ምንድነው የምታወራው። በኛ ባህል በአባት ነው የሚጠራው። ለዛ ነው አውሮፖች ቀድተው sir name ያሉት። እነሱ እኮ ምንም የሚያውቁት ነገር አልነበረም
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
ቱ ቱ ዘፖወር ኦፍ ቱ is 4። ደደብ
ምንድነው የምታወራው። በኛ ባህል በአባት ነው የሚጠራው። ለዛ ነው አውሮፖች ቀድተው sir name ያሉት። እነሱ እኮ ምንም የሚያውቁት ነገር አልነበረም
ምንድነው የምታወራው። በኛ ባህል በአባት ነው የሚጠራው። ለዛ ነው አውሮፖች ቀድተው sir name ያሉት። እነሱ እኮ ምንም የሚያውቁት ነገር አልነበረም
Last edited by Union on 02 Jan 2025, 19:37, edited 1 time in total.
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
Since when did you become a “Habesha?” Do you mind enlightening me about what you mean by a Habesha?
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
Habesha are the Semitic people - Gurage, Amara, hamassein, Welayita, gamo, Afar, Amaro, Gafat, and etc. There are non Semitic Ethiopians that are indigenous as well like Anuak, hammer and etc
Gala is an outsider from kenya and madaga. Many oromos are semetic as well, you can look at their features
Gala is an outsider from kenya and madaga. Many oromos are semetic as well, you can look at their features
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
Are you a “Semitic?” Or do you consider yourself to be a “Semitic?”
union wrote: ↑03 Jan 2025, 03:20Habesha are the Semitic people - Gurage, Amara, hamassein, Welayita, gamo, Afar, Amaro, Gafat, and etc. There are non Semitic Ethiopians that are indigenous as well like Anuak, hammer and etc
Gala is an outsider from kenya and madaga. Many oromos are semetic as well, you can look at their features
Last edited by Naga Tuma on 03 Jan 2025, 03:33, edited 1 time in total.
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
I am an Amara Ethiopian.
Naga Tuma wrote: ↑03 Jan 2025, 03:26Are you a “Semitic?” Or do you consider yourself to be a “Semitic?”
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
The question is if you are a “Semitic” or if you consider yourself to be one. Do you mind answering the question?
union wrote: ↑03 Jan 2025, 03:31I am an Amara Ethiopian.
Naga Tuma wrote: ↑03 Jan 2025, 03:26Are you a “Semitic?” Or do you consider yourself to be a “Semitic?”
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
I just told you all Amara are balck and semitic. There is no white semitic on earth.
Naga Tuma wrote: ↑03 Jan 2025, 03:35The question is if you are a “Semitic” or if you consider yourself to be one. Do you mind answering the question?
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
I am Amara, Amaras are semitic. And black
Do you get it now? We are black people but we are mighty Amara and Ethiopians
I am Amara and Ethiopian. It's above semitic. Semitic is a word given to us by ferenjis. I just use it to defeat them with their own language
Do you get it now? We are black people but we are mighty Amara and Ethiopians
I am Amara and Ethiopian. It's above semitic. Semitic is a word given to us by ferenjis. I just use it to defeat them with their own language
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
Your “balck and semitic,” and “Amaras are semitic. And black” jokes don’t fly by me.
Re: መለስ ዜናዊ አስረስ በአባቱ አባት አገው መሆኑ ተረጋገጠ።
ለመጀመርያ ግዜ ያጋጠመኝ የኢትዮጵያዊያን የእንተርኔት ዉስጥ ዉይይት ደጃ ኒዉስ ላይ ነበረ።
ኣሁን ብያንስ ከሃያ አምስት ዓመታት በፊት ነዉ።
ያኔ ተማሪ ነበርኩኝ። ኣልፎ ኣልፎ ግዜ ሳገኝ ዉይይቶቹን ኣነብ ነበር።
ኣንድ ቀን ኣንዱ ተሳታፊ የጻፈዉ አስተያየት ዉስጥ ለእኔ ግልጽ የመሰለኝ ስህተት ነበረ። ያን ቀን ኣንብቤ ኣላልፍም ብዬ ሀሳብ ለማካፈል ኣሰብኩ።
እኔ ሀሳቤን ሳልጽፍ በፊት እኔ ካሰብኩት ጋር ተመሳሳይ የሆነ የሌላ ሰዉ አስተያየትን ኣንብቤ ሀሳቡ ተጽፎ ተነቧል ብዬ ኣለፍኩኝ። ተመሳሳይ ሀሳብ የጻፈዉ ተሳታፊ የተጠቀመዉን ስም መቼም ኣልረሳም።
ስህተቱን ማሳየት ብቻ ሳይሆን ገንቢ ሂስ ጭምር ነበር የጻፈዉ። ካልዘነጋሁ ሁለቱም ከኣንድ የኢትዮጵያ ጎሳ ነን ባዮች ነበሩ።
ብዙዎቹ የእኛ ሰዎች እንግልዘኛን ኣስተካክሎ የጻፈ ስህተት የማይጽፍ ይመስላቸዋል።
ለአሳቢዎች ኣንዴ ስህተት ከተስተዋለ በእንግልዘኛ ዩ ሃቭ ኖ ፖይንት ይባላል።
በሃያ ኣንደኛዉ ክፍለ ዘመን ፈጣን ግዜ ዉስጥ የተስተዋለ ስህተት ላይ ሰዉ ኣይቀመጥም። በፍጥነት ኣስተካክሎ ወደ ፊት ይራመዳል እንጂ።
ያንን የደጃ ኒዉስ ዉይይት ብዙ ሳላነብ በፊት የኢትዮጵያዊያን አስተያየቶች አስተሳሰብ ኣይሎ ሃገርን እንዴት ወደፊት እናራምዳት ከማለት ስለ ጎሳዎች ክርክር ማዘንበሉን ኣስተዉዬ ግዜዬን ከአካዳሚ ጥናት ላለማጥፋት ወሰንኩ።
ከዓመታት በኋላ ኣንድ የሆሮ ጉዱሩ ሰዉ የጻፈዉ ዉስጥ ከዛ በፊት ሰምቼ የማላዉቀዉን ታሪክ ኣንብቤ ስለ ኢትዮጵያዊያን ዉይይት ግዜ ሳገኝ ማንበብ ቀጠልኩኝ። ወሳኝ ሲሆን ተሳተፍኩኝ።
ከዓመታት በኋል የማህበረሰብ ኮምቴ ዉስጥ ተመረጥ ስባል የአካዳሚ መንገድ ላይ ነኝ ብዬ ኣስረጅቼ እምቢ ብዬ ወደ ቤቴ ተመለስኩኝ።
ከተመረጡት ዉስጥ ኣንዱ ደዉሎ አስተያየቴን ቢጠይቀኝ በቅንነት ኣካፈልኩት።
በቅንነት የተመለሰዉ ወደ ክርክር ኣመራ።
ለሶስተኛ ግዜ ያለኝን አስተያየት በቅንነት በሰፊዉ ኣካፍዬ ወደ አካዳሚ ዝንባሌዬ ብቻ ለማተኮር ወሰንኩ።
ያም ሌላ ክርክርን ኣስከትሎ መለሰኝ።
ሶስት ግዜዎች ትቼ ተመለስኩኝ። ወይም ኣስመለሰኝ።
እስቲ ኣስቡት። ብያንስ ከሃያ አምስት ዓመታት በፊት ስህተቱ ብቻ ሳይሆን ገንቢ ሂስን ያነበበ ይህን ሁሉ ዓመታት ስህተቱ ዉስጥ መመላለስ።
የፕሮፌሰር ዶናል ኤን ለቪን የኢትዮጵያ ታሪክ ከተጻፈ ረጅም ግዜ ሆኗል።
እዛ መጽሓፍ ዉስጥ ኢትዮጵያዊያንን ሴሜታይዝድ ብሎ ጽፏል። ሴሜታይዝድ ማለት ሴሜትክ ኣይዴሉም ማለት ነዉ።
ኣንድ ቁልፍ ማስረጃዉ የአማርኛ እና የኩሽ የተባሉ ቋንቋዎች ዐረፍተ ነገር ግስ ወይም ግራመር ነዉ። ከሴሜትክ ቋንቋ የተለዩ ተመሳሳዮች ናቸዉ ብሎ ጽፏል።
ለምሳሌ፥
አበበ በሶ በላ (ሰብጀክት፣ ኦብጀክት፣ ቨርብ)
አበበን በሶ ኛቴ (ሰብጀክት፣ ኦብጀክት፣ ቨርብ)
አበበ ኤት በሶ (ሰብጀክት፣ ቨርብ፣ ኦብጀክት)
የሰመቲክ ቋንቋዎች ግሱ እንዴት እንደሆነ ኣላዉቅም።
የፍጥረት በር በምንለዉ በዚህ ዘመን ሴሜትክ ኩሸትክ በሚል የተጠመድነዉ በአክናተን ወይም ሙሴ ዘመን መኖሩን ኣላዉቅም።
የደጃ ኒዉስ ዘመን ዉይይት ኣልፎ እዚሁ ፎረም ላይ ነበር እ አ አ በ2024 የኦርመ ወይም ባዕድ እና ወገነ ክርክር የተሰማዉ።
ያ ክርክር የሕወኣት መሪ የነበረዉ መለስ ዜናዊ የኦርመ ወይም የባዕድ ድርጅት መሪ ነበረ ማለት ነዉ። ምክንያቱም ሕወኣት የሴሜትክ ድርጅት ነዉ ስለተባለ።
ኣሁን ኣንድ ዓመት ሳይሞላ ነዉ ኩሽ ነዉ የተባለዉ።
ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን በኣንድ ቃል እና በኣንድ ቁልፍ ማስረጃ ከብዙ ዓመታት በፊት ያስቀመጠዉ የተማሩ ኢትዮጵያዊያንን ለስንት ዓመታት ስያወያይ ሰነበተ?