Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Somaliman
- Member+
- Posts: 7167
- Joined: 09 Nov 2007, 20:12
- Location: Heaven
Post
by Somaliman » 02 Jan 2025, 14:55
Obviously to beg Somalia for its troops to be included in the new peace keeping mission in Somalia, which is all for money.
Galla Ethiopia is broke, as each kilil has shut down on itself and is not sending any taxes to Arat Kilo. The vaults at Arat Kilo are empty.
Stay tuned!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 02 Jan 2025, 15:22
"በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ተስፋዬ ይልማ (አምባሳደር) ፣ በሶማሊያ ሰላም ማስከበር ሥራ የኢትዮጵያ ጦር እንዲቀጥል ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ ግልጽ አድርገዋል'
"የሶማሊያ የተመድ ተወካይ መሐመድ ረቢ ዩሱፍ ግን፣
‹‹ኮታችን ሞልቷል፤›› የሚል ነበር መልሳቸው፡፡ የሶማሊያ መንግሥት የአውሶም ተልዕኮ የሰላም አስከባሪ አገሮች ጦር ሥምሪትን በተመለከተ የራሱን ግምገማ ሲያደርግ መቆየቱን በመጠቆም፣ በዚህም የኢትዮጵያ ጦር ቢወጣ በቦታው ክፍተት እንዳይፈጠር መፍትሔ ማፈላለጉን ገልጸዋል፡፡ የሰላም አስከባሪ ሥምሪቱ ጦር ከሚያዋጡ አገሮች ጋር የሶማሊያ መንግሥት በተናጠል በሚያደርገው ንግግር ምላሽ ያገኘ በመሆኑ፣ የኢትዮጵያ ጦር መውጣት አሳሳቢ እንደማይሆን ተናግረዋል፡
፡ ያለ ኢትዮጵያ ጦር የሰላም ማስከበር ተሳትፎ ሶማሊያ በቂ የሰላም አስከባሪ ኃይል የሚያዋጡ አገሮችን እንዳገኘች በልበ ሙሉነት ሲናገሩም ተደምጠዋል፡፡ ያለ ኢትዮጵያ ጦር መዋጮ በሶማሊያ አልሸባብን ለመዋጋት ችግር እንደማይኖርም ነው የተናገሩት፡፡
https://www.ethiopianreporter.com/137020/