025, 15:35

For over 70 years, Ethiopia has been the vanguard of Neo-colonialism in East Africa, including acting as a mercenary force bludgeoning fellow Africans to death to force them to submit to Neo-colonialism.

The Ethiopian Airlines that is widely known for its discriminatory practices against Ethiopian citizens in general, and Black Africans in particular, is therefore the embodiment of pretty much everything that ails Ethiopia today.
:|

Axumezana
Senior Member
Posts: 18452
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Axumezana » 03 Jan 2025, 15:41

Ascari Kebena,

Ethiopian Airlines is number 1 in Africa!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Digital Weyane » 03 Jan 2025, 17:43

አስርቱ ትዕዛዛት <<ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አይኑርህ>> ይላል።

ኡኛ ተጋሩ ግን ነጮችን ማምለክ ሥልጣኔ መስሎን የነጮችን ጫማ ለመሳም እንሯሯጣለን። ነጮችን ማምለክ ማንነታችንን አስረሳን። ከፈጣሪ ጋር አጣላን። ከነጮች ትእዛዝ ተቀብለን የውክልና ጦርነቶችን እናካሂዳለን። ጎረቤት አገሮች ላይ ወረራ እንፈፅማለን። በአፍሪካ ቀንድ የነጮች የበላይነትንና ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል እንራባለን ፣ እንጠማለን ፣ እንታረዛለን ፣ እንዘምታለን ፣ እንዋጋለን፣ እንታመማለን ፣ እንሞታለን። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19936
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Fiyameta » 03 Jan 2025, 20:03

Ethiopian Airlines steals luggage from Black African passengers, including Ethiopians, and charges exorbitantly higher air ticket prices than competitors. Its staff are rude, ignorant, corrupt, have the lowest IQ in the world, and suffer from massive inferiority complex toward whites.


Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Abere » 03 Jan 2025, 20:20

የቆሻሻ አስካሪዎች ጉዳይ " አህያ የሌለው የሰው በቅሎ ይሳደባል'' አይነት ነው። የሚጠሉት አብይ አህመድ እና የኦሮሙማ ፓለቲካ ሳይሆን ኢትዮጵያ እና አለም የሚያደንቅባትን ሁሉ ነው። ማንኛውም ዓለም ዐቀፍ ግዙፍ ኩባንያ ጠንካራ ጎኖች ብቻ ሳይሆን ደካማ ጎኖች ይኖሩታል። ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቻ አይደለም። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም በአፍሪካ ስመ ጥር ነው- ብዙ መንግስታት አሳልፏል። ይቀጥላል። ቆሻሻ እና ዐናሳ ሻዕብያዎች 35 አመታት ሙሉ በወረቀት ላይ ብቻ አገርነን እያሉ አይደለም አየር መንገድ የረባ አውቶቡስ እንኳን የላቸው። ግመል እና የቆሻሻ መጫኛ የመሰሉ የፈራረሱ መኪናዎች በፈራረሰ ከተማ ውርውር ሲል ብቻ ይታያል። አሳፋሪዎች። ከአፍሪካ በስንፍና 1ኛ ደረጃ አስካሪዎች ናቸው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18452
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Axumezana » 03 Jan 2025, 21:35

Abere I agree with you 100% !

Most of them who are blackmailing Ethiopian Airlines are desperate and nomadic ascaris. No Ethiopian should join them. As in any Airline Ethiopian Airlines has strengths and weaknesses but we can channel our complaints and comments directly to the Airline not blackmailing it. If አርአያ has genuine complaint he could go to the Head Office and present and discuss his complaint to the Customer Service department not to the CEO.Actually the Airline could sue him for blackmailing the Airline stuff. Ethiopian Airlines is a global and world class Airline and that has become possible by the continuous acrifice of Ethiopians during the last 80 years!


Fiyameta
Senior Member
Posts: 19936
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Fiyameta » 03 Jan 2025, 23:09

We reached out to Ethiopian Airlines' CEO, Ayte Abere Horusalem to explain the situation at the Bole Airport that many passengers found repulsive and disgusting, and he said,....
  • "dumping our planes' toilet waste on the runway is a common practice to reduce operational costs. If you don't like the smell, then get the fuↄk out of our Ethiopian kitchen!" :oops: :oops:

Ethiopia has been struggling to make interest payment on its huge $84 billion foreign debt, and Ethiopian Airlines is doing its part to curb financial waste by dumping toilet waste on the tarmac. :oops: :oops:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Digital Weyane » 03 Jan 2025, 23:35

ከሌሎች አፍሪካውያን የተሻልን ህዝብ ነን ብለን የምናስብ ችጋራም ኋላ ቀሮች ነን። እድሜ ለወያኔና ለብልፅግና፣ ግብዝነታችን እና ድድብናችን በድለውን ለአለም መሳቅያ እና መሳለቂያ ሁነን አረፍነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19936
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድ ከፒፒ ባለስልጣንና አፈቀላጤ አንደበት

Post by Fiyameta » 04 Jan 2025, 04:10

:shock: :shock: :shock: :shock:

Last edited by Fiyameta on 04 Jan 2025, 19:48, edited 1 time in total.

Post Reply